ልማት ባንክ ተቃውሞ እየቀረበበት ላለው የህንድ ኩባንያ 89.5 ሚሊዮን ብር ብድር ፈቀደ Ethiopian Reporter January 6, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በጋምቤላ ክልል ጐደሬ ጥብቅ ደን ክልል ውስጥ ለህንዱ ኩባንያ በተሰጠው የእርሻ መሬት ከተለያዩ አቅጣጫዎች ተቃውሞ እየበረታበት ባለበት ወቅት፣ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለኩባንያው 89.5 ሚሊዮን ብር ብድር ፈቀደ፡፡