በባሻ ወልዴ ችሎት ምትክ ቦታ የተሰጣቸው ነዋሪዎች ቅሬታ አቀረቡ

ባሻ ወልዴ ችሎት ሠፈር በመባል የሚታወቀው በአራት ኪሎ አካባቢ በሚገኘው የመልሶ ልማት አካባቢ ምትክ ቦታ የወሰዱ ነዋሪዎች በተሰጣቸው ቦታና በሚያለሙት ልማት መካከል አለመጣጣም አለ በሚል ቅሬታ እያቀረቡ ነው፡፡