በበርሊን የሚኖሩ፤ የሶሪያ ተወላጆች፣ ለጀርመን ያቀረቡት ተማጽኖ

የፕሬዚዳንት በሺር ኧል አሰድ መንግሥት እስከ አፍንጫው የታጠቀ በመሆኑ፣ በሰላም ሊወገድ አይችልምና ፣ ጀርመንና ሌሎቹ የአውሮፓ መንግሥታት መላ ይምቱ ሲሉ፣ በጀርመን የሚኖሩ ሶሪያውያን ተማጽኖ አቀረቡ።