የቻይናው የነዳጅ ኩባንያ በኦሞ አበረታች ውጤት አግኝቷል
በደቡብ ኦሞ ሸለቆ ኦሞራቴ አካባቢ የነዳጅ ፍለጋ ሥራ በማካሄድ ላይ የሚገኘው ቢጂፒ ጂኦ ሰርቪስስ የተባለ የቻይና ኩባንያ የሰበሰበው የፔትሮሊየም መረጃ አ
በደቡብ ኦሞ ሸለቆ ኦሞራቴ አካባቢ የነዳጅ ፍለጋ ሥራ በማካሄድ ላይ የሚገኘው ቢጂፒ ጂኦ ሰርቪስስ የተባለ የቻይና ኩባንያ የሰበሰበው የፔትሮሊየም መረጃ አ
• ከቦታው ላይ የሚነሱ ነዋሪዎችን ማወያየት ጀመረየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመልሶ ልማት ፕሮጀክቶቹን በማስፋት፣ በቀጣይነት በመሀል ከተማ በሚ
ባለፈው ሰኞ በአፋር ክልል በበረሃሌ ወረዳ ኤርታሌ አካባቢ በጉብኝት ላይ ከነበሩ 27 ቱሪስቶች መካከል አምስቱ ባልታወቁ ታጣቂዎች ተገድለዋል፡፡
ስለመንግሥት ባለሥልጣናት ወይም ሹመኞች ጉድለት፣ ድክመት፣ ችግርና አቅም ማነስ ስናወራ ሁሉም አንድ ዓይነት ናቸው ማለታችን እንዳልሆነ ግልጽ ሊሆን ይገባ…
አቶ ጌትነት ገሰሰ፣ የአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ
አዲስ አበባ በዘመናዊ መንገድ በቧንቧ የውኃ አቅርቦት ማግኘት የጀ
– ወደ አጎራባች ክልል የተፈናቀሉት ቁጥር ወደ 80 ሺሕ ይጠጋልበሶማሌ ክልል መንግሥትና በፀጥታ ኃይሎች ደረሰብን ባሉት የኃይል ጥቃት ሳቢያ ወደ አጎራባች ክል…
ከአዲስ አበባ በስተደቡብ ምዕራብ 800 ኪሎ ሜትር ላይ የኦሞ ወንዝን ተሻግሮ በሚገኘው ኦሞራቴ አካባቢ፣ በጥጥ ምርት ላይ የተሰማሩ የውጭና የአገር ውስጥ ባለሀ…
የዓለም ባንክ 422 ሜጋ ዋት ኃይል የማመንጨት አቅም ለሚኖረው ሃሌሌ ወራቤሳ የኃይል ማመንጫ ግድብ ግንባታ የሚውል 700 ሚሊዮን ዶላር ሊሰጥ ነው፡፡
የኢትዮጵያ የውጭ ብድር ክምችት በከፍተኛ እያሻቀበ በመሄድ ላይ ሲሆን፣ ባለፈው ዓመት የነበረው 134 ቢሊዮን ብር ወደ 200 ቢሊዮን ብር ማደጉን መረጃዎችና የገን…
ተመስገን ደሳለኝ
ማን ይፈራል ሞት
ማን ይፈራል
ለእናት ሀገር ሲባል..
የጊዜው ወታደራዊ ደርግ አስተዳደር፣ የአብዮታዊ ጦር ሰራዊት ጠቅላይ አዛዥ፣ የኢትዮጵ…
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
“ግምገማውን የመራሁት እኔ ነኝ፤ የፈደራል ተወካዮች ታዛቢዎች ነበሩ”
“ግምገማውን የመራሁት እኔ ነኝ፤ የፈደራል ተወካዮች ታዛቢዎች ነበሩ”
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ሐሙስ ጥር 10 ቀን 2004 ዓ.ም፡- የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ሦስተኛ ወንጀል ችሎት መንግሥት በነኤልያስ ክፍሌ የክስ መዝገብ በሽብርተኝነት ወንጀል በከሰሳቸው ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ፣ ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ዘሪሁን ገብረእግዚአብሔር እና ወ/ሮ ሂሩት ክፍሌ ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ አሳለፈ፡፡ የቅጣትውሳኔ ለማስተላለፍ ለጥር 17 ቀን 2004 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ይዟል፡፡ […]
የጋምቤላ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ጋህዴን) የዉስጥ ግምገማ አካሂዶ የድርጅቱን የአመራር አባላት መለወጡን የፓርቲዉ አዲስ ሊቀመንበር ለዶይቼ ቬለ ገ
የጋምቤላ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ጋህዴን) የዉስጥ ግምገማ አካሂዶ የድርጅቱን የአመራር አባላት መለወጡን የፓርቲዉ አዲስ ሊቀመንበር ለዶይቼ ቬለ ገ
በተስፋዬ ገብረአብ
ይህን አሳዛኝ ዜና የሰማሁት፣ ጥር 17፣ 2012 ተስያት ላይ ነበር። አንድ ጓደኛዬ በስልክ እንዲህ ሲል ጠየቀኝ፣ “ኢህአፓ የፈፀመውን ሰማህ?”…
በአፋር ክልል በቱሪስቶች ላይ የደረሰውን ጥቃት በተመለከተ ጉዳዩ የሚመለከታቸው ኤምባሲዎችና የኢትዮጵያ መንግሥት ተቀናጅተው እየሠሩ መሆናቸውን በአዲስ…
በአፋር ክልል በቱሪስቶች ላይ የደረሰውን ጥቃት በተመለከተ ጉዳዩ የሚመለከታቸው ኤምባሲዎችና የኢትዮጵያ መንግሥት ተቀናጅተው እየሠሩ መሆናቸውን በአዲስ…
የዓለም ዜና
ከአገሩ የወጣ አገሩ እስኪ መለስ ቢጭኑት መኪና ቢጋልቡት ፈረስ ብሎ አዚሞአል። ማሲንቆ ተጫዋቹ እና፣ ክራር ገራፊዉ አዝማሪ፤ አገሩ የናፈቀዉን በዉጭ አገር …
አቤ ቶክቻው
“እያሱ በርሄን ያላየ ኦሞት… ይሄዳል ወደ ሞት!” (አድማጭ ተመልካቹ)
ቆይማ አንዴ…ነገሩን ላልሰማችሁት ወዳጆቼ ከስረ መሰረቱ ለማስጨበጥ ሙከ
በኢትዮጵያ የአፋር ክልል አምስት አውሮፓዊያን ሀገር ጎብኚዎች ማንነታቸው ባልታወቀ ታጣቂዎች ተገድለዋል።
ከቤይሩት ሲነሣ የወደቀው አይሮፕላንን አወዳደቅ የሚናገር ሪፖርት ወጣ፡፡
ዓለምአቀፉ ምጣኔ ኃብት ሌላ የዕድገት ማዝገም ሊገጥመው ይችላል፡፡ የአፍሪቃ ኢኮኖሚ ከተጠበቀው በላይ ያድጋል፤ ሆኖም ከእንቅፋት የፀዳ አይሆንም፡፡
4 ሰዎች ታግተዋል፣ ሁለት ቆስለዋል
Ethiopia Zare (ረቡዕ ጥር 9 ቀን 2004 ዓ.ም. January 18, 2011)፦ ትላንት ማክሰኞ ከጠዋቱ 5 ሰዓት ላይ በአፋር ክልል ያልታወቁ ታጣቂዎች በ
አስገድዶ መድፈርና ከፍተኛ የመብት ረገጣ ተፈጽሞባቸዋል
Ethiopia Zare (ረቡዕ ጥር 9 ቀን 2004 ዓ.ም. January 18, 2011)፦ በኢትዮጵያ ለም የሆኑ የእርሻ መሬቶችን ለኢንቨስት…
ያዳምጡ [podcast]http://www.vonews.com/MediaAssets2/amharic/dalet/AMH_KT_Ethiopians_in_Malta Jan18_2012.Mp3[/podcast]
Ethiopia Zare (ረቡዕ ጥር 9 ቀን 2004 ዓ.ም. January 18, 2011)፦ ሁለቱ ባለስልጣናት የታሰሩት እሁድ ከሰዓት የሰላም ስምምነቱን ካፈረሱ በሁዋላ መሆኑን ሶማልላንድ ፕሬስ ዘ
Ethiopia Zare (ረቡዕ ጥር 9 ቀን 2004 ዓ.ም. January 18, 2011)፦ ብሉምበርግ የአክሰስ ካፒታል ሼር ካምፓኒን ጠቅሶ እንደዘገበው በዚህ አመት የኢትዮጲያ ባንኮች ትርፋቸው እ
[email protected] ካፒታል ኢትዮጵያ የተሰኘዉ፣ አዲስ አበባ ዉስጥ የሚታተመዉ የእንግሊዘኛ ጋዜጣ «መንግስትና ቤተ ክርስቲያን» በሚል ርእስ ስር አንድ ዘገባ በድህረ ገጹ ላይ አዉጥቶ ነበር። ከዘገባዉ ጋር ተካቶ በድህረ ገጹ አንድ የተለጠፈ ፣ ቀልቤን የሳበ፣ ፎቶግራፍ አየሁ። የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ፣ ከአቡነ ጳዉሎስ እጅ፣ ወርቃማ መስቀልን ሲሳለሙ የሚያሳይ ፎቶግራፍ ነበር። ጽሑፉን ሳላነብ ፎቶግራፉ ላይ አይኖቼ […]
ትምህርት ፣ በተለይም ሥነ ፍጥረታዊ የሳይንስ ዘርፎች፣ ሂሳብና «ኢንጂኔሪንግ»ንም ጨምሮ ፣ ለኤኮኖሚም ሆነ አጠቃላይ ግንባታ መሠረቶች መሆናቸው እሙን ነ
የአፍሪቃ ብሄራዊ ሸንጎ ANC የተቋቋመበትን መቶኛ ዓመት በቅርቡ በደመቀ ሁኔታ አክብሯል።
(click here for pdf)እጅግ ሞቃት የሆነ የበጋ ጊዜ ነበር፡፡ በአካባቢው ኃይለኛ ዝናብ አንዳንድ ጊዜም ነጎድጓድ እና መብረቅ እየቀላቀለ ይጥላል፡፡ ፀሐይ ብቻዋን ስ
በትናንትናው ዕለት ከአዲስ አበባ 46 ተሳፋሪዎችን ይዞ ወደ ጐንደር በመጓዝ ላይ በነበረው የሰሌዳ ቁጥር 40411 በሆነው ስካይ ባስ፣ ዓባይ በረሃ ሕዳሴ ድልድይ መ
በደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ ጁባ የአፍሪካ ሕክምናና ምርምር ፋውንዴሽን (አመሬፍ) ዳይሬክተር የነበሩት ኢትዮጵያዊው ዶክተር ዓለማየሁ ሰይፉ ባልታወቁ ታጣቂዎ
ሂዩማን ራይትስ ዋች በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ አዲስ ክሥ አውጥቷል፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥት ሂዩማን ራይትስ ዋች “ዋሽቷል” ይላል፡፡
ሂዩማን ራይትስ ዋች በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ አዲስ ክሥ አውጥቷል፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥት ሂዩማን ራይትስ ዋች “ዋሽቷል” ይላል፡፡
በቅርቡ ከኦሮሞ ነፃነት ግንባር የተከፈለው ቡድን መሪ ጄነራል ከማል ገልቹ የድርጅታቸው ፕሮግራም አዲስ ሃሳብ አይደለም አሉ።
የቪኦኤው Peter Heinlein ከአዲስ አበባ እንደዘገበው፥ የደቡብ ጋምቤላ አመራሮች በሙስና ተዘፍቀዋል፥ የሕግ የበላይነትን አያከብሩም ተብለው ጥብቅ ክትትል ሲደረግባቸው ቆይቷል
የቪኦኤው Peter Heinlein ከአዲስ አበባ እንደዘገበው፥ የደቡብ ጋምቤላ አመራሮች በሙስና ተዘፍቀዋል፥ የሕግ የበላይነትን አያከብሩም ተብለው ጥብቅ ክትትል ሲደረግባቸው ቆይቷል
ደሴ ከተማ በሚገኘው ወሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በአስደንጋጭ ስጋት ውስጥ እንደሚገኙ የዜና ምንጮቻችን ገለፁ፡፡ እንደዜና ምንጮቻችን ገለፃ:: ‹‹በዩንቨርሲቲ ውስጥ ከሚማሩ ተማሪዎች ውስጥ ከአንድ ሳምንት ጀምሮ የተወሰኑ ተማሪዎች ባልታወቀ ሁኔታ ተሰወሩ ተብሎ ሲነገር ከረመ፡፡ ጠፉ ከተባሉት ውስጥ አንዱ ከምስራቅ ጎጃም ዳንግላ ወረዳ ሊሳ ቀበሌ የመጣው ተማሪ ሀብታሙ መለሰ አንዱ ነው፡፡ ዩኒቨርስቲውም መጥፋቱን ለማሳወቅ ፎቶ ግራፉን በማስታወቂያ ሰሌዳ […]
የዓለም ዜና
የሹልስ የፕሬዝዳትነት ሥራ ዘመን እንደ ጎርጎሮሳዉያኑ አቆጣጠር እስከ 2014 ድረስ ይዘልቃል
ታዳሽ የኃይል ምንጮችን መጠቀም የካርቦን ልቀትን በመቀነስ የአየር ጠባይ ለዉጥን ለመግታት እንደሚያስችል ይታመናል።
ፈረንጅ የሚለው ቃል÷foreign ከሚለው እንግሊዝኛ ቃል የመጣ ይመስለኛል፡፡ ምናልባትም አባቶቻችን foreign የሚለውን እንግሊዝኛ ፈረንጅ ብለው ሳያነቡት አይቀርም