የ310 ሺሕ ቶን ማደበሪያ ግዢ ጨረታ በቅርቡ ይከፈታል Ethiopian Reporter January 4, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics – የመጀመርያው ዙር ጨረታ ተሰርዞ በድርድር ግዢ ተፈጸመ መንግሥት ለሚቀጥለው የምርት ዘመን የሚያስፈልገውን 310 ሺሕ ቶን ማዳበሪያ ለመግዛት ሁለተኛ ዙር ጨረታ አወጣ፡፡