በወንጀል የተከሰሱ ቻይናውያን የገንዘብ ቅጣት ተወሰነባቸው

የዱር እንስሳት ውጤቶችን ደብቀው በሕገወጥ መንገድ ወደ አገራቸው ይዘው ሊወጡ ሲሉ እጅ ከፍንጅ የተያዙ አምስት ቻይናውያን፣ ታህሳስ 23 ቀን 2004 ዓ.ም. የገንዘብ ቅጣት ተወሰነባቸው፡፡