አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ፣ የኧርነስት ኤንድ ያንግ ማኔጂንግ ፓርትነር
አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ የኧርነስት ኤድ ያንግ የኢትየጵያ ማኔጂንግ ፓርትነር ናቸው፡፡

ባለፈው ረቡዕ በመሠራት ላይ ያሉ የኮንዶሚኒየም ቤቶችን የጎበኙት ከንቲባ ኩማ ደመቅሳ፣ የኤሌክትሪክ ኃይል ችግር ለግንባታው መፋጠን እንቅፋት እየሆነ መም…

በአፍሪካ ቀንድ የተከሰተውን ድርቅና ረሃብ ለመታደግ የተደረገው አለም አቀፍ ትብብር፤ ብዙ ህይወት ማትረፉን የተባበሩት መግስታት ድርጅት አስታውቋል።

አገራችን እና ሕዝቧ በአንድ ጠባብ ዘረኛ ቡድን መዳፍ ውስጥ ናቸው። በአገራችን የሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች የግለሰብም ሆነ የቡድን መብቶቻቸው ተረግጠው በባርነት እየተገዙ፤ ጉልበታቸውና ሃብታቸው እየተመዘበረ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ የምገኝ ዜጎችና ማኅበረሰቦች ሁሉ እጣ ፈንታችን ተሳስሯል። ሁላችንም ነፃ ካልወጣን በስተቀር ማናችንም በተናጠል የነፃነት አየር መተንፈስ አይቻለንም። ስለሆነም ለራሳችን የግልም የሆነ የቡድን ጥቅም ስንል እያንዳንዳችን ስለሁላችን ማሰብና መጨነቅ […]

ህወሃት ልዩነቶቻችንን አብዝቶና አርብቶ ክብራችንን አዋርዶ ረግጦ ሊገዛን ዘመኑን ሙሉ ሠርቷል። ለብዙ ግዜም አንዱን ህዝብ የአንዱ ጠላት አድርጎ ሲሰብክ ኑሯል። ይህንንም እውነት ለማስመሰል በበደኖ ፤በአርባ ጉጉ፤ በሃረርጌና በሌሎች ሥፍራዎች የብዙ ንጹሃን ዜጎችን ደም አፍስሶ ለርካሽ ፖለቲካ ፍጆታ አውሎታል። በደኖ ላይ አፈር ገፍቶ ይኖር የነበረ አማራ የተባለ ዘር የተጨፈጨፈው በህወሃት ፊታውራሪነት ነው። በአርባ ጉጉ ላይ የተፈጸመው […]

በአማራ ክልል ሥር በሚገኘው የምዕራብ ጎጃም ዞን በይልማና ዴንሳ ወረዳ በአዴት ከተማ በተነሳ የህዝብ ተቃውሞ ሁለት የወያኔ ሹሞች ሲገደሉ ሌሎች ሁለት ፖሊሶች እና ሌላ ጄሌ ባለስልጣን ከፉኛ መቁሰላቸውን የግንቦት 7 ዘጋቢ ከስፍራው በላከልን ዜና ገለጸ። እንደዘጋቢያችን ሪፖርት ባለፈው ረቡዕ ጥር 2 ቀን ለወያኔ በጄሌነት አድረው ህዝባቸውንና አገራቸውን በመበደል ላይ የሚገኙት የወረዳው ባለስልጣናት የጨረቃ ቤቶችን ለማፍረስ […]

በአማራ ክልል ሥር በሚገኘው የምዕራብ ጎጃም ዞን በይልማና ዴንሳ ወረዳ በአዴት ከተማ በተነሳ የህዝብ ተቃውሞ ሁለት የወያኔ ሹሞች ሲገደሉ ሌሎች ሁለት ፖሊሶች እና ሌላ ጄሌ ባለስልጣን ከፉኛ መቁሰላቸውን የግንቦት 7 ዘጋቢ ከስፍራው በላከልን ዜና ገለጸ። እንደዘጋቢያችን ሪፖርት ባለፈው ረቡዕ ጥር 2 ቀን ለወያኔ በጄሌነት አድረው ህዝባቸውንና አገራቸውን በመበደል ላይ የሚገኙት የወረዳው ባለስልጣናት የጨረቃ ቤቶችን ለማፍረስ […]

የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴለቪዥን ኢሳት እንደዘገበው ከሳምንት በፊት የተጀመረው የአወሊያ ኮሌጅ ተማሪዎች ተቃውሞ እየከረረ በመሄዱ የወያኔ የጸጥታ ሀይሎች በተማሪዎች ላይ ስለሚወስዱት እርምጃ ግራ ተጋብተው የኮሌጁን ግቢ ዘግተው ተቀምጠዋል። መንግሥት ተብዬው አገዛዝ ያሰማራቸው የኮሌጁ ባለሥልጣናት አለአግባብ የትምህርት ይዘቱን በመቀየራቸውና መምህራንን በማባረራቸው የተቆጡት የኮሌጁ ተማሪዎች ተቃውሞአቸውን ማሰማት ከጀመሩበት ያለፈው ማክሰኞ ጥር 1 ቀን ጀምረው ምግብ እንዳላገኙና ግቢያቸውን ለመልቀቅም […]

ለበርካታ አመታት ኢትዮጵያዉያንን ሲያሰባሰብ የነበረዉ የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያዉያን እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለሁለት ተክፈለ። ከሼክ አላሙዲ ጋር ግንኙነት ባላቸዉ ጥቂት ግለሰቦች ችግር ላይ የወደቀዉ ይህ ፌዴሬሽን፣ ያለፈዉ አመት ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳን በክብር እንግድነት በመጋበዙ ዙሪያ በዉስጡ በተፈጠረዉ አለመግባባት፣ ትልግ ዉዝግብ ዉስጥ ገብቶ እንደነበረ ይታወቃል። በከፍተኛ የሕዝብ ግፊት ወ/.ት ብርቱካን አትላንታ በተደረገዉ የፌዴሬሽኑ ዝግጅት ላይ ንግግር እንዳደረጉም […]

የፌደራሉ አቃቤ ሕግ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መምህር በሆኑት በአቶ በቀለ ገርባ የክስ መዝገብ ቁጥር 113633 በ9 ሰዎች ላይ 3 ክሶችን መስርቶ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት 3ኛ ወንጀል ችሎት ሰኞ ታህሳስ 30 ቀን 2004 ዓ.ም ክሳቸው ተሰምቷል፡፡ ይህ የክስ ጭብጥ ተጠርጣሪዎቹ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አሸባሪ ተብሎ ከተሰየመው ኦነግ ጋር ተባብረዋል፣ ሰዎችን አደራጅተዋል፣በድርጅቱ ኬንያ ሄደው ሥልጠና ወስደዋል የሚል […]

ጥቆማዬም መንግስት አዲስ የጡረታ አዋጅ ማውጣቱ ይታወሳል፡፡ በዚህም የተነሣ የግል ድርጅቶች ጡረታ እንዲከፍሉ እየተደረገ ነው፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ በግል ድርጅቶች ውስጥ 15,16 አመት የሰሩ ሰራተኞች አሉ፡፡ በድርጅቱ በኩል የአገልግሎት እየተቆረጠ ሲጠራቀምላቸው ነበር፡፡ ገንዘቡም በርካታ ነው፡፡ የተማረ የሰው ሀይል ያለባቸው ድርጅቶች ለምሳሌ፡- የግል ትምህርት ቤቶች ሆስፒታሎች ወዘተ የመሳሰሉት ሰራተኞችን በመወያየት ሰራተኛው ይሄ ገንዘብ ይመለስልን በማለቱ ገንዘቡ […]

ባለፈው ሳምንት ሰማያዊ የተባለ አዲስ ፓርቲ የምሥረታ ጉባኤውን ሲያካሂድ በአብዛኛው አባላት ከአንድነት ፓርቲ ጋር በታክቲክም ሆነ በስትራቴጂ አብረው ሊሠሩ ያልቻሉ፤ ሆኖም ግን ለሃገርም ሆነ ለዴሞክራሲያዊ ግንባታ አስተዋፅኦ እናደርጋለን ያሉ ኃይሎች ፓርቲ መሠረቱ፡፡ በፓርቲ ምስረታቸውም ዕለት የአንድነት ፓርቲ በእንግድነት እንዲገኝላቸው ጥሪ አደረጉ፡፡ አንድነት ፓርቲ ጥሪያቸውን በማክበር አጀንዳ ይዞ ውይይት ካደረገ በኋላ የፓርቲው ሊቀመንበር የተከበሩ ዶ/ር ነጋሶ […]

ሀገራችን ኢትዮጵያ ረጅም የመንግስትና የፖለቲካ ታሪክ ካላቸው ሀገሮች ተርታ የምትመደብ ናት፡፡ ይችው እድሜ ጠገብ ውድ ሀገራችን መንግስት በማቋቋም፣ በስልጣኔ በንግድና ሉዓላዊነቷን በመጠበቅ ፈር ቀዳጅ ከሆኑ ጥንታዊ ሀገሮች የምትመደብ ቢሆንም ቀዳሚነቷን አስጠብቃ መጓዝ ግን አልቻለችም፡፡ ኢትዮጵያችን በድህነትና በኋላቀርነት፣ እንዲሁም በበሽታና በእርዛት መታወቅ መቻሏ ኢትዮጵያውያንን ሁሉ በቁጭት የሚያንገበግብ፤ የእኛ ባህሪ የሆነውን አይነኬነት የሚፈትንና እልህ የሚያስይዝ ጉዳይ ነው፡፡ […]

ለቀምት ከተማ በሚገኘው የወለጋ ዩኒቨርስቲ በተፈጠረ ግጭት ሁለት የሕግ ተማሪዎች ሞተው ከትላንት በስቲያ የቀብር ሥነ ሥርዓታቸው መፈፀሙን የዜና ምንጮቻችን ለዝግጅት ክፍላችን አስታወቁ፡፡ አንድ የውስጥ አዋቂ እደሚሉት ከሆነ ደግሞ “ተማሪዎቹ የሞቱት በምግብ መመረዝ ነው” ይላሉ፡፡ የዜና ምንጮቻችን እንደሚሉት ሲራጅና ከማል የተባሉ ሁለቱ የሕግ ተማሪዎች መሞታቸውንና ከትላንት በስቲያ የቀብር ሥነ ሥርዓታቸው የተፈፀመ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል፡፡ ጉዳዩን ለማጣራት […]

በዋሽንግተን ዲሲ በተሰናዳ የቀድሞው የቼኮዝላቫኪያ ፕሬዝደንት ቫትስላቭ ሃቨል መታሰቢያ የብርማዋ አንሳንሱቺ፣ ፕሬዝደንት ኦባማ፣ ዳሊ ላማና ሌሎችም ታዋቂ ሰዎች መልእክት አስተላልፈዋል

የትምህርት ነጻነታችን ይከበር በሚል አዲስ አበባ የሚገኘው የአወሊያ ት/ቤት፣ በወለጋ ዩኒቨርስቲ የምግብ ጥራት መጓደል፣ በሆሳእና ደግሞ የስራ መጥፋት ተማሪዎችን ለተቃውሞ አነሳስተዋል።

የትምህርት ነጻነታችን ይከበር በሚል አዲስ አበባ የሚገኘው የአወሊያ ት/ቤት፣ በወለጋ ዩኒቨርስቲ የምግብ ጥራት መጓደል፣ በሆሳእና ደግሞ የስራ መጥፋት ተማሪዎችን ለተቃውሞ አነሳስተዋል።