ኒያላ ሞተርስ ለሠራተኞቹ እስከ ስምንት ወራት ቦነስና የደመወዝ ጭማሪ አደረገ Ethiopian Reporter January 6, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ኒያላ ሞተርስ ኮርፖሬሽን ለ220 ሠራተኞቹ የስምንት ወራት ቦነስና የደመወዝ ጭማሪ ማድረጉን አስታወቀ፡፡