የትውልደ ኢትዮጵያዊው አሜሪካዊ ግድያ በፖሊስ እየተጣራ ነው
– አስከሬኑ ትናንት ምሽት ላይ ወደ አሜሪካ ተልኳል በታምሩ ጽጌ የገና በዓልን ከቤተሰቦቹ ጋር ለማክበር ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ የነበረው ትውልደ ኢትዮጵያዊው አሜሪካዊ ወጣት አረፈዓይኔ ቦብ ዊን ከፖሊስ በተተኮሰ ጥይት ሕይወቱ ማለፉን ቤተሰቦቹ ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
– አስከሬኑ ትናንት ምሽት ላይ ወደ አሜሪካ ተልኳል በታምሩ ጽጌ የገና በዓልን ከቤተሰቦቹ ጋር ለማክበር ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ የነበረው ትውልደ ኢትዮጵያዊው አሜሪካዊ ወጣት አረፈዓይኔ ቦብ ዊን ከፖሊስ በተተኮሰ ጥይት ሕይወቱ ማለፉን ቤተሰቦቹ ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
• ከዳያስፖራው ጋር ሰፋፊ ውይይቶችን ለማካሄድ ተዘጋጅቷል በውድነህ ዘነበ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንንና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን (ዳያስፖራ) ወጥ በሆነ መንገድ ማስተናገድ ያስችላል ያለውን አዲስ ፖሊሲ አረቀቀ፡፡
• የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ለግንባታው ተባባሪ እንደነበረ አስታወቀ በጋዜጣው ሪፖርተር አምና በሜዲትራኒያን ባሕር ላይ ተከስክሶ በወደቀው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ላለቁት ኢትዮጵያውያን በመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የተገነባው ሐውልት የፊታችን እሑድ ጥር 8 ቀን 2003 ዓ.ም. ይመረቃል፡፡
በታደሰ ገብረ ማርያም የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሰሞኑን ለእርድ የሚቀርቡ ሰንጋዎች ቁጥር ከዕለት ወደ ዕለት እየቀነሰ በመምጣቱ ድንጋጤ ውስጥ መግባቱን አስታወቀ፡፡
በብርቱካን ፈንታ በጉራጌ ዞን ምሁር አክሊል ወረዳ በሦስት የቀበሌ ገበሬ ማኅበሮች ውስጥ ስምንት መስጂዶችን አቃጥሏል ተብሎ በቁጥጥር ሥር የዋለው ግለሰብ ላይ ክስ ሊመሠረት መሆኑን፣ የወረዳው እስልምና ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት፣ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤትና የዞኑ ፖሊስ አዛዥ ለሪፖርተር አስታወቁ፡፡
– 41.5 ሚሊዮን ብር በጀት ተይዞላቸዋል በታምሩ ጽጌ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ወረዳዎች በልመና ሥራ ላይ ተሰማርተው የሚገኙ የጎዳና ላይ ተዳዳሪ ወገኖችን፣ ዛሬ ፍቼ ከተማ ውስጥ ወደሚገኘው ማሠልጠኛ ጣቢያ እንደሚያስገባቸው በአስተዳደሩ የሠራኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ …
በብርቱካን ፈንታ ድንበር ዘለል ኩባንያዎችና ባለሀብቶች በኢትዮጵያውያን ሠራተኞች ላይ እየፈጸሙዋቸው ላሉ በደሎች መንግሥት መፍትሔ እንዲሰጥ የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ጥሪ አቀረበ፡፡
ተማሪዎቹ ለዩኒቨርሲቲው አስተዳደር የይቅርታ ደብዳቤ ጽፈዋል የመንፈቀ ዓመት ፈተና ተጀምሯል (ደጀ ሰላም፤ ጃኑዋሪ 11/2011፤ ጥር 3/2003 ዓ.ም)፦ ታኅሣሥ 27 ቀን 2003 ዓ.ም እኩለ ሌሊት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አራት ኪሎ ካምፓስ በፖሊስ ተይዘው ከተወሰዱት ከ200 በላይ ተማሪዎች 18ቱ እስከ አሁን አልተለቀቁም፡፡ በዓመቱ …
በውኃ ኃብት የበለፀገችው ኢትዮጵያ 5 ሚሊየን ሄክታር መሬት በመስኖ ማልማት እና ከ30 እስከ 40 ሺህ ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት የሚችል የወንዞች ዕምቅ አቅም ቢኖራትም እስከአሁን ግን ያለማችው መሬት ከምትችለው ከ2 ነጥብ 5 ከመቶ የማይበልጥ እና የምታመነጨው ኃይልም 2 ሺህ …
ዛሬ ሶስተኛ ቀኑን የያዘው የደቡብ ሱዳን ህዝበ ውሳኔ እንደታቀደለት እስከ ቅዳሜ ድረስ ይቀጥላል።
የጀርመን የልማት ትብብር ሚንስትር ዲርክ ኒብል ዛሬ በኢትዮጵያ የየአራት ቀናት ጉብኝት ጀመሩ።
(ደጀ ሰላም፤ ጃኑዋሪ 11/2011፤ ጥር 3/2003 ዓ.ም)፦ በዚህ ሰሞን አዳዲስ የጡመራ መድረኮች ወደ ንባብ ብቅ ብለዋል። አዲስ የጡመራ መድረክ (ብሎግ) በመክፈት አገልግሎት መስጠት የጀመሩት “አደባባይ” (የዲ/ን ኤፍሬም እሸቴ) እና “ግእዝ በመስመር ላይ፤ GeezOnline” ይሰኛሉ። http://www.adebabay.com/ http://www.geezonline.org/ መልካም ንባብ።
የካናዳ ባለስልጣናትና ኢትዮጵያዊ ምሁራን ንግግር ያደርጋሉ Ethiopia Zare (ማክሰኞ ጥር 2 ቀን 2003 ዓ.ም. January 10, 2010)፦ የኢትዮጵያ ፖለቲካ እስረኞች አንድነት ኮሚቴ (ኢፖእአኮ) በካናዳዋ መናገሻ ኦታዋ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ከህዝብ ጋር ለመወያየት የካናዳ ፓርላማ ተወካይ ሚስተር ፖል ዲዋርንና የፒስ …
በደቡብ ኢትዮጵያ ግጭት ተቀስቅሶ አምስት ሰዎች ሲሞቱ በርካቶች መቁሰላቸው ተገለፀ። የግጭቱ መንስኤ በኦሮሚያና በደቡብ ክልል ነዋሪዎች ዘንድ የይገባኛል አተካሮ ያስነሳችው ኤዶ የተባለችው ቀበሌ መሆኗም ተነግሯል።
የዛሬ አስራ-ስምንት አመት ግድም ካስመራ-ተመሳሳይ ቃል ተስምቶ ነበር።በሁለት ሺሕ-ሁለት ከዲሊ-ምሥራቅ ቲሞር፥ ክዚያ በፊትና በመሐሉ ከብዙ የቀድሞ የሶቬት ሕብረት ሪፐብሎክ ርዕሠ-ከተሞች ብዙ ተስምቶ ነበር።ዛሬ ጁባ ነዉ-ተረኛዉ።ነገስ?
(ደጀ ሰላም፤ ጃኑዋሪ 10/2011፤ ጥር 2/2003 ዓ.ም)፦በገና በዓል አከባበር ዙሪያ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ ተማሪዎች እና በአስተዳደሩ መካከል አለመግባባት መፈጠሩን ተከትሎ ተያያዥ ጉዳዮችን ስንዘግብ መቆታችን ይታወሳል። ይህንን ዜና “ሪፖርተር ጋዜጣ” እና “ኢትዮጵያ ትቅደም፤ EthiopiaFirst” የተሰኘው ድረ ገጽ ጽፈውበታል። በዚህ ጉዳይ ያለንን አስተያየት ማቅረባችንን …
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰላምና የአንድነት ኮሚቴ በሜሪላን ከተማ ባለፈው ሳምንት መጀመሪያ ላይ አድርጎት በነበረው ስብሰባ ለመጪ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰላምና የአንድነት ኮሚቴ በሜሪላን ከተማ ባለፈው ሳምንት መጀመሪያ ላይ አድርጎት በነበረው ስብሰባ ለመጪው የሰላምና የእርቅ ውይይት አስፈላጊ በሆኑ ቅድመ ዝግጅቶች ላይ እንደሚወያይና ውሳኔ እንደሚያስተላልፍ ተጠብቆ ነበር። በዚህም መሠረት የደረሰን ዘገባ እንደሚያመለክተው የእርቅ ውይይቱን ስፍራ እና …
ብጹዕ አቡነ መልከጼዲቅ – ሊቀ ጳጳስ በስደት የሚገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
በውድነህ ዘነበ በአገሪቱ ንግድ ውስጥ ተጽእኖ መፍጠር የሚያስችል አቅም አላቸው የተባለላቸው ነጋዴዎች ያሉባቸውን ችግሮች መግለጽ ባልደፈሩበት መድረክ፣ መንግሥት ባልተጠበቀ ሁኔታ በመሠረታዊ የፍጆታ ዕቃዎች ላይ የመሸጫ ዋጋ ጣሪያ ወስኗል፡፡
– መርማሪ ቡድኑ አዲስ አበባ ሊመጣ ነው– የሊባኖስ ባለሥልጣናት የተጠየቁትን መረጃዎች አልሰጡምበቃለየሱስ በቀለ ባለፈው ዓመት ጥር ወር ከቤይሩት ወደ አዲስ አበባ 82 መንገደኞችን አሳፍሮ በረራ ሲጀምር በሜዲትራኒያን ባሕር ላይ ድንገተኛ አደጋ በደረሰበት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 737-800 አውሮፕላን ላይ በመካሄድ …
በአስፋው ብርሃኑ፣ ከሐዋሳ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መስተዳድር ሲዳማ ዞን፣ ወንዶ ገነት ወረዳ፣ በጉጂ ኦሮሞ ተወላጆችና በሲዳማ ብሔረሰብ መካከል ታኅሣሥ 24 ቀን 2003 ዓ.ም. ከምሽቱ 4 ሰዓት አካባቢ በተቀሰቀሰ ግጭት፣ የአምስት ሰዎች ሕይወት የጠፋ ሲሆን፣ ለጊዜው ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ …
በየማነ ናግሽ በምሥራቅ አፍሪካ አዲስ አገር ይፈጥራል ተብሎ የሚጠበቀው የደቡብ ሱዳን ሕዝበ ውሳኔ ዛሬ ይደረጋል፡፡ በዛሬው ዕለት በ2,638 የምርጫ ጣቢያዎች የሚደረገው ሕዝበ ውሳኔ ዝግጅት በቂ መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት አስታውቋል፡፡
በታምሩ ጽጌ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሳይንስ ፋኩልቲ ተማሪዎች በገና በዓል አከባበር ምክንያት ከዩኒቨርሲቲው ኃላፊዎች ጋር ባለመስማማታቸው፣ ታህሣሥ 27 ቀን 2003 ዓ.ም. ከቀኑ 11 ሰዓት አካባቢ ጀምረውት የነበረውን ረብሻ የአዲስ አበባ ፖሊሶችና ፌዴራል ፖሊስ በመተባበር በቀላሉ ተቆጣጠሩት፡፡
በጋዜጣው ሪፖርተር የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ለሚያካሂደው 5ኛ ጠቅላላ ጉባዔ ባደረገው ቅድመ ውይይት፣ ኢትዮጵያ ከሊበራል ዴሞክራሲ አስተሳሰብ ጋር ሳትተዋወቅ በመቆየቷ ምክንያት ለውስብስብ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ችግሮች መጋለጧን አስታወቀ፡፡
በብርቱካን ፈንታ መንግሥት ባወጣው ፖሊሲ መሠረት የመምህራን ሥልጠናን በስፔሻላይዜሽን ማድረጉን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ፡፡
በታምሩ ጽጌ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሦስተኛ ወንጀል ችሎት በተለያዩ ሁለት የእምነት ቦታዎች ላይ ሰኔ 26 እና ሐምሌ 25 ቀን 2002 ዓ.ም ሁለት ግለሰቦችን መግደላቸው በምስክርና በማስረጃ የተረጋገጠባቸው ሁለት ወንድማማቾች፣ በሞት እንዲቀጡ ታህሣሥ 27 ቀን 2003 ዓ.ም የቅጣት ውሳኔ አስተላለፈ፡፡
በውድነህ ዘነበ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሚቀጥሉት ሦስት ሳምንታት ውስጥ ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ተገንጥሎ የሚወጣውን የኦፕሬሽን ዘርፍ በኮርፖሬሽን ደረጃ ሊያዋቅረው ነው፡፡
በዳዊት ከበደ የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ዋና ከተማ በሆነችው መቀሌ ለዓመታት የዘለቀው የመጠጥ ውኃ ችግር ተባብሶ መቀጠሉን የከተማዋ ነዋሪዎች እየገለጹ ነው፡፡
የቪኦኤን የገና ዝግጅት ያድምጡ፡፡
የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መኢአድ፣ ትልቅ ቀዉስ ዉስት እንደገባ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዜና ያመልክታል። የድርጅቱ ሊቀመንበር አቶ ኃይሉ ሻዉል ከሃላፊነታቸዉ እንደሚነሱ በተደጋጋሚ ካሳወቁ በኋላ እንደገና ሊቀመንበር ሆነዉ በቅርብ መመረጣቸዉ ይታወሳል። ይህንንም ተከትሎ በድርጅቱ አመራር አባላት ዉስጥ ከፍተኛ ዉዝግቦችና አለመግባባቶች እንደተፈጠሩ …
ቅዳሜ ጃንዋሪ ስምንት ተስፋ የተባሉ ደራሲ አቦጊዳ እና ኢትዮጲያን ሪቪው በተባሉ ድረ ገፆች ላይ “ማህበረ ቅዱሳንና የ ኢትዮጲያ ቤ/ክ ተሐድሶ ያስፈልጋታል የሚሉ ተሐድሶዎች” በሚል ርዕስ እጅግ አስቂኝ ፅሁፍ አውጥተዋል። ተስፋ እንደተለመደው እውነቱን ሀሰት፣ውሸቱን ደግሞ እውነት እያሉ ስለ ማህበረ ቅዱሳንና ተሐድሶ …
ማህበረ ቅዱሳንና የተሐድሶ ነገር ለተስፋ የተሰጠ መልስ አዲሱ ተስፋዬ መንግሰቱ ለደጀ ሰላም Read more »
ክፍል አንድ ተሐድሶዎች እነማን ናቸው? ብዙ ጊዜ ቤተ ክርስቲያን ስሄድ የስብከት ካሴት ሳዳምጥ፤ የተለያዩ ሥነ ጽሑፎችን ሳነብ ፡ተሃድሶዎች ተሐድስዎች፡ የሚል ጩኸት እሰማለሁ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ሥር የተቋቋመው ማህበረ ቅዱሳን የሚባለው ድርጅት አባላቱም ሆኑ አመራሮቹ ስለተሃድሶዎች በስብከታቸው እና በጽሑፋቸው ሁሉ …
ማህበረ ቅዱሳን እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ተሃድሶ ያስፈልጋታል የሚሉ ተሃድሶዎች በተስፋ አዲስ Read more »
እንዳለፉት ዓመታት ሁሉ የ2003 ዓ.ም. የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን በዓለ ጥምቀት በደመቀ ሁኔታ ለማክበር የሎስ አንጀለስ ድንግል ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በከፍተኛ ዝግጅት ላይ ትገኛለች። ይህ በዓል ከኢትዮጵያ ውጭ ለየት ባለና እጅግ በደመቀ ሁኔታ ላለፉት አሥራ አንድ ዓመታት …
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ !!!!
An 15th century Ethiopian icon of the infant Christ child sitting on his mother’s knee was discovered after it was cleaned by a British charity. The central panel of the triptych had over the centuries become blackened with the sprinkling …
ገና በዓመት ውስጥ ከሚከበሩት ዐበይት በዓላት አንዱ ነው። የገና መንፈስ፣ በገሃዳዊው ህይወት ረገድም ፣ ከመለኮታዊው ትርጉም የሚስማማ እንጂ የሚለይ እንዳልሆነ የሃይማኖቱ መምህራን ያስረዳሉ።
የፊታችን እሁድ ፣ የደቡብ ሱዳን ህዝብ ፤ የአገሪቱ አንድነት እንደተጠበቀ በካርቱም አገዛዝ ሥር ለመቆየት ወይም ተገንጥሎ የራሱን መንግሥት ለማቋቋም ፤–ከሁለት አንዱን ለመወሰን አደባባይ ወጥቶ ድምፅ ይሰጣል። አሁን ጁባ ውስጥ የምትገኘው የዶቸ ቨለ ባልደረባ ዚሞነ ሽሊንድቫይን ፣ ብዙኀኑ ነጻነትን እንደሚመርጡ ጥርጥር …
(ኢትዮ እማማ) ኢትዮጵያ ውስጥ በየጊዜው የሲሚንቶ ዋጋ እየጨመረ ከመሄዱም በላይ የወያኔ መንግስት ከውጪ ሲሚንቶዎችን ማስመጣት ቢጀምርም ዋጋው በአሁኑ ወቅት ከማሸቀብ አልፎ ጣሪያ መንካት ጀምሯል። የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ከውጪ ያስመጣው 150,000 ቶን ሲሚንቶ የጫነው የመጀመሪያ መርከብ ጅቡቲ ወደብ የደረሰ ሲሆን በቀጣዩ …
የንግድ ሚኒስቴር ከታህሣስ 28 ቀን 2003 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ የሚኾን ቋሚ የችርቻሮ ዋጋ ተመን ይፋ አደረገ፡፡ በመላው አገሪቷ የሚገኙ የችርቻሮ መደብሮች በአጠቃላይ አዲሱን የዋጋ ተመን ዝርዝር እንዲለጥፉ ግዴታ ተጥሎባቸዋል፡፡ ዛሬ ሚኒስቴር መሥርያ ቤቱ ከንግዱ ማኀበረሰብ ጋር በጠቅላይ ሚኒስትሩ ቢሮ ባደረገው …
በታምሩ ገዳ አቶ መለስ ዜናዊ በአፍሪካ ውስጥ ካሉ መሪዎች በአስተዳድራቸው ደካማ ነጥብ ከተሰጣቸው ከመጨረሻዎቹ እና ሰልጣንን ሙጥኝ ከአሉት በጣት ከሚቆጠሩት የአገር መሪዎች ተርታ ተካተቱ፡፡ የፈርንጆቹን አሮጌ አመት መገባደድን ተከትሎ በአህጉሪቱ ውስጥ የተደረጉ የተለያዩ አገራዊ እና አካባቢያዊ ጉዳዮችን በመዳስስ እና የሃምሳ …
የአፍሪካ የጥሩ መሪነትን የብቃት ደረጃ ይፋ ሆነ: አቶ መለስ 39 ደረጃ ላይ ይገኛሉ Read more »
“ሚሚ” በሚል ቅጽል ስም የምትታወቀው መሃንዲስ በሰበታ ከተማ የመሬት አስተዳደር ጉዳይ ላይ “ፈላጭ ቆራጭ” እንደነበረች ምንጮቻችን ገልጸዋል። ግለሰቧ ለአዜብ መስፍን ከፍተኛ መጠን ያለው መሬት የሰጠው የመሬት አስተዳደር ቢሮ ባልደረባ ከመሆኗም ባሻገር፣ የአባ ዱላ ገመዳ የቅርብ ሰው እና ስራ አስፈጻሚ መሆኗን …
የአባ ዱላ ገመዳ የቀኝ እጅ የምትባል መሃንዲስ ቤት ክምር ብር መገኘቱን መረጃ አመልክቷል Read more »
ስራ ፍለጋ ወደ አዲስ አበባ የመጡ ዜጎች ለችጋር እና እንግልት መዳረጋቸው ሳያንስ በትግራዪ ገዢ ጉጅሌ ፌዴራል ፖሊስ ጥቃት እየተፈጸመባቸው እንደሆነ ከመዲናይቱ የደረሰን ዘገባ አሳይቷል። የግንቦት 7 ድምጽ ሬድዮ ሪፖርተር ከአዲስ አበባ አጠናቅሮ በላከው ዘገባ እንደገለጸው፥ ባለፈው አርብ በተለምዶ መገናኛ፣ ሜክስኮ …
ስራ ፍለጋ ወደ አዲስ አበባ የመጡ ዜጎች በፌዴራል ፖሊስ ጥቃት እየተፈጸመባቸው ነው Read more »
‹‹ማንኛውንም ዓይነት ሃይማኖታዊ ሥርዐት በዩኒቨርስቲው ግቢዎች ውስጥ ማካሄድ እጅግ በጣም የተከለከለ መሆኑን በመገንዘብ ከዚህ ዐይነቱ ድርጊት እንዲቆጠቡ እናሳስባለን፡፡›› (የአ.አ.ዩ ፕሬዝዳንት) ‹‹የወጣው መግለጫ ግራ የሚያጋባ ነው፡፡››(ተማሪዎች) ‹‹የቤተ ክርስቲያን ልጆች የለመዱትን በዓል ለማክበር ቢከለከሉ በሚመጣው ችግር ዩኒቨርስቲው እንዳይጠየቅበት ቢያስብበት መልካም መሆኑን እንገልጻለን፡፡›› …
የተማሪዎቹ የልደት በዓል ዋዜማ መርሐ ግብር በጠቅላይ ቤተ ክህነት አዳራሽ ተካሄደ Read more »
በአለማችን ልማትን ለማስፋፋት እና የሰዉን አዕምሮ ለማበልጸግ በቅድምያ የህብረተሰብን አስተሳሰብ ሰነ-ልቦናዊ አቋም፣ ሃይማኖት አገረሰባዊ ልማድ፣ በአጠቃላይ ባህሉን ማወቅ ተቀዳሚ ተግባር መሆኑን ምሁራን ይገልጻሉ።
ዳዮክሲን ወይም በጀርመንኛዉ ዲዮክሲን የተባለዉ መርዛማ ንጥረ ነገር በተለይ እንቁላልና ሥብ ሥጋ የሚመገቡ ሰዎችን ለአደገኛ ነቀርሳ ወይም ካንሰር እንደሚዳርግ የጤና ባለሙያዎች ያስጠነቅቃሉ
መንግሥት በተለይ ለምግብ ሸቀጦችና ቁሳቁሶች የዋጋ ተመንም አዉጥቷል።ሕጉን ለነጋዴዎች ለማስተዋወቅ ዛሬ በተደረገ አንድ ሥብሰባ ላይ እንደተነገረዉ አዲሱ ሕግ የማያከብር ነጋዴ ቆንጣጭ ቅጣት ይጣልበታል
ትናንት ሌሊቱን ከአ.አ.ዩ አራት ኪሎ ካምፓስ ከተወሰዱ ተማሪዎች 21ዱ አልተመለሱም፤ በባሕር ዳር፣ ደብረ ብርሃን እና ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲዎች ተመሳሳይ እግድ ተላልፏል፤ ከተማሪው ተወካዮች ጋራ የተወያዩት የጠቅላይ ቤተ ክህነት ሐላፊዎች የዩኒቨርሲቲውን አስተዳደር አነጋግረዋል፤ ‹‹እግዱ በሃይማኖታዊ ማንነታችን እየደረሰብን ላለው መድልዎ አስከፊ መገለጫ …
ልደትን በግቢያቸው እንዳያከብሩ በመታገዳቸው የተቃወሙ ተማሪዎች በፖሊስ ታግተዋል Read more »