ሁለት አዳዲስ የጡመራ መድረኮች


(ደጀ ሰላም፤ ጃኑዋሪ 11/2011፤ ጥር 3/2003 ዓ.ም)፦ በዚህ ሰሞን አዳዲስ የጡመራ መድረኮች ወደ ንባብ ብቅ ብለዋል። አዲስ የጡመራ መድረክ (ብሎግ) በመክፈት አገልግሎት መስጠት የጀመሩት “አደባባይ” (የዲ/ን ኤፍሬም እሸቴ) እና “ግእዝ በመስመር ላይ፤ GeezOnline” ይሰኛሉ። 

http://www.adebabay.com/ 
http://www.geezonline.org/

መልካም ንባብ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*