መንግሥት ለዳያስፖራው አዲስ ፖሊሲ አረቀቀ

• ከዳያስፖራው ጋር ሰፋፊ ውይይቶችን ለማካሄድ ተዘጋጅቷል

በውድነህ ዘነበ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንንና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን (ዳያስፖራ) ወጥ በሆነ መንገድ ማስተናገድ ያስችላል ያለውን አዲስ ፖሊሲ አረቀቀ፡፡