የሳይንስ ፋኩልቲ ተማሪዎች ጀምረውት የነበረውን ረብሻ ፖሊስ ተቆጣጠረው
በታምሩ ጽጌ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሳይንስ ፋኩልቲ ተማሪዎች በገና በዓል አከባበር ምክንያት ከዩኒቨርሲቲው ኃላፊዎች ጋር ባለመስማማታቸው፣ ታህሣሥ 27 ቀን 2003 ዓ.ም. ከቀኑ 11 ሰዓት አካባቢ ጀምረውት የነበረውን ረብሻ የአዲስ አበባ ፖሊሶችና ፌዴራል ፖሊስ በመተባበር በቀላሉ ተቆጣጠሩት፡፡