የመንገዶች ባለሥልጣን ኦፕሬሽን ዘርፍ ኮርፖሬሽን ሆኖ ሊዋቀር ነው

በውድነህ ዘነበ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሚቀጥሉት ሦስት ሳምንታት ውስጥ ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ተገንጥሎ የሚወጣውን የኦፕሬሽን ዘርፍ በኮርፖሬሽን ደረጃ ሊያዋቅረው ነው፡፡