የቄራዎች ድርጅት ለእርድ የሚቀርቡ ሰንጋዎች ቁጥር ማነስ አስደንግጦታል

በታደሰ ገብረ ማርያም

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሰሞኑን ለእርድ የሚቀርቡ ሰንጋዎች ቁጥር ከዕለት ወደ ዕለት እየቀነሰ በመምጣቱ ድንጋጤ ውስጥ መግባቱን አስታወቀ፡፡