ኢዴፓ ኢትዮጵያ ከሊበራል ዴሞክራሲ ጋር አለመተዋወቋ ውስብስብ ችግሮች ውስጥ ከቷታል አለ

በጋዜጣው ሪፖርተር

የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ለሚያካሂደው 5ኛ ጠቅላላ ጉባዔ ባደረገው ቅድመ ውይይት፣ ኢትዮጵያ ከሊበራል ዴሞክራሲ አስተሳሰብ ጋር ሳትተዋወቅ በመቆየቷ ምክንያት ለውስብስብ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ችግሮች መጋለጧን አስታወቀ፡፡