በብርቱካን ፈንታሐሙስ ጥር 5 ቀን 2003 ዓ.ም. ሳሪስ ካዲስኮ አካባቢ አንድ ተሽከርካሪ በተማሪዎች ላይ ባደረሰው አደጋ የአንዲት ተማሪን ሕይወት ማለፍ ተከትሎ፣ የሠፈሩ ነዋሪዎችና ተማሪዎች አደጋ እያደረሰ ያለው መንገድ እንዲዘጋ ወይም መፍትሔ እንዲሰጣቸው ሰላማዊ ሠልፍ በመውጣት ጠየቁ፡፡

በኃያል ዓለማየሁመንግሥት ከጥር 30 ቀን 2003 ዓ.ም. ጀምሮ ከቤንዚን ጋር የሚቀላቀለውን የስኳር ተረፈ ምርት የሆነውን የኢታኖል መጠን ወደ 10 በመቶ ከፍ ለማድረግ ዕቅድ መያዙን ሥራውን በበላይነት የሚመራውና የሚከታተለው የኢነርጂና የውኃ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

በታምሩ ጽጌበሐረሪ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሐረር ከተማ ሸዋበር በሚል መጠሪያ የሚታወቀው የገበያ ቦታ ጥር 4 ቀን 2003 ዓ.ም. ከምሽቱ 5 ሰዓት አካባቢ በደረሰ የእሳት ቃጠሎ ግምቱ ከ10 እስከ 15 ሚሊዮን ብር ግምት ያለው ንብረት መውደሙን የከተማው ሥራ አስኪያጅ አስታወቁ፡፡ የሱቆቹ …

በሐረር ከተማ የደረሰው የእሳት ቃጠሎ ያወደመው ንብረት ግምት በውል አልታወቀም Read more »

በምሕረት ሞገስመንግሥት ከታኅሣሥ 28 ቀን 2003 ዓ.ም. ጀምሮ ተግባራዊ ባደረገውና የዋጋ ቁጥጥር የሚደረግባቸው መሠረታዊ የንግድ ዕቃዎችን ለመወሰን በወጣው የሕዝብ ማስታወቂያ ዙርያ በታዩት ችግሮች ላይ አባላት ከሆኑና ካልሆኑ አሠሪዎች፣ ከመንግሥት አካላትና ከሸማቹ ጋር ነገ ጥር 9 ቀን 2003 ዓ.ም. በሠራተኛና ማኅበራዊ …

አሠሪዎች ፌዴሬሽን በዋጋ ቁጥጥሩ ችግሮች ዙርያ አሠሪዎችን ነገ ያወያያል – የመንግሥትን የዋጋ ተመን አምንበታለሁ አለ Read more »

በብርሃኑ ፈቃደበቅርቡ የወጣውን የሸቀጦች ዋጋ ተመን ተከትሎና በቢራ ችርቻሮ ዋጋ ላይ የተደረገውን የዋጋ ቅናሽ በማገናዘብ አንዳንድ የቢራ ፋብሪካዎች የዋጋ ማስተካከያ እንደማያደርጉ ገለጹ፡፡

‹‹ወረዳው ለ25 ዓመት የቆየውን የፀበል ቦታችንን አፍርሶብናል››የጎፋ መብራት ኃይል ዑራኤል ፀበል ደብር‹‹ያፈረስኩት ሕጋዊ ፈቃድ ስለሌላቸው ነው››የወረዳው አስተዳደር ጽሕፈት ቤት በብርቱካን ፈንታ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ልዩ ቦታው መብራት ኃይል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በሚገኘው የኮንዶሚኒየም ግቢ የሚገኘው የዑራኤል …

ሰበካ ጉባዔውና ወረዳው እየተወዛገቡ ነው Read more »

በሚኪያስ ሰብስቤየፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አንደኛ ወንጀል ችሎት የቴሌ የቀድሞ ዋና ሥራ አስፈጻሚ የነበሩት አቶ ተስፋዬ ብሩን ጨምሮ በ16 ተከሳሾች ላይ ‹‹የሞባይል ስልክ መስመር ለማስፋፋት የወጣውን ጨረታ ፕሮጀክት ያለአግባብ ኤሪክሰን እንዲያሸንፍ አድርገዋል›› በሚል ጥር 3 ቀን 2003 ዓ.ም. የጥፋተኝነት ውሳኔ …

እነ ተስፋዬ ብሩ በአንድ መዝገብ ጥፋተኛ ተባሉ Read more »

  በአስራት ሥዩምና ኃይሌ ሙሉየኢትዮጵያ ገቢዎችና የጉምሩክ ባለሥልጣን በአዲስ አበባ ከተማ ለሚገኙ ሆቴሎች በሆቴሎቻቸው የህንፃ ግንባታዎች ወቅት ከውጪ ከቀረጥ ነፃ ባስገቧቸው የግንባታ ዕቃዎች ላይ ዝርዝር መረጃ እንዲያቀርቡ ጠየቀ፡፡

በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ የሚመራው ቅዱስ ሲኖዶስ እና በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ የሚመራው ቅዱስ ሲኖዶስ ከተወጋገዙ ዓመታት አልፈዋል። አሁን ለመታረቅ በዝግጅት ላይ መሆናቸውን ስንሰማ እጅግ ደስ ብሎን በጉጉት እየጠበቅነው ነው ነገር ግን አንዳድ እንቅፋቶች ይኖራሉ ብለን ስለምናምን እነዚህን …

ለሁለቱ ሲኖዶሶች የእርቅ እንቅፋት ሊሆኑ ከሚችሉ ነገሮች ከሙሉ ሰው Read more »

የ ኢትዮጵያ ተዋህዶ ቤተክርስትያንን ለማፈራረስ በተለያዩ ግዜያት በርካታ ሙከራዎች ተደርገዋል።መሰረትዋ በ ዓለት ላይ የሆነው ተዋህዶ ግን በማንም ሳትንበረከክና ሳትፈርስ ለሁለት ሺ አመታት ተጉዛ እዚህ ደርሳለች። ፈተናው ግን አሁንም አልቆመም። የወቅቱ የቤተ ክርስትያን ፈታኞች ደግሞ በደጉ፣ በሊቁና በታላቁ የኢትዮጵያ ንጉስ አፄ …

አፄ ዘርኤአቆብና የኢትዮጵያ ቤተ ክርስትያን ፡- ታሪክ ማፋለስና ቅዱሳን መሳደብ ይቁም Addisu Tesfaye Mengistu Read more »

የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን (ኢሳት) ሥራ ከጀመረ ካለፈው የሚያዚያ ወር 2002 ዓም ጀምሮ በተለያዩ ደረጃዎች ያጋጠሙትን ችግር እየተቋቋመ በርካታ ፕሮግራሞችን በቀጥታ ወደ ሀገር ቤት በማስተላለፍ ከፍተኛ የህዝብ ቀልብ ለመሳብ በቅቷል፣ ይህን ሥራውን ዛሬም ቀጥሏል። ኢሳትን ከምስረታው ጀምሮ አሁን ከደረሰበት ደረጃ ያደረሱት …

ኢሳትን በመደገፍ ኢትዮጵያንና ህዝቧን እንታደግ፣ ከኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን (ኢሳት) የተሰጠ መግለጫ፣ Read more »

"ይህ የክርስትናችን ፍሬ ነው፤ እግዚአብሔር ለበጎ አድርጎልናል፡፡"(ተማሪዎቹ)  "እግዚአብሔር ባወቀ ወደ እስር ቤት ወስዶ አስተምሮኛል፤ ወደ ቀደመ ሃይማኖቴ ተመልሻለሁ፡፡" (ደጀ ሰላም፤ ጃኑዋሪ 15/2011፤ ጥር 7/2003 ዓ.ም)፦ በልደተ ክርስቶስ የበዓል ዋዜማ አከባበር ጋራ በተያያዘ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አራት ኪሎ ካምፓስ ‹‹ሁከት ቀስቅሳችኋል፤ በንብረት …

ፍርድ ቤት ተማሪዎቹ በዋስ እንዲለቀቁ ወሰነ Read more »

(ኢትዮ እማማ) ግብፅና ኢትዮጵያ በዓባይ ጉዳይ ቀደም ሲል፣ በቅኝ ግዛት የተደረሰባቸውና ኢትዮጵያን ያገለሉ ሁለት ስምምነቶች (ማለትም እ.ኤ.አ. የ1929 እና የ1959) የናይልን ውኃ ግብፅንና ሱዳን ብቻ ተጠቃሚ የሚያደርጉ ስለነበሩ ይህ ሁኔታ እንዲስተካከል ከአፄ ዮሐንስ 4ኛ ዘመን ጀምሮ ጥረት ቢደረግም የግብፅ ወራሪዎች …

በዓባይ ጉዳይ (ናይል) ግብፅና ኢትዮጵያ ተካረዋል ! ሆስኒ ሙባረክ አዲስ አበባ አይሄዱም! Read more »

የኢትዮጵያን የፖለቲካ ችግር ከትውልድ ጋራ አያይዘው ለመረዳትና ለመፍታት የሚሞክሩ ብዙ ኢትዮጵያውያን አሉ። እርግጥ አንድ ትውልድ የአገርን ችግሮች በተለያዩ ምክንያቶችና የታሪክ አጋጣሚዎች ሊፈታ ወይም ሊያባብስ ይችላል። ሆኖም የኢትዮጵያን ችግሮችም ይሁን መፍትሔዎች በአንድ ትውልድ ሥራዎች ውስጥ መፈለግ/መጠበቅ ወደ ተሳሳተ ድምዳሜ ሊያደርስ ይችላል። …

የጠፋው ትውልድ [አንድ ለቅዳሜ] Read more »

በኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ጉድለት መኖሩን ቢታዘቡም ኢትዮጵያ ከፍተኛ የልማት ፍላጎት ያላት ሃገር መሆኗን ሰሞኑን በኢትዮጵያ ጉብኝት ያደረጉት የጀርመን የኢኮኖሚ ልማትና የትብብር ሚኒስትር አስታወቁ፡፡ ሚስተር ዲርኬ ኒበል በጉብኝታቸው ወቅት ከጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ጋር ተገናኝተው መነጋገራቸውንና ኢትዮጵያ ከሃገራቸው ዋነኛ የትብብር አጋሮች አንዷ …

ኢትዮጵያና ጀርመን Read more »

በቅርቡ በEthiomedia.com ላይ በወጣዉ ዜና የኢትዮጵያ አርበኞች ግንባር ተዋጊዎች በሻቢያ እንደተረሸኑ የሚገልጽ ዜና ሳነብ በጣም አዘንኩ። ሻቢያ አያደርገዉም አልልምም። እ. አ. አ. በታህሳስ ወር 2010 ዓ. ም. “ሻቢያን ማመን ጉም እንደመዝገን ይቆጠራል” በሚል ርዕስ አንድ ያወጣሁት መጣጥፍ በድህረ ገጾች ላይ …

ስታሊኒስቶችን ማመን ቀብሮ ነዉ! ሸንቃጣዉ ዘካሊፎርኒያ Read more »

በአራዊተ መንጋ ተወርሮ ቤታችን ጀምረን ጥገና ዘሞ ምሰሶአችን አንዱ እስባለሁ ሲል ሌላኛው ጎትቶ ፈረሰ ቤታችን “መሀንዲሱ” በዝቶ :: ፍርስራሹን ቤቴን፣ … ዕድሌ እንዳየብኝ እንግልተ ጎርፉን፣ … ቢያጥለቀልቅብኝ ሀሩር፣ … እና ቁሩ ሲፈራረቁብኝ ከበረሀ አድሬ ጠኔ በረታብኝ :: ጠኔ ያጠነነው ክዶኝ …

አይ ሀገሬ ! ዘለቀ ጀምበሩ (ከቶሮንቶ) Read more »

የቤተ ክትስሪያኒቱን ታሪክ ማወቅ አሁን ያለባትን ችግሮች ከምንጩ ለመረዳት እና መፍትሔውን ለመሻት ያስችላል። ቤተ ክርስቲያን በኢትዮጵያ ስትመሠረት የነበረውን የሐገሪቱን ሁኔታ የሕዝቧን ባሕል ወደ ኋላ መለስ ብሎ መቃኘት ተገቢ ነው። ሀ ኢትዮጵያ ቅድመ ክርስትና 1.0 ኢትዮጵያ የሚለው ስያሜ ከሄት መጣ? 1.1 …

የኢትዮጵያ ኦርቶስዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክርስቲያን ታሪክ በአጭሩ – በተሃድሶዎች እይታ። Read more »

እሥረኞቹ የተለቀቁት ባለፈው ጥቅምት ወር ባደረጉት ስምምነት መሠረት መሆኑንም ሣላሁዲን ማኦ አመልክተዋል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ስምምነቱ በአንድ የኢትዮጵያ መንግሥት ከአንድ ግለሰብ ጋር ያደረገውና በእርሣቸው ወገን ተቀባይነት የሌለው መሆኑን የኦብነግ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ አባልና የኢትዮጵያ ጉዳይ ኃላፊ አቶ ሃሰን አብዱላሂ ተናግረዋል፡፡ …

የኦብነግ እሥረኞች መፈታት ጉዳይና የግንባሩ ውዝግብ Read more »

የአውሮፓዊያኑ 2011 ዓ.ም እነሆ ሁለተኛ ሣምንቱን እያገባደደ ነው፡፡ የተፈጥሮ አካባቢ ክስተቶች በምጣኔ ኃብቱ እና በፖለቲካው ላይ የሚያሣድሩት ጫናና ተፅዕኗቸው እየሰፋና እየጎላ የሚሄድ መሆኑም ይታያል፡፡ በምግብ ደኅንነት፣ በኃይል አቅርቦትና መጓጓዣም ላይ ያተኮሩት ፖሊሲዎች ሊዘረዘሩ ከሚችሉት መካከል ጥቂቶቹ ናቸው፡፡ እነዚህ ዘርፎች በተፈጥሮ …

የአየር ንብረት ለውጥና መጭ አዝማሚያው Read more »

አምባገነኖች የሚገዙትን ህዝብ ለመቆጣጠር ከሚወስዷቸው እርምጃዎች ቀዳሚው የመረጃ ፍሰትን መቆጣጠር ነው። እነሱ ከሚሉት ውጭ እንዳይሰማ ለማድረግ ወደ ህዝብ ጆሮ የሚደርሱትን ነገሮች ሁሉ የመቆጣጠር ተግባር ይፈጽማሉ። ከዚህም በተጨማሪ ውሸትን ደጋግሞ በማውራት እውነት ለማስመሰል ይተጋሉ። ይህ የአምባገነን ሥርዓቶች ሁሉ የጋራ ባህርይ ነው። …

ለነፃ ሚዲያ መኖር የምናደርገው ትግል የነፃነት ትግሉ አካል ነው!!! Read more »

ወያኔ ለድል አብቅቶኛል ብሎ የሚመጻደቅበትን የትግራይ ብሄረሰብ ዋና የድጋፍ መሠረቱ አድርጎ ለመቀጠል ባለው ስትራቴጂ ላለፉት 20 አመታት ክልሉን ኢሚዛናዊ የሆነ የኢኮኖሚ ተጠቃሚ ለማድረግ እያደረገ ካለው ጥረት በተጨማሪ በአገር ውስጥና ከአገር ውጪ የሚሰጡትን የትምህርት ዕድሎች ላይ በአመዛኙ የትግራይ ተወላጆች ከፍተኛውን የተጠቃሚነት …

የትግራዩ ገዢ ጉጂሌ የሚያካሂደው ዘረኝነት በትምህርት መስክም ተጠናክሮ መቀጠሉ ታወቀ Read more »

ዘረኛው እና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ለመጪዎቹ አምስት አመታት በእድገት ስም ላወጣው እቅድ እርዳታ መሰብሰብ በሚል ሰበብ ህዝብ ለመዝረፍ የጠነሰሰው አላማ የህዝብ ተቃውሞ ገጥሞታል። ከአዲስ አበባ የደረሱን መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፥ ገንዘብ እንዲያዋጡ በአገዛዙ ካድሬዎች ማስፈራራት እየተደረገባቸው ያሉት የመዲናይቱ ነዋሪዎች እምቢታቸውን በድፍረት እየገለጹ …

የኢትዮጵያ ህዝብ የዘረኛውን አገዛዝ ዘረፋ እየተቃወመ ነው Read more »

በወያኔ የተሳሳተ የኢኮኖሚ ፖሊሲ የተፈጠረውን የኑሮ ውድነት ለማረጋጋት ተብሎ የወጣው የምግብ ሽያጭ ተመን አነጋጋሪ ሆኖ መሰንበቱ ተዘገበ። የገና በአልን አስመልክቶ የጎጠኛው ቡድን መሪ መለስ ዜናዊ የነግድ ማህበረሰቡን ሰብስቦ ያደረገው ንግግርና ያነን ተከትሎ የወጣው የዋጋ ተመን ሰሞኑን የህዝብ የመነጋገሪያ አጀንዳ ሆኖ …

በወያኔ የተሳሳተ የኢኮኖሚ ፖሊሲ የናረው የምግብ ሽያጭ ተመን አነጋጋሪ ሆኖ መሰንበቱ ተዘገበ Read more »

ጎጠኛው የወያኔ ቡድን የፈጠራቸውን ሰው ሰራሽ ችግሮች ሽሽት በየጎረቤት ሀገራቱ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ከየሚኖሩባቸው ሀገራት መንግስታት ጋር በመደራደር በግዴታ ወደ አገርቤት እንዲመለሱ እያደረገ መሆኑ ይታወቃል፥ ፣ ሰሞኑን ደግሞ በደቡብ ሱዳን የሚታየውን የፖለቲካ ትኩሳት ምክንያት በማድረግ በሱዳን ሃገር በስደት ላይ የሚኖሩ …

በኢትዮጵያውያን ስደተኞች ላይ የሚደረገው ማሳደድ ተጡዋጡፎ መቀጠሉ ተገለጸ Read more »

የኬንያ ፖሊስ የፈረንጆቹ አዲስ አመት ከጀመረ አንስቶ እስከ አርብ ድረስ ብቻ ሁለት ሺህ ህገ-ወጥ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ማሰሩ ተዘገበ። ደይሊ ኔሽን የተባለው የኬንያ የዜና አውታር እንደዘገበው፥ ድህነትን ሽሽት ወደ ኬንያ የሚፈልሱ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ቁጥር በአገሪቱ ላይ ከፍተኛ ጫናን እያደረገ ነው። የታሰሩ፣ …

የኬንያ ፖሊስ በአንድ ሳምንት ውስጥ ብቻ ሁለት ሺህ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን አስሬያለሁ አለ Read more »

የአዲስ አበባው አራት ኪሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በዚህ ሳምንት ተቃውሞ ማሰማታቸውን እና የዘረኛው አገዛዝ ፌዴራል ፖሊስ ወደ ግቢው መግባቱን የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ድርጅት – ኢሳት – ዘግቦ ነበር። ተቃውሞው የተነሳው የዩኒቨርሲቲው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ተማሪዎች የገናን በዓል በዩኒቨርሲቲው ግቢ ለማክበር …

የአራት ኪሎ ዩኒቨርሲቲ ተቃውሞን ተከትሎ የታሰሩ ተማሪዎች መድረሻቸው አልታወቀም Read more »

(ኢትዮ እማማ) የወያኔ መንግሥት ከገና ዋዜማ ጀምሮ ተግባራዊ ባደረገው የዋጋ ቅነሳ መመሪያ መሠረት በሸቀጣ ሸቀጥ ችርቻሮ ንግድ ላይ የተሠማራ የሀገሪቱ ነጋዴዎች ብቻ ሳይሆኑ ወደ ኢትዮጵያ ምርቶቻቸውን የሚልኩ ነጋዴዎች በአሁኑ ወቅት ኪሳራ እያጋጠማቸው መሆኑን ገለጹ። የኬኒያ ጅምላ ላኪ ነጋዴዎች በሚሊዮን የሚጠጋ …

በኢትዮጵያ የዋጋ ማስተካከያ የኬንያ ነጋዴዎችን ኪሳር ውስጥ ከተተ! ወደ ኢትዮጵያ ምርታቸውን መላክ ያቆማሉ! Read more »

ማሳሰቢያው ‹‹የጣልቃ ገብነት እና የዛቻ ቃል ከመሆን አልፎ ዐመፅን የሚያበረታታ እና የሚያባብስ ሆኖ አግኝተነዋል፡፡››  (የአ.አ.ዩ ፕሬዚደንት ጽ/ቤት) (ደጀ ሰላም፤ ጃኑዋሪ 13/2011፤ ጥር 5/2003 ዓ.ም)፦ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚደንት ጽ/ቤት የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት ከልደተ ክርስቶስ የበዓል ዋዜማ አከባበር ጋራ በተያያዘ …

ዩኒቨርሲቲው ለመንበረ ፓትርያርኩ ማሳሰቢያ ምላሽ ሰጠ Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ጃኑዋሪ 13/2011፤ ጥር 5/2003 ዓ.ም)፦ በልደተ ክርስቶስ የበዓል ዋዜማ አከባበር ጋራ በተያያዘ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አራት ኪሎ ካምፓስ ‹‹ሁከት ቀስቅሳችኋል›› በሚል ለእስር የተዳረጉ 18 ተማሪዎች ዛሬ ጠዋት በአዲስ አበባ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ቀረቡ፡፡ (Read More …

ፍርድ ቤቱ ተማሪዎቹ የይቅርታ ጥያቄቸውን አስተካክለው እንዲያቀርቡ ወይም ‹ጥፋታቸውን› አምነው እንዲከራከሩ ምርጫ ሰጠ Read more »

የጀርመን የልማትና ትብብር ሚኒስትር ዴሪክ ኒብል ዛሬ የአራት ቀናት ጉብኝት በኢትዮዽያ ጀምሯዋል። ሚኒስትሩ የኢትዮዽያን የሰባዓዊ መብት ሁኔታ ትኩረት እንዲያደርጉ ተጠይቋል።

አጋፋሪ ተክሌ (ኦታዋ – ካናዳ) 1- ፖለቲከኛ የህዝብ ነው፦ ብርቱካን ፖለቲከኛ ነች። ወይም ነበረች። ስለዚህ ብርቱካን የህዝብ ነች። ብርቱካንን ጠምጃታለሁ። ምክንያቱም፡ በትንሹ፡ በአስራምናምን አመት የተገነባን ዝናና ሰብእና እንዲህ በዋዛ እንድናጣው አልፈቀድኩም። ይሄንን የግል ደብዳቤ አርቅቄ እንዴት እንደማደርሳት ግራ ቢገባኝ፡ የለም …

ብርቱካን “ቁርጣችንን ንገሪን” – ግልጽ ደብዳቤ ለብርቱካን ሚደቅሳ Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ታኅሣሥ 28 ቀን 2003 ዓ.ም. በአገሪቷ ውስጥ ተጽዕኖ ፈጣሪ ናቸው የተባሉ 584 ነጋዴዎችን በጽሕፈት ቤታቸው አነጋግረዋቸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩም ለኅብረተሰቡ በጣም አስፈላጊ ነው ያሏቸውን 16 ምርቶች የሚሸጡባቸውን ዋጋ ለነጋዴዎቹ አሳውቀዋል፡፡ ከእነዚህም ውስጥ የዱቄት ወተት (450 ግራም) ቀድሞ …

የሰሞኑ የገበያ ውዥንብር Read more »