በዘካሪያስ ስንታየሁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ አቡነ ጳውሎስ በደርግ የተገደሉትን የስድሳዎቹን የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ከፍተኛ ወታደራዊና የሲቪል ባለሥልጣናት ቤተሰቦችን ዛሬ በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን ያነጋግራሉ፡፡

– ንግድ ሚኒስቴር በፍጆታ ዕቃዎች ላይ በነገው ዕለት የሚያካሂደው ስብሰባ ይጠበቃል በብርሃኑ ፈቃደ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሲሊንደር ጋዝ ዋጋ ባለፉት ሁለት ወራት ያሳየው ጭማሪ ከወትሮው የተለየ ሲሆን፣ ምክንያት የተደረጉት ደግሞ የነዳጅ ዋጋ መጨመርና የውጭ ምንዛሪ ለውጥ ናቸው፡፡

በውድነህ ዘነበ ሜታ አቦ ቢራ ፋብሪካን ለመግዛት በመወዳደር ላይ የሚገኙ ኩባንያዎች፣ የፕራይቬታይዜሽንና የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ ፋብሪካውን ለእንግሊዙ ግዙፍ ኩባንያ ዲኤጎ ለመስጠት መንገዶችን እያመቻቸ ነው ሲሉ ወቀሱ፡፡

‹‹አቅሜ ስለማይችል ሱፐር ማርኬቴን ሸጬ ከከፈልኩ በኋላ አገሬ እገባለሁ›› ሚስተር ባምቢስ‹‹የፈጸሙት የግብር ስወራና ማጭበርበር ወንጀል ነው›› ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን በታምሩ ጽጌ የባምቢስ ሱፐር ማርኬት ሳይከፍል የተጠራቀመበት 87 ሚሊዮን ብር ታክስ እንዳለበት የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡

– አውሮፕላንና ሄሊኮፕተር ያስመጣል– የሠልጣኞች ማደሪያ ሕንፃ ለመገንባት አቅዷል በብርሃኑ ፈቃደ የአቢሲኒያ የበረራ አገልግሎት የግል የበረራ ማሠልጠኛ ተቋም በተለያዩ አየር መንገዶች ተቀጥረው መሥራትና ማብረር የሚችሉ አብራሪያዎችን ለማሠልጠን የሚያስችለውን ፈቃድ ከሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን አገኘ፡፡

– የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ተሾመለት በታምሩ ጽጌና በኃይሌ ሙሉ የፌዴራል ዳኞች አስተዳደር ጉባዔ አቶ ጌቱ ገለቴን ከተከሰሱበት የወንጀል ክስ በነፃ ያሰናበቷቸው የከፍተኛው ፍርድ ቤት ቦሌ ምድብ ችሎት ዳኛ አቶ ዘሪሁን ቦዴ፣ ከፍተኛ የሥነ ምግባር ግድፈት መፈጸማቸውን በማረጋገጥ …

አቶ ጌቱ ገለቴ ከተከሰሱበት የወንጀል ክስ ነፃ ያደረጓቸው ዳኛ ተባረሩ Read more »

በሔኖክ ያሬድ በጄኔራል መንግሥቱ ንዋይ በ1953 ዓ.ም. የተካሔደውን የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ታሪካዊ ፋይዳና ከሙከራው ስለሚገኝ ትምህርት የፊታችን ዓርብ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ውይይት እንደሚካሔድ ዩኒቨርሲቲው አስታወቀ፡፡

በኢትዮጽያ በቢዮ ፊዉል ልማት ማለት ለአማራጭ ነዳጅ የተክል እርሻ ስራ ተሰማርተዉ ከሚገኙት የዉጭ ድርጅቶች አንዱ ፍሎራ ኤኮ ፓወር ሃረር ባቢሌ አካባቢ የጀመረዉን ስራ አቋርጦ መዉጣቱን ማስታወቁ ይታወሳል።

የአራት ሃይማኖቶች አባቶች በእስር ላይ የሚገኙ የቀድሞ መንግስት ለስልጣናት እንዲፈቱ ጥረት መጀመራቸውን በይፋ አስታዉቀዋል። ላለፉት 20 ዓመታት የታሰሩት እነዚህ ባለስልጣናት የሚፈቱበት ሁኔታ ህጋዊ መሠረቱ ምን ይሆን?

በዘካሪያስ ስንታየሁ| ሪፖርተር የደርግ ከፍተኛ ባለሥልጣናት በሥልጣን ዘመናቸው በአገሪቱ ላይ በፈጸሙት በደልና ጥፋት ተጸጽተናል በማለት የኢትዮጵያ ሕዝብና የተጐጂ አካላትን ይቅርታ ለመጠየቅ የተቆረጠው የይሁንታ ቀን ተራዘመ፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን፣ የወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ፣ የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያንና የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር …

የደርግ ባለሥልጣናት ለገና መፈታታቸው አጠራጣሪ ሆኗል Read more »

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መኢአድ ቅዳሜ እና ዕሁድ ባካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ ከፖለቲካው ዓለም ራሳቸውን እንዳገለሉ የተናገሩትን የድርጅቱን ፕሬዝዳንት ኢንጅነር ኃይሉ ሻውልን በድጋሚ ለሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት ድርጅቱን እንዲመሩ መርጧል ። ኃይሉ ሻውል ይህን የፓርቲውን ከፍተኛ ሥልጣን ለሌላ ያስረክባሉ ተብሎ ሲጠበቅ ነበር …

የኃይሉ ሻውል ወደ መኢአድ መሪነት መመለስ Read more »

በታምሩ ጽጌ | The Reporter ‹‹ቀበሌ ስሄድ የሚመለከተው ክፍለ ከተማውን ነው ይሉኛል፤ ክፍለ ከተማ ስሄድ ደግሞ እኛን አይመለከተንም፤ የሚመለከተው አስተዳደሩን ነው ይሉኛል፤ አስተዳደሩ ዘንድ ስሄድ ደግሞ ይኼማ የክፍለ ከተማው ሥራ ነው ይሉኛል፤›› ያለችው አርቲስት ሐመልማል አባተ፣ ለመንግሥትና ለኢትዮጵያ ሕዝብ ፍትሕ …

አርቲስት ሐመልማል አባተ ፍትሕ በኢትዮጵያ አጣሁ አለች Read more »

(ኢትዮ እማማ) ከስድስት አምት በፊት ወደ አሜሪካ በጉዲፈቻ የገቡ የውጪ ሕፃናት 22,990 ሲሆኑ ከነዚህ መካከል 284ቱ ኢትዮጵያዊያኖች ነበሩ ።እየተጠናቀቀ ባለው የፈረንጆች 2010ዓ/ም ብቻ ከ11,000 በአጠቃላይ ከዓለም አቀፍ ወደ አሜሪካ በጉዲፈቻ ከመጡ ሕፃናት ውስጥ 2,500 የሚጠጉት ኢትዮጵያዊያኖች ናቸው።ይህም ኢትዮጵያ እንደ ቻይና …

“በጉዲፈቻ “ስም የሕፃናት ባሪያ ንግድ ኢትዮጵያ ውስጥ ተጧጡፏል Read more »

አውሮፓን ከብዙ ዕንቅስቃሴዎች የገታው በቅርብ ዓመታት ታሪክ ተወዳዳሪ ያልተገኘለት በረዶ ከቅዳሜ አንስቶ በመጠኑም ቢሆን ጋብ ብሏል ። ይሁን እንጂ የተቆለለው በረዶ እና ኃይለኛው ንፋስ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱ አልቀረም ።

በመጸሃፈ ሲራክ በዚህ ድርጊት ልባቸው የተሰበረና የቤቱ ቅናት ያቃጠላቸው ሊቀ-ሊቃውንት አለቃ አያሌው ታምሩ ለእውነት በመቆም የሚከተለውን የግዝት ቃል አስተላልፈው ነበር። “ከዛሬ ጀምሮ በብፁህ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ እና ተባባሪ በሆኑት ሊቃነ ጳጳሳት እጅ ቡራኬ እንዳትቀበሉ፡ እንዳትናዘዙ፡ስማቸውን በጸሎተ ቅዳሴ የሚጠሩ አባቶች ቀሳውስት …

“አባ ጳውሎስ” እባኮዎት የምንኩስናዎን ልብስ ያውልቁና አለማዊ ልብስ ይልበሱ Read more »

በታምሩ ጽጌ ‹‹ቀበሌ ስሄድ የሚመለከተው ክፍለ ከተማውን ነው ይሉኛል፤ ክፍለ ከተማ ስሄድ ደግሞ እኛን አይመለከተንም፤ የሚመለከተው አስተዳደሩን ነው ይሉኛል፤ አስተዳደሩ ዘንድ ስሄድ ደግሞ ይኼማ የክፍለ ከተማው ሥራ ነው ይሉኛል፤›› ያለችው አርቲስት ሐመልማል አባተ፣ ለመንግሥትና ለኢትዮጵያ ሕዝብ ፍትሕ ማጣቷን ለማሳወቅ አንድ …

አርቲስት ሐመልማል አባተ ፍትሕ በማጣቷ ነጠላ ዜማ እንደምትለቅ አስታወቀች Read more »

  በውድነህ ዘነበመንግሥት ከጥር ወር ጀምሮ ለመንግሥት ሠራተኞች ከሚደረገው የደመወዝ ጭማሪ ጋር ተያይዞ በሸቀጦች ዋጋ ላይ ያልተገባ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ ዕርምጃ መውሰድ የሚያስችለውን መቆጣጠሪያ ዘዴ ሊዘረጋ ነው፡፡

የመታሰቢያ ሐውልት እየተሠራላቸው ነው በቃለየሱስ በቀለና በብርቱካን ፈንታ ባለፈው ዓመት በጥር ወር በቤይሩት አቅራቢያ ድንገተኛ አደጋ በደረሰበት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 737-800 አውሮፕላን ሕይወታቸውን ላጡ ተሳፋሪዎችና የአውሮፕላኑ ሠራተኞች ቤተሰቦች እስካሁን ድረስ ኢንሹራንስ እንዳልተከፈላቸው ታወቀ፡፡

በታምሩ ጽጌ የፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን በግንቦት ወር 2000 ዓ.ም. በተጠረጠሩበት የሙስና ወንጀል በአራት የክስ መዝገብ ክስ መስርቶባቸው የነበሩት፣ የቀድሞው የኢትዮጽያ ቴሌኮሙዩኒኬሽን ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ተስፋዬ ብሩን ጨምሮ 14 ተከሳሾች በአንድ የክስ መዝገብ ከትናንት በስቲያ በዋለ …

የቴሌ ተከሳሾች በአንድ የክስ መዝገብ በነፃ ተሰናበቱ Read more »

የ286 ትምህርት ቤቶችን መረጃ የማሰባሰብ ሥራ ተጠናቀቀ በምሕረት ሞገስ በግል የመጀመርያና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ ብቻ ሲደረግ የነበረው የትምህርት ጥራት፣ ክትትል፣ ቁጥጥርና ግምገማ ወደ መንግሥትና ሕዝብ የመጀመርያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ዘለቀ፡፡

እግዚአብሄር ቀድሞውንም ይጥቀም ብሎ ሰውን በህገ ልቦና ፈጠረው። በዚየ ጸንቶ መኖር ባይቻለው ከስጋ ፍርድ ይድንበት ዘንድ ህገ ኦሪትን ሰራለት። በህገ ኦሪት ጸድቆ ወደቀደመ ክብሩ መመለስ ባይሆንለት አንድ ልጁን በስጋ ማሪያም ገልጾ ህገ ወንጌልን ሰራ፤ ስጋውን ደሙን ሰጠ። ሁዋላ ደግሞ ፍጹም …

“አባ ጳውሎስ” እባኮዎት የምንኩስናዎን ልብስ ያውልቁና አለማዊ ልብስ ይልበሱ፤ በምንኩስና የሚያገኙት ክብር ይቅርብዎት፤ ባይሆን በጥምቀት ያገኙት ጸጋ ይበቃዎታል በመጸሃፈ ሲራክ Read more »

ኢትዮ እማማ) በቴሌ ሠራተኞች ላይ ያለመረጋጋትን ፈጥሮ የነበረው የምደባ ጉዳይ በቀጣዩ ሳምንት ሊለይለት ነው ። የፈረንሳይ ንብረት የሆነው ፍራንስ ቴሌኮም የተባለው ኩባንያ ለሁለት ዓመታት ኮንትራት በኢትዮጵያ መንግሥት 30 ሚሊዮን ዩሮ እየተከፈለው የቀድሞው የኢትዮጵያ ቴሌኮሙዩኒኬሸን ኮርፖሬሽን የቴሌን የሥራ አመራር ለሁለት ዓመት …

በቴሌ ሠራተኞች ላይ ያለመረጋጋትን የፈጠረው የምደባ ጉዳይ በቀጣዩ ሳምንት የለይለታል Read more »

ኢትዮ እማማ) ከሳምንታት በፊት ወደ እስራኤል ለመግባት ያሰቡ 29 ኢትዮጵያንን ድንበሯ ላይ ይዛ የነበረችው ግብፅ ዲፖርት ማድረጓን የኩዌት ዜና አገልግሎት ኩና (KUNA) ከካይሮ አስታወቀ። ዜና አገልግሎቱ ምንጮቹን ጠቅሶ እንደዘገበው ከሆነ ኢትዮጵያውያኖቹ በሶስት ምድብ ተከፍለው ከሲናይ በረሀ ወደ ካይሮ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን …

ግብፅ 29 ኢትዮጵያንን ዲፖርት አደረገች Read more »

(ኢትዮ እማማ) ባለፈው አምት ክረምት ላይ ወደ ደቡብ አፍሪካ የአለም እግር ኳስ ዋንጫ ለመመልከት እወስዳችኋላሁ በማለት በጠራራ ፀሐይ የዘረፉት የአስካሉካን ድርጅትና አራት ተባባሪ ሰዎች ላይ በማታለል ወንጀልና ከተሰጣቸው የስራ ፈቃድ ውጭ በመስራታቸው እንደ ተቀጡ ተገለፀ። ገንዘቡ ግን አሁንም መና ሆኖ …

በዓለም ዋንጫ ስም በጠራራ ፀሐይ የዘረፉት ተቀጡ ፤ ገንዘቡ ግን መና ሆኖ እንደቀረ ነው Read more »

የመንግስታቱ ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት በሶማሊያ የተሰማራው የአፍሪካ ህብረት የሰላም አስከባሪ ሰራዊት ቁጥሩ በአራት ሺህ እንዲጨምር ወሰነ። የሰራዊቱ የቆይታ ጊዜ በ8 ወራት እንዲራዘምም ምክር ቤቱ ወስኗል።

ሚዩዚክ ሜይዴይ ተብሎ በሚታወቀው እና በየአሥራ አምስቱ ቀን እሁድ በብሔራዊ ሚዩዚየም አዳራሽ ውስጥ የመጽሐፍት ግምገማ በሚደረግበት ጉባዔ ላይ “ዴርቶጋዳ” ለግምገማ እንደሚቀርብ የሰሙ ብዙ ሰዎች ከውይይቱ ሰዓት ቀደም ብለው አዳራሹን ሞልተውታል። አዳራሹም ከዚህ በፊት በዚህ ጉባዔ ላይ አስተናግዶት ከሚያውቀው ቁጥር እጅግ …

የአገር ወይስ የሥነ ጽሑፍ ፍቅር? Read more »

የትግራዩ ገዢ ጉጅሌ በቦሌ አካባቢ ባቋቋመው የሰቆቃ ጣቢያ በርካታ ንጹሃን እየተሰቃዩ እንደሚገኙ የውስጥ አዋቂ ምንጮች ለዝግጅት ክፍላችን በላኩት መረጃ አስታውቀዋል። ዘረኛው አገዛዝ ባለፉት ሃያ አመታት ውስጥ በርካታ የምስጢር እስር ቤቶችን በአገሪቱ ዙሪያ ከፍቶ ቁጥራቸው በውል የማይታወቅ ዜጎችን እያፈነ ሲያስር እንደነበር …

በቦሌ አካባቢ በሚገኝ የአፈና ጣቢያ ንጹሃን አንደሚሰቃዩ ታወቀ Read more »

በስደት በሚገኙት አባቶች የተሾሙትን ጳጳሳት ለመቀበል ስምምነት ላይ ተደርሷል ቅዱስ ሲኖዶስን በመወከል የሚነጋገሩት የሰላም ልኡካን ተመርጠዋል (ደጀ ሰላም፤ ዲሴምበር 23/2010፤ ታኅሣሥ 14/2003 ዓ.ም)፦ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በስደት ከሚገኙት አባቶች ጋራ የተጀመረውን የዕርቀ ሰላም ንግግር እና ድርድር ጉዳይ ለማስቀጠል በቀረበው …

በአባቶች ዕርቀ ሰላም ጉዳይ የተነጋገረው የቅዱስ ሲኖዶስ አስቸኳይ ስብሰባ ተጠናቀቀ Read more »

ዘረኛው አገዛዝ ከሰባት አመታት በፊት በጋምቤላ ፈጽሞታል የሚባለው የዘር ማጥፋት ወንጀል ጉዳይ በአለም አቀፍ ወንጀለኛ ፍርድ ቤት ፊት እየታየ መሆኑን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ግለሰቦች ገልጸዋል። በዚህ ሳምንት የጭፍጨፋው ሰባተኛ አመት ታውሶ ሰንብቷል። መታሰቢያውን በሚመለከት ከዶ/ር አለማየሁ ገብረማሪያም ጋር ውይይት ያደረጉት …

በጋምቤላ የተፈጸመው የዘር ማጥፋት ወንጀል ጉዳይ በአለም አቀፍ ፍርድ ቤት ፊት መሆኑ ታወቀ Read more »

በአዲስ አበባ ዳርቻ ላይ የምትገኘው የሰበታ ከተማ ከንቲባ ለወያኔ ባለስልጣናት ከፍተኛ መጠን ያለው የመሬት ይዞታ ቢያከፋፍልም ሆዳቸው የማይሞላ ሆነው እንዳስቸገሩት ለቅርብ ወዳጆቹ ማውጋቱን ለግለሰቡ ቅርብ የሆኑ ሰው ለዘጋቢያችን ገልጸዋል። የሰበታ ከተማ ከመሬት ጋር በተያያዘ በከፍተኛ ሙስና ውስጥ ተዘፍቀው ከሚገኙት ከተሞች …

የወያኔ “ባለስልጣናት ሆዳቸው አይሞላም” ሲል የሰበታ ከተማ ከንቲባ አወገዘ Read more »

በቂ ጥናት ሳይደረግባቸው ለፕሮፓጋንዳ እና ለዘረፋ እንዲመቹ ብቻ እየተካሄዱ ያሉ ፕሮጀክቶች የህዝብን ሃብት ለብክነት፣ እና ዜጎችን ለእንግልት እየዳረጉ ሲሆን፤ የኦሮምያ ክልል መንግስትንም እያዳከሙት ነው ስትል የግንቦት 7 ድምጽ ዘጋቢ ከአዲስ አበባ ባስተላለፈችው ዘገባ ገልጻለች። በአዳማ ከተማ የአባ ገዳ የስብሰባ አዳራሽ …

የኦሮምያ ክልል መንግስት ለሰራተኞቹ ደሞዝ በጊዜ መክፈል እየተሳነው ነው ተባለ Read more »

የእንግሊዙ “ብሪቲሽ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን” ወይም ቢቢሲ ሰሞኑን አጠናቅሮ ባወጣው ሰፊ ዘገባ፤ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው የመሬት ቅሚያ የአንዳንድ ብሔረሰቦችን የአኗኗር ዘይቤ አደጋ ላይ መጣሉን አትቷል። ቢቢሲ፥ ይህንን ጉዳይ በተመለከተ ተቃውሞ በማሰማታችን ተጠቅተናል የሚሉ ዜጎችንም ቃለ መጠይቅ አድርጓል። አንድ ስሙ እንዳይገለጽ የፈለገ …

የመሬት ቅሚያው የአንዳንድ ብሔረሰቦችን የአኗኗር ዘይቤ አደጋ ላይ ጥሏል ተባለ Read more »

ከግንቦት 15ቱ የምርጫ ተውኔት በፊት ድጋፍ ለማግኘት ሲል ገዢውን ቡድን ለተቀላቀሉ ሁሉ ስራ እሰጣለሁ እያለ አባላትን በጥቅም ሲያግበሰብስ የቆየው የወያኔ አገዛዝ የቅጥር እገዳ መጀመሩን ለማወቅ ተችሎአል። የግንቦት 7 ድምጽ ዘጋቢ ከአዲስ አበባ ባስተላለፈችው ዘገባ፥ የኦሮምያ ክልል አስቸኳይ የቅጥር እገዳ ትእዛዝ …

በመንግስት ሰራተኞች ቅጥር ላይ እገዳ እየተደረገ ነው Read more »

በአዲስ አበባ ኮንዶሚኒየሞች ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አስፈላጊ አገልግሎቶችን እያገኘን አይደለም ሲሉ ለግንቦት 7 ድምጽ ዘጋቢ ምሬታቸውን ገልጸዋል። የወያኔ አገዛዝ የመንግስትን አቅም ከግምት ሳያስገባ እና ያለ በቂ ጥናት፣ ለፕሮፓጋንዳ ፍጆታ እና ለካድሬዎቹ የሙስና እድል ለመፍጠር ሲል ሰፊ ግንባታዎችን እንደሚያካሄድ እና አዳዲስ …

የአዲስ አበባ ኮንዶሚኒየም ነዋሪዎች ውሃ እያገኘን አይደለም አሉ Read more »

(ኢትዮ እማማ) ኢትዮጵያ ውስጥ የዋጋ ንረቱ በአሁኑ ወቅት ከመጠን በላይ እያሻቀበ ቢሄድም የባንክ ሥራ ግን አዋጪ ሆኗል፤ በኢትዮጵያ መንግሥት የሚረዱ የግልና የመንግሥት ባንኮች ትርፋማ ሆነዋል ።መንግሥት ከ1ቢሊዮን ብር በላይ ተርፍ ሰብስቧል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የዋጋ ንረትን ለመቆጣጠር ለመጪዎቹ አምስት አመታት …

ኢትዮጵያ ውስጥ የዋጋ ንረቱ እያሻቀበ ነው ፤የባንክ ሥራ ግን አዋጪ ሆኗል፤ መንግሥት ከ1ቢሊዮን ብር ሰብስቧል Read more »