የቱኒዚያዊያኑ የበቃኝ ርምጃና ተሞክሮው
በቃኝ! በቃኝ! በቃኝ! መረገጥ በቃኝ! መዘረፍ በቃኝ! መገደል በቃኝ! መታሰር በቃኝ! መዋረድ በቃኝ! ። ህዝቡን እንደ ጠላት ረግጦ ሲገዛ የቆየውን አምባገነን፣ ከስልጣን ያባረረው የቱኒዚያ ህዝብ ድምጽ! ለሃያ ሶስት አመታት በብረት በትር ከገዛ በኋላ በህዝባዊ አመጽ ከስልጣኑ የተፈነገለው እና ባለፈው አርብ …
በቃኝ! በቃኝ! በቃኝ! መረገጥ በቃኝ! መዘረፍ በቃኝ! መገደል በቃኝ! መታሰር በቃኝ! መዋረድ በቃኝ! ። ህዝቡን እንደ ጠላት ረግጦ ሲገዛ የቆየውን አምባገነን፣ ከስልጣን ያባረረው የቱኒዚያ ህዝብ ድምጽ! ለሃያ ሶስት አመታት በብረት በትር ከገዛ በኋላ በህዝባዊ አመጽ ከስልጣኑ የተፈነገለው እና ባለፈው አርብ …
በአዲስ አበባ የተከበረውን የጥምቀት በአል በደማቅ ሁኔታ ለማክበር በሚል ከአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ ክፍለ ከተሞች በቡድን የተደራጁ ወጣቶች በዘረኛውና አምባገነኑ የወያኔ አገዛዝ ልዩት ዕዛዝ ህዝብ በተሰበሰበባቸውና በማንኛውም ኦፊሴላዊ ቦታዎች እንዳይውለበለብ በአዋጂ ያገደውን በማሃሉ አንባሻ የሌለውን አረንጓደ ቢጫ ቀይ ቀለም የኢትዮጵያዊያን …
የአዲስ አበባ ወጣቶች የወያኔው አገዛዝ የከለከለውን ባንዲራ በጥምቀት በአል አውለበለቡ Read more »
በቅርቡ ቱኒዚያ ውስጥ የተቀሰቀስው የህዝብ አመጽ ተቀጣጥሎና ማእበልን ፈጥሮ የሃገሪቱ ፕሬዘዳንት ቢን አሊ ወደ ሳውዲ አረቢያ እንዲፈረጥጥ ማስገደዱ የታወቀ ሲሆን ይህን ክስተት ተከትሎ በወያኔው አምባገነን አገዛዝ ባለስልጣናት ላይ ጭንቀትና ውጥረት መፈጠሩን ዘጋቢያችን ታማኝ የሆኑ የውስጥ ምንጮችን በመጥቀስ ከአዲስ አበባ ባስተላለፈልን …
ባሳለፍነው ሳምንት በሃገር ውስጥ እየታተመ ለንባብ የሚወጣው “ፍትሕ” ጋዜጣ ባወጣው ዘገባ ራስ ዳሽን ተራራ በአዲሱ የተማሪዎች መማርያ መጻሕፍት ትግራይ ክልል ውስጥ እንደሚገኝ ተደርጎ መጻፉን መግለጹን ተከትሎ በርካታ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ቁጪታቸውን እየገለጹ ነው፡፡ ፍትህ ጋዜጣ አቶ ያሬድ የተባሉ የመኢአድ አባልን …
የዘረኛው አምባገነኑ ወያኔ አገዛዝ ማናለብኝነትና ጀብደኝነት ከልክ ማለፉ ተገለጸ Read more »
የቻይናው ፕሬዝደንት ሁ ጂንታው በዩናይትድ ስቴይትስ የስራ ጉብኝት በማድረግ ላይ ናቸው። ከ1989ወዲህ በዩናይትድ ስቴይትስ መንግስታዊ ልዑካንን በመምራት የቻይና ፕሬዝደንት ወደ ዩናይትድ ስቴይትስ ሲጓዝ ሁ የመጀመሪያው ናቸው። በዚህ ጉብኝታቸው ሚስተር ሁ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። በአንድሩውስ ወታደራዊ የአውሮፕላን ማረፊያ በምክትል ፕሬዝደንት ጆ …
ቻይና ከዩናይትድ ስቴይትስ ጋር የጠበቀ የንግድ ግንኙነት እንጂኖራት ፕሬዝደንት ሁ ጥሪ አቀረቡ Read more »
የኑሮ ውድነት ብዙሃኑን የኢትዮጵያ ህዝብ ለረሃብ እና ለችጋር እየዳረገ ባለበት፣ የዋጋ ንረት እየጨመረ እንደሄደ ዘገባዎች አመልክተዋል። የታህሳስ ወር የምግብና የሌሎች ሸቀጣሸቀጦች ዋጋ ከህዳር ወር ጋር ሲነጻጸር ከአራት በመቶ በላይ ጭማሬ ማድረጉን ሬውተርስ የዜና አገልግሎት በአገዛዙ ቁጥጥር ስር ያለውን የእስታቲስቲክስ ኤጀንሲ …
የወያኔ አገዛዝ በኑሮ ውድነት ምክንያት ህዝብ ይነሳብኛል የሚል ስጋት አለበት ተባለ Read more »
ዘረኛው አምባገነን መለስ ዜናዊ በገዛ እጁ ለፈጠረው የኢኮኖሚ ቀውስ ነጋዴዎችን ተጠያቂ ለማድረግ እና ኢኮኖሚውን ከአንድ ዘር በተውጣጡ ምርጦች ቁጥጥር ስር ለማኖር የሚያደርገውን ሩጫ እንደገፋበት ከሰሞኑ የወጡ ዘገባዎች ገለጹ። ካለፈው ሳምንት ጀምሮ በአዲስ አበባ ብቻ በአስርት የሚቆጠሩ ንግድ ቤቶች መዘጋታቸውን ሪፖርተራችን …
የትግራዩ ገዢ ቡድን በርካታ ንግድ ቤቶችን ዘጋ፤ ህዝቡ “ይህ ለኛ አይደለም” እያለ ነው Read more »
የኤሌክትሪክ ሃይል አቅርቦት ከኢትዮጵያ ለመግዛት በወያኔ ቁጥጥር ስር ካለው የኤሌክትሪክ ሃይል ኮርፖሬሽን ጋር ኮንትራት ተፈራርማ የነበረችው ጅቡቲ በአገዛዙ ብቃት ላይ እምነት እንደሌላት ከአሜሪካ ኤምባሲ የወጣ የሚስጥር መልክት አጋልጧል። ዊኪሊክስ በተባለው ድረ-ገጽ ላይ የወጣው እና በጅቡቲ ካለው የአሜሪካ ኤምባሲ የተላከው መልክት፤ …
የጂቡቲ መንግስት የኤሌክትሪክ ሃይል አቅርቦት ከወያኔ በማግኘቱ ላይ እምነት የለውም ተባለ Read more »
የኢትዮጵያን የመንግስት ስልጣን ከአንድ ዘር በተውጣጡ ጥቂቶች ቁጥጥር ስር ያዋለው የመለስ ዜናዊ አገዛዝ የዘር አድሎ ምህዳሩን ከጊዜ ወደጊዜ እያሰፋ ሄዶ በአሁኑ ሰዓት መዋቅራዊ ዘረኛነትን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ውስጥ እያሰፈነ እንደሆነ የውስጥ አዋቂ ምንጮች ለሪፖርተራችን ገልጸዋል። አየር መንገዱን ወደ ከፍተኛ የስኬት …
የመለስ ዜናዊ አገዛዝ መዋቅራዊ ዘረኛነትን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ውስጥም እያስፋፋ እንደሆነ ተነገረ Read more »
እንኳን ለጥምቀት በአል አደረሳችሁ! አድማጮች ወረሃ ጥር በአገራችን በተለይ የጥምቀትን በአል በማማስታከክ ቤተሰብ የሚገኛኝበት አገር ቀዪ የሚጎበኝበት መሆኑ ይታወቃል።
ኢትዮጵያ በዓለም ውስጥ ነጻነት ከማይከበርባቸው ሀገራት ውስጥ መመደቧ ተነገረ። በዋሽንግተን ዲ ሲ የሚገኘው፣ ፍሪደም ሐውስ የተሰኘው፣ ዓለም አቀፍ ተቋም፣
ማን ነው ያላረረ ማነው ያልተከነ ? በሀገሩ ጉዳይ ይልተብከነከነ ? እህህህ… አሃሃሃ.. እያለ ? በምሬቱ ዜማ ያልተብጠለጠለ ? መቼም ነገርን ከስሩ ውሃን ከጥሩ እንደሚባል ስለሀገራቸን ጉዳይ ስናነሣ የት ነበርን አሁንስ ወዴት እየሄድን ነው ብሎ መጠየቅ የማንኛውም ዜጋ ግዴታ …
ዩናይትድ ስቴትስ፤ የሶስት ቀናት የሥራ ጉብኝት የጀመሩት የቻይናዉ ፕሬዝደንት ሁ ጅንታኦ በአገራቸዉ የሰብዓዊ መብቶች እንዲያስከብሩ የበኩሏን እንድታደርግ በመብት ተሟጋቾች እየተጠየቀች ነዉ።
«ይህ ማለት ግን» ይላል ካዲሳባ የደረሰን የፒተር ሃይንላየን ዘገባ «የሕብረቱ ዋና መዲና መቀመጫ ከሆነችው ጎረቤቷ ኢትዮጵያ ጋር ያላት ቅራኔ ላልቷል ማለት አይደለም።» በአፍሪካ ሕብረት የኤርትራ አምባሣደር ግርማ አስመሮም ተስፋዬ የሹመት ደብዳቤአቸውን ከሁለት ቀናት በፊት ለኅብረቱ ኮሚሽን ሊቀመንበር ዣን ፒንግ አስረክበዋል፡፡ …
በአሜሪካ ድምፅ ቀርበው ቡራኬና አባታዊ ምክራቸውን የለገሱት የቅዱስ ሲኖዶስ አባልና በቅድስት ሃገር ኢየሩሣሌም የኢትዮጵያ ገዳማት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ማትያስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባልና የጠቅላይ ቤተ-ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ እንዲሁም የጋምቤላና የኢሉባቦር ሃገረ ስብከቶች ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ፊሊጶስ ናቸው፡፡ …
(ደጀ ሰላም፤ ጃኑዋሪ 19/2011፤ ጥር 11/2003 ዓ.ም)፦ የፀጋው ሀብት እና ጥልቀት የማይመረመር አምላክ የአባቶችን ልብ ወደ ወጣቶች መልሶ፣ “ልጅ ያቦካው ለራት አይበቃም” የሚለውን ተረት ሽሮ እሳታዊ እና ነፋሳዊ ባሕርይ ያልተስማማላቸውን ወጣቶች በመንፈሳዊ ምስጢር አርግቶ ዕፁብ ዕፁብ፣ ድንቅ ድንቅ የሚያሰኝ የወጣቶች መነሣሣት …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
በዓለም ዙሪያ የሚገኙ የአንደኛና የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ተማሪዎች፣ ከዚህ ቀደም ታይቶ ባልታወቀ ሁኔታ በሥነ ቅመማ አንዳንድ ሙከራዎችን ያከናወኑ ዘንድ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት የሳይንስና ባህል ድርጅት ባልደረቦች በሆኑ አዘጋጂዎች ተጠይቀዋል።
አንድ የአፍሪቃ መሪ ባግቦ መወገድ አለባቸዉ ሲል ኦዲንጋ የመጀመሪያዉ ናቸዉ።አንድ የአፍሪቃ መሪ የሐይል እርምጃ መወሰድ የለበትም ሲል ደግሞ ዶ ሻንቶስ የመጀመሪያዉ ናቸዉ።
አቤ ቶክቻው (አውራምባ ታይምስ) እኔ የምለው ቢራ ለካ መሰረታዊ ሸቀጣ ሸቀጥ ውስጥ የሚመደብ ነበርነና… አንድ ወዳጄ ምን እንዳለኝ ሰምተዋል? “እኛን ለማስከር ካልሆነ በስተቀር ቢራ መሰረታዊ ነገር ነውን?” ብሎ ተይቆኝ ነበር። እኔም ቢወደድ አከሰሩን ቢረክስ አሰከሩን የመባሉ ነገር እየደነቀኝ ዝም …
የቻይናዉ ፕሬዝደንት ሁ ጂንታኦ ለሶስት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት ዋሽንግተን ገብተዋል።
ጀርመንና ኢትዮጵያ የልማት ትብብራቸውን ይበልጥ ለማስፋፋት እንደሚጥሩ የሚታወቅ ጉዳይ ነው።
ጀርመን አገር ከስኳር በሽታ ጋ በተገናኘ በየዓመቱ ወደ25 ሺ የሚሆኑ ሰዎች ከሁለት አንድ እግራቸዉን እንደሚቆረጡ መረጃዎች ይጠቁማሉ።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
አቶ አህመድ ቱሳ፣ የንግድ ሚኒስትር ዴኤታ መንግሥት በፖሊሲ ደረጃ ያስቀመጠው የዋጋ ዕድገት ከሰባት በመቶ መብለጥ ስለሌለበት በአንድ ጤናማ ኢኮኖሚ የዋጋ ዕድገት ከሰባት በመቶ በላይ ካለፈ አደጋ አለው ሲሉ የንግድ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ አህመድ ቱሳ ከትናንት በስቲያ አስታወቁ፡፡
‹‹ካልተሳሳትኩ ግለሰቦች የፈጠሩት የሥልጣን ሽኩቻ ይመስለኛል›› አቶ አዲሱ መንግሥቱ በታምሩ ጽጌ የፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን የኢህአዴግ አባላት ሰሞኑን ባደረጉት የአንድ ቀን ግምገማ፣ ምክትል ኮሚሽነር አዲሱ መንግሥቱን ከከፍተኛ አመራርነት ወደዕጩ አባልነት ዝቅ አደረጓቸው፡፡
– 2.7 ቢሊዮን ብር ለደመወዝ ጭማሪ ይውላል – 640 ሺሕ ጡረተኞች ጭማሪ ያገኛሉ በውድነህ ዘነበ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር አቶ ሶፊያን አህመድ ባለፈው ዓርብ ያቀረቡትን የ7.5 ቢሊዮን ብር የተጨማሪ በጀት ዕቅድ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ተወያይቶ አፀደቀው፡፡
‹‹ጥቃት እየደረሰባቸው ስለመሆኑ ማስረጃ የላቸውም›› ዩኤንኤችሲአር በኃይሌ ሙሉ የእርስ በርስ ግጭት ሸሽተው በስደተኝነት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጐ የቱትሲ (የሙኒያ ሙሌንጌ ጐሳ) አባላት በሁቱ ስደተኞች ጥቃት እየደረሰባቸው መሆኑን በመግለጽ ሰላማዊ ሠልፍ አካሄዱ፡፡
– ከብርሃን ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ጋር ለመዋሀድ ተስማማ በኃይሌ ሙሉ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ በመጪዎቹ አምስት ዓመታት ተግባራዊ የሚያደርገውን ስትራቴጂካዊ ዕቅድ ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡
በታምሩ ጽጌ የፌዴራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 10ኛ ወንጀል ችሎት የፍርድ ቤት ትዕዛዝ ባለማክበር ወንጀል የተከሰሱ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ሦስት ሠራተኞች፣ እያንዳንዳቸው በሁለት ወራት እስራት እንዲቀጡ ጥር 9 ቀን 2003 ዓ.ም የቅጣት ውሳኔ አስተላለፈ፡፡
በታምሩ ጽጌ ከአገር እንዳይወጡ ገደብ የተደረገባቸውን ቅርሳ ቅርሶች ይዘው ሊወጡ ሲሉ ሕዳር 25 ቀን 2003 ዓ.ም. ከምሽቱ 1፡30 ሰዓት አካባቢ በቁጥጥር ሥር የዋሉ ሁለት የቻይና ዜጐች ክስ ተመሠረተባቸው፡፡
የመዘንጋት ችግር በወጣትነትና በጎልማሳነት የዕድሜ ክልል የሚገኙ ሠዎች ላይ ሲከሰት ያለውን ሁኔታ፥ ምንነትና፤ ተዛምደው ሊታዩ የሚገቡ ዝርዝሮች፤ እንዲሁም ችግሮቹን ለማቅለል የሚረዱ ዕርምጃዎች ጨምሮ ለማየት የሚሞክር ቅንብር ነው። በእነዚህ በመርሳት ችግሮች ዙሪያ ላተኮሩት ነጥቦች ሞያዊ ትንታኔ የሚሰጡን፥ ዛሬም የአዕምሮና የነርቭ ህክምና …
መጀመሪያ አጼ ዘርዓ ያዕቆብ ከእስጢፋኖስ ጋር ያጣላቸው ብዙ ነገሮች አሉ:: እስጢፋኖስ ለሥዕል; ለመስቀል : ለንጉሥ አልሰግድም አለ:: ንጉሡም የአምላክ እናት; የመስቀል እና የራሱም ክብር ስለተነካ ቀጥቶታል:: ቅ/ጴጥሮስ “ለገሮች ብቻ ሳይሆን ለጠማማች ገዢዎች በፍርሃት ሁናችሁ ተገዙ”(1 ጴጥ 2:18) የሚለዉን ንጉሡ በደንብ ስለሚያዉቀው …
ሁለቱ ሲኖዶሶች በተአምረ ማርያም ምክንያት አልተጣሉም:አይጣሉምም::ለተሃድሶ መልስ -አባ ወልደ ትንሣዔ ጫኔ Read more »
በበጀት ጉድለትና በብድር ዕዳ ተጨንቃ የአውሮፓ ህብረት ለችግርዋ የደረሰላት ግሪክ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ወደ ሀገርዋ የሚጎርፉ ስደተኞችን ይበልጥ መቆጣጠር የሚያስችሏትን መንገዶች እያመቻቸች ነው ።
በስደት ፈረንሳይ ሀገር የነበሩት የቀድሞ የሀይቲ አምባገነን መሪ ዦን ክሎድ ዲውቫልየ ከትናንት በስቲያ ወደ ትውልድ ሀገራቸው ተመለሱ።
የጤናማ እናት ወር የተሰኘዉ ዝግጅትና በአልን ከሚያስተናግዱት አንዱ የድሬዳዋ መስተዳድር ነዉ
በመዲናይቱ አዲስ አበባ በ62 ማኅበራት የተደራጁ ከ25‚000 በላይ ወጣቶች በቅድመ ግጅቱ ታቦተ እግዚአብሔር የሚያልፋባቸውን ጎዳናዎች በማጽዳት እና በመደልደል፣ መንገዶችን እና አደባባዮችን በሰንደቅ ዓላማ በማሸብረቅ ግንባር ቀደም ተሳትፎ እያደረጉ ነው የማኅበራቱ አደረጃጀት እና ባለቤትነት በጠቅ/ቤተ ክህነቱ የስብከተ ወንጌል እና ሐዋርያዊ ተልእኮ መምሪያ …
ይህ የሆነው ደግሞ በብር የምንዛሪ አቅም ላይ በተደረገው ቅነሣ ምክንያት በተለይ የምግብ ዋጋ በመጨመሩ ምክንያት መሆኑ ተሰምቷል፡፡ አዲሱ የዋጋ ተመን ቁጥጥር ምናልባት የዋጋውን ውድነት ሳያረግበው እንደማይቀር መንግሥት ተስፋ እንዳለው የአሜሪካ ድምፁ ዘጋቢ ፒተር ሃይንላይን ከአዲስ አበባ ባስተላለፈው ዘገባ አመልክቷል፡፡ የግሽበቱ …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!
ይቺዉ ኑሮ በዛች ብሎ ሥርዓታቸዉ ሲጨክንበት-በራሱ ላይ ጨከነ።ታሕሳስ 17 2010-እራሱ ላይ የጫራት ክብሪት መላ ቱኒዚያን ታነድ-ጢስ ጠለሷ የሜድትራንያ ባሕር ተሻግሮ ፈረንሳይ የሚኖሩ ቱኒዚያዎችን ያዉድ ገባ።
የደቡብ ሱዳን ህዝበ-ውሳኔ ታዛቢዎች ምሥክርነት፣ የደምፅ አሰጣጡ ሂደትም ሰላማዊና ተዓማኒነት የተንፀባረቀበት ነበረ ነው ያሉት። የህዝበ ውሳኔው አጠቃላይ ውጤት የካቲት 8 ቀን 2003 ይነገራል ተብሎ ይጠበቃል።
አሁን ያስቀመጡትን ዕቃ ጥቂት ቆይተው ያደረጉበት ይጠፋዎታል? ያሰቡትን፥ ወይም ሊያደርጉ ያቀዱትን ላለመዘንጋትስ በመስጋት አስታዋሽ ሲሹ ራስዎን ያገኛሉ? ከሆነም፥ ብቻዎን አይደሉም። የመርሳት ወይም የመዘንጋት ችግር ከተለያዩ ሁኔታዎች ጋር ቢያያዝም፤ እንዲህ ላለው ሁኔታ መጋለጥ፤ የግድ በዕድሜ መግፋትንና ተጨማሪ የጤና እክሎች መኖርን ሳይፈልግ፤ …
በጨዋታ መካከል አንድ ጓደኛዬ ያጫወተኝን በቅድሚያ ማንሳት ፈለግኩ፡፡ እንደ ጓደኛዬ፡ አንድ ጉርጥ ነበረች በመጀመሪያ በሞቀ ውሃ ውስጥ ሰዎች ጨመሯት ውሃው ስላቃጠላት በፍጥነት ከውሃው ዘላ ወጣች፡፡ ቀጥሎ ቀዝቃዛ ውሃ ላይ ቢጨምሯት እንደ ቀድሞው ዘላ አልወጣችም፡፡ ቀስ በቀስ ውሃውን እያሞቁት ቢሄዱም ልትወጣ …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን:: «አልብኪ ነውር ወኢምንትኒ ላዕሌኪ፤» መኃ 4:7 የትንቢተ ነቢያት ማረፊያ ፡-የስብከተ ሐዋርያት መነሻ.የሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ምሥጢር ነገረ ማርያም ነው፡፡ ያለ ነገረ ማርያም ነገረ ክርስቶስን መናገር አይቻልም፡፡ በክርስትና ሃይማኖት ታሪክ የተነሡ አያሌ መናፍቃን የመጀመሪያ …
ስለ አመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እና ታምረ ማርያም ሰሞኑን ለተነሱ ክርክሮች አጭር ማብራሪያ Read more »
በውድነህ ዘነበመንግሥት በመሠረታዊ የፍጆታ ዕቃዎች ላይ የዋጋ ጣሪያ ካስቀመጠ ከሳምንት በኋላ የንግዱ ኅብረተሰብ ቅሬታ እየበረከተ መምጣቱን ተከትሎ፣ የንግድ ሚኒስቴር በየዘርፉ ያሉ ነጋዴዎች የሸቀጣቸውን ሙሉ መረጃ እንዲያቀርቡ ትእዛዝ ሰጠ፡፡ ነጋዴዎች መንግሥት ቅሬታቸውን እንዲያዳምጥ እየጠየቁ ነው፡፡
በታምሩ ጽጌየኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን መሥሪያ ቤት የወንጀል ምርመራ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር፣ የእስረኞችና ሰነዶች ክትትል ኃላፊና የወንጀል ምርመራ ቡድን አስተባባሪ በተከሰሱበት የፍርድ ቤት ትእዛዝ አለማክበር ወንጀል ጥፋተኛ በመባላቸው፣ ከጥር 5 ቀን 2002 ዓ.ም. ጀምሮ በአዲስ አበባ ማረሚያ ቤት ታስረው እንዲቆዩ ትዕዛዝ …
የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን የወንጀል ምርመራ ኃላፊዎች ታስረው ማረሚያ ቤት እንዲቆዩ ትእዛዝ ተሰጠ Read more »
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህር ፕሮፌሰር አንዳርጋቸው ተስፋዬ ከአሥራ አምስት ዓመታት በፊት በመልሶ ማቋቋምና ማኅበራዊ ችግር (Rehabilitation and Social Problem) ላይ ጥናት አካሂደው ነበር፡፡ ፕሮፌሰሩ ባቀረቡት በዚህ ጥናታዊ ጽሑፍ አዲስ አበባ ውስጥ በቀን 15 የጐዳና ተዳዳሪዎች በቅዝቃዜ ምክንያት እንደሚሞቱ ገልጸዋል፡፡