የኢትዮጵያ ፖለቲካ እስረኞች ኮሚቴ ህዝባዊ ስብሰባ ጠራ

የካናዳ ባለስልጣናትና ኢትዮጵያዊ ምሁራን ንግግር ያደርጋሉ 

Ethiopia Zare (ማክሰኞ ጥር 2 ቀን 2003 ዓ.ም. January 10, 2010)የኢትዮጵያ ፖለቲካ እስረኞች አንድነት ኮሚቴ (ኢፖእአኮ) በካናዳዋ መናገሻ ኦታዋ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ከህዝብ ጋር ለመወያየት የካናዳ ፓርላማ ተወካይ ሚስተር ፖል ዲዋርንና የፒስ ቢልድ ዳይሬክተር ሚስተር ዴቪድ ሎረድን ጨምሮ ሶስት ኢትዮጵያዊያን ፕሮፌሰሮችን በመጋበዝ ህዝባዊ ስብሰባ መጥራቱ ተገለጸ።