በጅማ አካባቢ የአብያተ ክርስትያን መቃጠል
ረበደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በምትገኘው የጅማ ከተማ በአሰንዳቦ አካባቢ ባለፈው ሳምንት በተፈጠረ ግጭት የወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያን ተቃጥለዋል።
ረበደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በምትገኘው የጅማ ከተማ በአሰንዳቦ አካባቢ ባለፈው ሳምንት በተፈጠረ ግጭት የወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያን ተቃጥለዋል።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የ16 ሰዎች ህይወት የጠፋበት፤ በመቶዎች የሚቆጠሩ ቤቶች የተቃጠሉበት ግጭት በደቡብ ኢትዮዽያ ተቀስቅሷል። በአርባ ምንጭ ዞን በምትገኘው ካምባ ወረዳ በሁለት ቀበሌዎች በተፈጠረው የድንበር ይገባኛል ጥያቄ የተፈጠረው ግጭት እንዳልበረደ አንድ የአይን እማኝ ተናግረዋል። ግጭቱ የተቀሰቀሰው ካለፈው የካቲት ሶስት ጀምሮም እንደሆነ ተገልጿል። ዮሀንስ …
በታምሩ ጽጌ | ሪፖርተር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ባልደረባ በሁለት ፖሊሶች ላይ፣ በቁጥጥር ሥር ያልዋሉ ሁለት ተጠርጣሪዎች ባደረሱት አሰቃቂ ድብዳባ፣ አንደኛው ሕይወቱ ሲያልፍ ሌላኛው ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበት በሕክምና ላይ መሆኑን በኮሚሽኑ የሰው መግደልና ወንጀል ምርመራ ዲቪዚዮን አስታወቀ፡፡ ሁለቱ …
(ኤፍሬም ካሳ) በትናንትናው እለት ማልዶ የተነሳ ሰው ሲኒማ ራስ አካባቢ ረዣዥም ሰልፎችን በመመልከቱ ሊገረም ይችላል፡፡ ከመቼ ወዲህ ነው የማለዳ ቴአትር የተጀመረው ሲል ራሱን ሊጠይቅ ይዳዳው ይኾናል፡፡ ነገሩ ወዲህ ነው፡፡ ነጋዴዎች ዘይት ሲኒማ ራስ አካባቢ ከሚገኙ ማከፋፈያዎች ለመግዛት በሚያደርጉት ጥረት ነው …
/አዲስ አድማስ፣ ዘኤልያስ ወልደ ሚካኤል፣ ቅዳሜ፣ የካቲት 26 ቀን 2003 ዓ.ም/፤ የኮተቤ ደብረ አራራት ዐማኑኤል ቤተ ክርስቲያን ምእመናን እና አገልጋዮች ቤተ ክርስቲያኑ በግል ይዞታ ሥር መሆኑን ተቃውመው ለአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አቤቱታ አቀረቡ፡፡ (Read More ወደሚቀጥለው ገጽ ይዞራል . . …
ሒሻም ማታር በ1970 በኒውዮርክ ተወለደ። ዝናን ያተረፈ እውቅ የሊቢያ ደራሲና ጥበበኛ ነው። «In the Country of Men» በተባለው ድርሰቱ ይህን አስመስከሯል። አባቱ በ1990 በጋዳፊ ሰዎች ታፍኖ ለእስር የተዳረገው ጃባላ ማታር ነው። ዴስሞንድ ቱቱ ስለዚህ ምሁር መፈታት ብዙ ተሟግተዋል፡ (freematar.org) ማታር …
መገናኛ ዘዴዉ ለሕዝባዊዉ አመፅ መሠረት አይሁን እንጂ የኑሮ ዉድነት፥ ሥራ አጥነት፥ የዲሞክራሲ እጦት፥ የመናገር፥ የመሰብሰብ መብት የተነፈገዉ ሕዝብ በጣሙን ወጣቱ የየገዢዎቹን ጠንካራ አፈና ተጋፍጦ እንዲያምፅና አመፁን ለማቀጣጠል ቤን ዓሊን ከቱኒዝ፣ ሙባረክን ከካይሮ አብያተ-መንግስታት ያሽቀነጠረዉ፣ የቃዛፊን እና የሳሌሕን በትረ-ሥልጣን የሚገዘግዘዉ፣ከአልጀርስ እስከ …
Angry Muslim mob set twenty-five protestant churches on fire in Western Ethiopia towns of Assendabo, Nada, Soga, Agaro and Yebu. The violence was erupted on March 3, 2011 in Assendabo town, 55km from Jimma and it spread to its vicinities. …
Religious clashes intensified in western Ethiopia Read more »
ባይሆንም፤ ባይሳካም በ66ቱ አብዮት “ያለምንም ደም ኢትዮጵያ ትቅደም” እንደተባለው፡ በኛም ዘመን እነዚህ የሕወሀት/ኢህአዴግ ሀይሎች፡ ያለምንም ደም ለውጥ የሚያመጡበት መንገድ ቢፈጠር ምኞቴ ነው። ነገር ግን ስለተመኘን ብቻ የሚሆን ነገር የለም። ከልምድ እንዳየነው፤ እንደ ልምድ ደግሞ ጥሩ ድግሪ የለም፤ ያለምንም ደም የሚሆን …
ማርች 20, 2011 የኢሕአፓ (ዴሞክራሲያዊ) ከፍተኛ አመራር አባላት ዶክተር ታዬ ዘገየና አቶ ረዳ ማሕሪ (ጸሐዬ) በዳላስ ተገኝተው፡ በሰሜን አፍሪካ የተከሰተውን ሕዝባዊ አብዮትና በአገራችን ሊፈጥር የሚችለውን የሕዝብ መነሳሳት እንዲሁም የተቃዋሚ ሐይሎች ትብብር አስፈላጊነትን አስመልክቶ ውይይት ያደርጋሉ። የዳላስ የኢሕአፓ ዴሞክራሲያዊ አባላት በአካባቢ …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
We know this news is about Protestants. ….. But does not this news tell you any message when you read it? This time it is them; what about next time? They are Ethiopians and they have every right to practice …
"በጅማ ዘጠኝ {የፕሮቴስታንት} ቤተ ክርስቲያኖች ተቃጠሉ" (ሪፖርተር ጋዜጣ) Read more »
የአዲስ አበባ ከተማ የትራንስፖርት ችግር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ መጥቷል፡፡ ትራንስፖርት ለመጠበቅ የሚፈጀው ጊዜም ተገልጋዩን እያማረረ ነው፡፡
በኃያል ዓለማየሁ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በሚኒስትር ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ አቶ አርከበ ዕቁባይን፣ እንደ አዲስ በተዋቀረው የኢትዮ ቴሌኮም የቦርድ ሊቀመንበር አድርጐ ሰየመ፡፡
በዘካሪያስ ስንታየሁ በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን በአሰንዳቦ ባለፈው ረቡዕ የእስልምና ተከታዮች በቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ቁራን ተቀዶ ሽንት ቤት ውስጥ አግኝተናል በሚል እስካሁን ዘጠኝ ቤተ ክርስቲያኖችን ማቃጠላቸውን ከአካባቢው የወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡
(በአስራት ሥዩም) ኢትዮ-ላይፍ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማበር የተቋቋመበትን የሕይወት ኢንሹራንስ ላይ ብቻ ያተኮረ አልግሎት የመስጠት ዕቅዱን በመተው አጠቃላይ የኢንሹራንስ ሥራ ውስጥ ሊገባ መሆኑን አስታወቀ፡፡ በጥቅምት 2001 ዓ.ም. በአገሪቱ ብቸኛው በሕይወት ኢንሹራንስ ላይ ብቻ የሚሠራ ኩባንያ ሆኖ የተቋቋመው ኢትዮ-ላይፍ፣ የኢንሹራንስ ዘርፍ …
በታምሩ ጽጌ የኤርትራ መንግሥት በኢትዮጵያ ላይ ፈጽሞት በነበረው ወረራ ምክንያት ለብሔራዊ ደኅንነት ስጋት ይሆናሉ ተብለው ከአገር እንዲወጡ የተደረጉ ኤርትራውያንን ንብረት ከወኪሎቻቸው ላይ የገዙ ኢትዮጵያውያን፣ ንብረቶቹን እንዲመልሱ በተለያዩ መንገዶች ግፊትና ጫና እየተደረገባቸው መሆኑን ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
‹‹የታገዱት ብጥብጥና ሁከት ለማስነሳት ጥረት ሲያደርጉ በመገኘታቸው ነው›› የክልሉ መንግሥት– በቃጠሎው የወደመው ንብረት እስከ አራት ቢሊዮን ብር ተገምቷልበታምሩ ጽጌ እና በዘካሪያስ ስንታየሁ በሐረሪ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሐረር ከተማ ውስጥ ሸዋበር አካባቢ ጥር 4 ቀን 2003 ዓ.ም. ባልታወቀ ምክንያት በተነሳ የእሳት …
– ባለቤቱ መንግሥትን ድረስልኝ እያሉ ነው በታምሩ ጽጌ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ኤልያስ ራጉኤል (እንጦጦ አፋፍ) የሚገኘውና በስዕል ማሳያነት ላለፉት ስምንት ዓመታት ሲያገለግል የነበረው ቶፕ ቪው እንጦጦ ዋሲሁን አርት ጋለሪ ለአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን …
“ሕጉን ተከትለን እየሠራን ነው” የማተሚያ ቤቱ ሥራ አስኪያጅ በብርቱካን ፈንታ የቦሌ ማተሚያ ቤት ሠራተኞች ከሕግ ውጭ በግዳጅ የዓመት ፈቃድ እንዲወጡ መደረጋቸውንና ባላሰቡት ሁኔታ የጡረታ ፎረም እንዲሞሉ መገደዳቸውን ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
በታምሩ ጽጌ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዓቃቤ ሕግ በመሰረተባቸው ክሶች የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 8ኛ ወንጀል ችሎት እንዲከላከሉ ብይን ያስተላለፈባቸው የአያት አክሲዮን ማኅበር፣ አቶ አያሌው ተሰማ፣ አቶ ጌታቸው አጎናፍርና ዶ/ር መሐሪ መኮንን ሲሆኑ፤ የመከላከያ ምስክሮቻቸውን ከማሰማታቸው በፊት ማቅረብ የነበረባቸውን የተከሳሽነት …
የቤልጅጉ ንጉሥ ሊዎፖልድ 2ኛ የአፍሪቃን አህጉር ለመቀራመት በ1884 ዓ.ም የበርሊን ኮንፈረንስ እንደጠሩ ይነገራል። በዚህ ኮንፈረንስ ዩናይትድ ስቴትስ ስትቀር ሌሎች ታላላቅ የአውሮፓ መንግሥታት ተወካዮቻቸውን ልከዋል። በሙሉ ለማንበብ ከፈለጉ እዚህ ይጫኑ
በሕዝባዊው አመፅ መጀመሪያ አካባቢ አልጃዚራ ቴሌቪዥን “የኢትዮጵያ ፓስፖርት ያላቸው” ያላቸውን ቅጥረኛ ወታደሮች ገልፆ ከዘገበ ወዲህ ተቃዋሚው ሕዝብ በአጠቃላይ ጥቁር አፍሪካዊያንን “ዐይናችሁ ላፈር” ብሏል፡፡ ሁሉም ሊብያዊያን ማለት ባይቻልም አብዛኞቹ “ባዕዳን ውጡልን” እያሉ ነው በማለት ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን ስደተኞች ሰሞኑን የሮሮ ድምፃቸውን እያሰሙ …
ብፁዕነታቸው ወደ አሜሪካ ለመሄድ ዝግጅታቸውን አጠናቅቀው ነበር፤ ‹‹ብፁዕነታቸው በመንፈሳዊው ትምህርት የተሟላ ሊቅነት ያላቸው፣ በቅድስት ቤተ ክርስቲያን በኩል እግዚአብሔርን በዝማሬ መላእክት፣ ሕዝበ ምእመናንን በትምህርት፣ በስብከተ ወንጌል እና በጸሎተ ቡራኬያቸው ያገለገሉ ያሬዳዊ ቅርስ ነበሩ፡፡›› (ዜና ሕይወታቸው) ‹‹ድጓው፣ ጾመ ድጓው፣ ዝማሬ መዋስዕቱ አልሞተም፤ …
በቃ! ጋዬ! ባስ! ይአከል! ዋሽንግተን ዲሲ መጋቢት 1፣ 2011- “ማንም ሰው ዝናብን ማቆም ከቶ አይቻለውም” እንዲሉ፣ የመካከለኛውን ምሥራቅና ሰሜን አፍሪካ የናጠው የለውጥ ማዕበል በመለስ ዜናዊና ግብረ አበሮቹ ሊቆም አይችልም። በቅጥፈት የታጀበ የኢኮኖሚ ዕድገት ዲስኩር፣ መሠሪ የከፋፍለህ ግዛ ፖለቲካ ወይም የአሸባሪዎች …
በሰሜን አፍሪካ የተጀመረው የለውጥ አብዮት በርካታ ሃገሮችን ከማዳረሱ ጋር ተያይዞ በከፋ የኢኮኖሚና የፖለቲካ ቀውስ ውስጥ በምትገኘው ኢትዮጵያም ተመሳሳይ ስሜት እየተስተዋለ ነው፡፡ በቱኒዚያና በግብጽ የተጋጋለ እንቅስቃሴ በነበረበት ወቅት ኢትዮጵያ ውስጥ በግልጽ የሚታይ የተቃውሞ ምልክት ያልነበረ ሲሆን በኢትዮጵያ መንግስት ይዞታ ስር ያሉ …
በሊቢያ ምስራቃዊ እና ምዕራባዊ ክፍል በሞአማር ጋዳፊ ደጋፊ ወታደሮችና በሕዝባዊው ዓማጺያን መካከል የሚካሄደው ውጊያ ተባብሶ እንደቀጠለ ነው። በዉግያዉ ሁለቱም ወገኖች በአገሪቷ የሚገኙ ቁልፍ ቦታዎችን በእጃቸዉ ለማስገባት በመጣር መሆኑ ተመልክቶአል።
In 1976 I backpacked through Ethiopia during the final stages of an 11-month overland journey from Cape Town to Cairo. I was arrested for discussing capitalism, bitten to distraction by fleas, walked for three days to reach the holy city …
ጋና በባህር ጠረፍዋ ከሚገኘው ግዙፍ የነዳጅ ዘይት ንጣፍ ካለፈው ታህሳስ ወዲህ የነዳጅ ዘይት ማምረት ጀምራለች።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
… ከልብ ደፍሮና ቆፍጥኖ ድንጋይ በሚሰነዝርበት ሕጻን ልጅ ሳይቀር ሆዱ በፍራት የሚንቦጫቦጨውና፣ ኮርማ የሚገረሥሥ ጉልበቱ የሚብረከርከው በፈሪነቱ በንቀት መሣለቂያ የሆነው የዱር አውሬ ጅብ በአሞተ ቢስነቱ የፈርነት መዘባበቻ ነው። ይህንን ከሚያጠናክሩ አባባሎችም መካከል፣ “ ለጅብ ከፈሩለት፣ ለልጅ ከሮጡለት…” ይባላል። በሌላ በኩል …
“… እግር ሲቆረጥም ፈርተው ዝም ያሉት ጅብ እራስን ሲቦጭቅ ቢጀግኑ፤ ‘የጅብ ሆድ የጉማሬ አይደለም’ ”። የጎንቻው! Read more »
አቤ ቶክቻው (ከአዲስ አበባ) ወዳጄ እንዴት ሰነበቱልኝ? በዛሬው ወሬያችን ርእስ ያደረግነውን ጉዳይ ከማውጋታችን በፊት እስቲ ሌሎቹን ጉዳዮች ትንሽ ትንሽ እናውጋቸው! እንዴት ነው ወዳጄ ኮንዶሚኒየም ቤት እጣ ደረሰዎት እንዴ? እስቲ አዎ! ይበሉና ያስደስቱኝ። እውነቱን ለመናገር የዘንድሮው ኮንዶሚኒየም እጣ ደረሰኝ …
ደጀ ሰላም፤ ማርች 4/2011)፦ ሐሙስ የካቲት 24 ቀን 2003 ዓ.ም ከዚህ ዓለም ድካም ያረፉት የብፁዕ አቡነ ይስሐቅ፣ የባሌ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳጳስ ሥርዓተ ቀብር ነገ ቅዳሜ በአዲስ አበባው የመንበረ ፀባዖት ቅ/ሥላሴ ካቴድራል እንደሚፈፀም ታውቋል። ዛሬ አርብ አስከሬናቸው ካረፈበት ከባልቻ ሆስፒታል ወደ …
የጂቡቲ የተቃዋሚ መሪዎች በዛሬውለት በጁምዓ ጸሎት በኋላ ጠርተውት በነበረው የጸረ-መንግስት ተቃውሞ፤ ብዙ ህዝብ ሳይገኝ ቀረ። ጂቡቲን ከ1991ዓም ጀምሮ ያስተዳደሩት ፕሬዝደንት ኦማር ጊሌ ከስልጣን እንዲወርዱ የሚጠይቁ ተቃዋሚዎች ከሁለት ሳምነት በፊት ተመሳሳይ ትእይንተ-ህዝብ ማድረጋቸው አይዘነጋም። ከሁለት ሳምንት በፊት በጂቡቲ መዲና ከ5-15ሽህ የተገመቱ …
በጅቡቲ የፖለቲካ ተቃዋሚዎች በስልጣን ላይ የሚገኙት ፕሬዝደንት ለሶስተኛ ጊዜ የስልጣን ዘመን መነሳታቸዉን አስመልክተዉ ተቃዉሞ ካነሳሱ ሶስት ሳምታት ተቆጠሩ።
በሰሜን አፍሪቃ ከቱኒዚያ የተነሳዉ ያሰሚን የተሰኘዉ ህዝባዊ አመጽ ወደአጎራባች የመካከለኛዉ ምስራቅ አገራት እንደተዛመተ ሁሉ በአፍሪቃዉ ቀንድም አንኳኩቷል።
‹‹የምናሠለጥናቸው በሌላ ቋንቋ ተናግረው የሌለ ሃይማኖት እንዲያመጡ አይደለም፡፡›› (ብፁዕ አቡነ ይሥሓቅ በ1991 ዓ.ም ከተናገሩት) ሥርዓተ ቀብራቸው ነገ ይፈጸማል፤ (ደጀ ሰላም፤ ማርች 4/2011)፦ የባሌ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የነበሩት ብፁዕ አቡነ ይሥሓቅ ማረፋቸውን ትናንት መዘገባችን ይታወሳል። ብፁዕነታቸው በድንገተኛ ሕመም ማረፋቸው የተሰማው …
(ደጀ ሰላም)፦ ብፁዕ አቡነ ይስሐቅ፣ የባሌ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ ዛሬ የካቲት 24 ቀን 2003 ዓ.ም አረፉ። የባሌ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና አሁን ደግሞ በሥራ ላይ የሚገኘው የቋሚ ሲኖዶስ አባል የነበሩት ብፁዕነታቸው ዛሬ በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከሰዓት በኋላ ማረፋቸው ታውቋል። በቤተ ክርስቲያን …
በሊቢያው ሕዝባዊ ዓመፅ የተጠመዱት ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ችግር አሁንም እንደ በረታ መሆኑን ከመከራው ለመዳን የመፍትሄ አማራጭ ፍለጋ ላይ የሚገኙት ስደተኞች እየገለፁ ነው። ከስደተኞቹ አንድ ሁለቱንና እንዲሁም ጉዳዩ የሚመለከታቸው አንድ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ባለስልጣን አነጋግረናል። ስደተኞቹ የሚገኙበትን ወቅታዊ ሁኔታና ሌሎች …
ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ – እሁድ ፌብሩዋሪ 13፣ 2011 ዓ:ም:: በዳላስ ከተማ ግንቦት ሰባት በጠራው ሀዝባዊ ስብሰባ ላይ የቀረበ ንግግር ሆሳም ካሊፍ የ50 አመት እድሜ ባለጸጋ የሆነ ግብጻዊ መሃንዲስ ነው:: ጣህሪር አደባባይ ሲዘዋወር ያገኘውን አንድ ምእራባዊ ጋዜጠኛ ተጠግቶ እኛ ከቱኒዝያ ምን …
የዘረኛውና አምባገነኑ ወያኔ አገዛዝ የፌደራል ፓሊስ ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ሐላፊና የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት የነበሩት ኮማንደር ደምሳሽ ሃይሉ በወያኔ ዘረኛነት ተማረው ስራቸውንና አገራቸውን ለቀው በስደት እንግሊስ አገር መግባታቸው ታወቀ:: ኮማንደር ደምሳሽ ሃይሉ በግንቦት ሰባት ስም በመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ከተከሰሱ …
የአንተነህ ሙሉጌታ ድንቅ መፅሐፍ በሜልቦርን ይመረቃል “የሁለት ዓለም ሰዎች”በሚል አብይ ርዕስ ስር በቅፅ 1 የተፃፈ “የተዋረደው ፍርድ ቤት”የተሰኘ ድንቅ መፅሀፍ በአውስትራሊያ-ሜልቦርን እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር በመጪው ማርች 13 እንደሚመረቅ የዝግጅት ኮሚቴው አስታወቀ። በግንቦቱ 1997 ዓ.ም ምርጫ ቅንጅትን በመወከል ተወዳድሮ ባሸነፈበት በአዲስ …
በፍቅር ለይኩን ከደቡብ አፍሪካ No Revolution has ever taken place in the society that has been compared to that which has been produced by the words of Jesus Christ” ~Mahatma Gandhi የዛሬ መጣጥፌ መነሻ የሆነኝ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ባለሁበት ጊዜ …
ካለፉት በርካታ ሳምንታት ወዲህ በየመን በአስር ሺህ የሚቆጠር ህዝብ በሀገሪቱ ፕሬዚደንት አሉኢ አብዱላ ሳሌህ አንጻር ተቃውሞውን እንደቀጠለ ይገኛል።
የዐባይ ወንዝ ተፋሰስ አገሮች የውሃ አጠቃቀም አዲስ ውል ፣ ባለፈው ዓመት በግንቦት ወር አዲስ አበባ ውስጥ ሲፈረም፣ በዚያ ወቅት፤
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
አብዮቱ ዛሬ የሊቢያውን መሪ ሙአማር ጋዳፊን እየገፈታተረ ከመውረጂያው አፋፍ አቃርቧል። በባህሬን፥ በየመን፥ በጂቡቲ፥ በኢራቅና በኢራንም ሕዝባዊ እንቅስቃሴዎች አሉ። ይህ በእንዲህ እያለ ግን፥ በሳዑዲ አረቢያም ተመሳሳይ አመፅ እንዳይፈጠር በመሥጋት ንጉሥ አብዱላ፥ ሕዝቡን በገንዘብ ድጎማ ለመደለል እየሞከሩ መሆናቸው ይዘገባል። የሕዝቡ ጥያቄ የዲሞክራሲ …
ኢትዮጵያ አንድነሽ እማማ ክቡር ነሽ ወያኔ የት አውቆሽ በሙል አፉ ይጥራሽ። ስሞኑን ሁላችንም እንደምንመለከተው፤ ጋዳፊ በአለም የመገናኝ ስርጭቶች መደረክ ምን ያኽል ቅሌታምና አርቆ ማየት እንኳን የማይችል እኔ ከሞትኩ ስርዶ አይብቅል በሚል ሕዝቡን ሲጨረስና ሲያሳድድ ታይቷል። ጭፍን አምባገነን መሆኑ ብቻ ሳይሆን …
አንድ ስለ ቀድሞዋ ኮንጎ የተጻፈ መጽሃፍ ሳገላብጥ እንዲህ የሚል አረፍተ ነገር ላይ ዓይኔ አረፈ። ፓትሪስ ሉምባ (Patrice Lumumba) የመጀመሪያው የኮንጎ ጠቅላይ ሚኒስተር ሆኖ ተመረጠ ይልና የጊዜው አለቆቹን ቤልጅምን ከካታንጋ እንዲወጡ ትእዛዝ ሰጣቸው። ካታንጋ በመዳብ፤ በወርቅና በጊዜው አሜሪካ እጅግ በምትፈልገው ዮራኒየም …