የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ከድጡ ወደ ማጡ Ethiopian Reporter March 6, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የአዲስ አበባ ከተማ የትራንስፖርት ችግር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ መጥቷል፡፡ ትራንስፖርት ለመጠበቅ የሚፈጀው ጊዜም ተገልጋዩን እያማረረ ነው፡፡