የኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ስደተኞች ውሎና አዳር በሊቢያ
በሊቢያው ሕዝባዊ ዓመፅ የተጠመዱት ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ችግር አሁንም እንደ በረታ መሆኑን ከመከራው ለመዳን የመፍትሄ አማራጭ ፍለጋ ላይ የሚገኙት ስደተኞች እየገለፁ ነው።
ከስደተኞቹ አንድ ሁለቱንና እንዲሁም ጉዳዩ የሚመለከታቸው አንድ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ባለስልጣን አነጋግረናል።
ስደተኞቹ የሚገኙበትን ወቅታዊ ሁኔታና ሌሎች ተዛማች ጉዳዮች ከዘገባው ዝርዝር ያዳምጡ፡፡