አቶ አርከበ ዕቁባይ የኢትዮ ቴሌኮም የቦርድ ሊቀመንበር ሆኑ

በኃያል ዓለማየሁ

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በሚኒስትር ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ አቶ አርከበ ዕቁባይን፣ እንደ አዲስ በተዋቀረው የኢትዮ ቴሌኮም የቦርድ ሊቀመንበር አድርጐ ሰየመ፡፡