የፕ/ር መስፍን ወልደማርያም አዲስ መፅሐፍ ነገ ገበያ ላይ ይውላል
“ስልጣን” በሚል ርዕስ በፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም የተፃፈውና ስለባህል፣ አገዛዝ፣ ፖለቲካና ምርጫ የሚያትተው መፅሐፍ የፊታችን ሐሙስ በገበያ ላይ ይውላል፡፡ መፅሐፉን ያተመው ንግድ ማተሚያ ድርጅት ሲሆን የታተመው ኮፒ ብዛት 5000 መሆኑ ታውቋል፡፡ መፅሐፍ ከጀርባው በ1996 ዓ.ም በፕ/ሩ “የክህደት ቁልቁለት” በሚል ርዕስ ተፅፎ …