የስብሰባ ጥሪ በዳላስ ፎርትወርዝ
ማርች 20, 2011 የኢሕአፓ (ዴሞክራሲያዊ) ከፍተኛ አመራር አባላት ዶክተር ታዬ ዘገየና አቶ ረዳ ማሕሪ (ጸሐዬ) በዳላስ ተገኝተው፡ በሰሜን አፍሪካ የተከሰተውን ሕዝባዊ አብዮትና በአገራችን ሊፈጥር የሚችለውን የሕዝብ መነሳሳት እንዲሁም የተቃዋሚ ሐይሎች ትብብር አስፈላጊነትን አስመልክቶ ውይይት ያደርጋሉ።
የዳላስ የኢሕአፓ ዴሞክራሲያዊ አባላት በአካባቢ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ይህን አስፈላጊ ስብሰባ እንድትካፈሉ የከበረ ጥሪያችንን እናቀርባለን።
የስብሰባ ቦታ Doubletree Hotel 1981 North Central expressway, Richardson, Texas 75080
ለማንኛው የአድራሻ ጥያቄ 214-734-9608 ይደውሉ።