ያሰሚን አብዮትና የአፍሪቃዉ ቀንድ

በሰሜን አፍሪቃ ከቱኒዚያ የተነሳዉ ያሰሚን የተሰኘዉ ህዝባዊ አመጽ ወደአጎራባች የመካከለኛዉ ምስራቅ አገራት እንደተዛመተ ሁሉ በአፍሪቃዉ ቀንድም አንኳኩቷል።