ጊዜው ቆየ እንጂ የአንደኛ ደረጃ ተማሪ እያለሁ “አብሮ መኖር በዓለም ዙሪያ” የሚል መጽሃፍ እንድንማርበት መመደቡ ትዝ ይለኛል። ዛሬ አብረን የምኖረው ዓለም በፈጠረችው የጊዜው ቁሳቁስ ሆነና ሃሎ ስንባል አንዴ ያዝልኝ በማለት ሰውን መስመር ላይ እያስጠበቅን ፌስቡክ፤ ስካይፕ ሌላም ሌላም ነገር ላይ …

በአፍ የመጣ በሽታ – ከአደፍርስ ተሰማ Read more »

የአማራው ብሄረሰብና የወያኔ ጥላቻ በሃገራችን ያለፈ ታሪክ ውስጥ እንደ ወያኔ ያለ መሰሪና ጠባብ ብሄርተኝነትን የተላበሰ አስተዳደር ወይም የፓለቲካ ብድን ተፈጥሮ አያውቅም። የወያኔ ብህል “እኔ ከሞትኩ ስርዶ አይብቀል” ነው። ዛሬ በጎሳ፤በዘር፤ በሃይማኖት የተከፈለችው ውድ ሃገራችን የእነዚህ ጠባብ ብሄርተኞች መጨፈሪያ ሆናለች። በአንድ …

የአማራው ብሄረሰብና የወያኔ ጥላቻ Read more »

ገና በጥዋቱ ሰው ሁሉ ተሰብሰቦ መኪና ይጠባበቃል። ይመጣል የተባለው ደላላ ትላንት ብቅ ብሎ በአረብኛና ትግርኛ ሰውን ሁሉ ቀልቡን አሳጥቶት ሄድዋል። ዛሬ የጉዞ ቀን ነው። ሰው ከለበሰውና ከሚጠጣበት የውሃ እቃ ሌላ ምንም መያዝ አይፈቀድም። ደላላው እሄዳለሁ ብሎ ከተሰለፈው ሃበሻ ሁሉ ገንዘብ …

የምድረበዳው አጽም እንቆቅልሽ – አደፍርስ ተሰማ Read more »

እንደ ሃገራሽን የሃምሌ ዝናብ ያለማቆም የሚወርደው የወሬ ናዳ አእምሮአችንን ሲያሳምመን ቀናት ቆጥረናል። በጦርነት ጊዜ ቀዳሚ መስዋዕትነት የምትከፍለው እውነት እንደ መሆኑዋ ሁሉ በወሬ ናዳም እውነት ትሞታለች። ሞታም ትነሳለች። ቀደም ባለው የወሬ ነፋስ የሻቢያው አለቃ አረፉ ተብለን ነበር። እሳቸውም ጊዜ ቆጥረው ብቅ …

የመለስ ወይም የአቶ ኢሳይያስ ሞት ለምድራችን መፍትሄ አያመጣም – አደፍርስ ተሰማ Read more »

በዘመነ ወያኔ የማይሰማ ነገር የለም። ይበልጡ ወሬ እውን ሲሆን ቀሪው ደግም የፈጠራ (የይድረስልኝ) ነፋስ ነው። አንድ ነገር ግን አያከራክርም። ወያኔ ለኢትዮጵያ ህዝብ፤ አንድነትና ዳር ድንበር እንደማይገደው ገና ከመሰረቱ ግልጽ ነው። ይህ ደግሞ በበረሃ እያሉ የታወቀ እንጂ የከተማ አለቆች ሆነው ድራፍት …

አየሁ ያመሳክራል፤ ሰማሁ ያከራክራል – አደፍርስ ተሰማ Read more »

አዲስቱ ኤርትራ አሮጌውን ስትመስል (አደፍርስ ተሰማ)ዘመኑ ቆየና በውል ጊዜው ተረሳኝ እንጂ ይህ መጣጥፍ የወጣው ያኔ “ኢትዪጵያን ሪቪው” በወረቀት ህትመት በሚወጣበት ጊዜ ነበር። ወቅቱ ወያኔና ሻብያ የሃገር አለቆች የሆኑበት ሪዪተዓለማዊው የምሥራቁና የምዕራቡ ፍትጊያ በዘርና በጎሳ ግጭት የተተካበት ዘመን ነበር። ጊዜው በነጮቹ …

አዲስቱ ኤርትራ አሮጌውን ስትመስል (አደፍርስ ተሰማ) Read more »

የምታዩት መጣጥፍ የተታተመው ከዘመናት በፊት እየታተመ ይወጣ በነበረው “ኢትዮጵያን ሪቪው” ላይ ታትም የቀረበ ነበር። ዛሬ በሃገር ያለውን ግርግር ያኔ እንካቹህ ካልኩት ጽሁፍ ጋር አገናዝባቹህ አንቡት፡ አደፍርስ ተሰማኢትዮጵያውያን እስላሞችና ፓለቲካ

መቸውንም ቢሆን ጠባብ ብሄርተኞች ሁሉን አቅፍ የሆነ አመለካከት እንደሌላቸው እማኝ መቁጠር አያስፈልግም። ወያኔና ሻቢያ የትግል ጽዋን የተጎነጩት ብሄርተኝነትን ተገን አርገው ነው። ለሰላሳ ዓመታት ወንድምና እህቱን በነጻነት ስም የጨፈጨፈው ሻብያ ዛሬ አስመራ ላይ ተጎልቶ የኤርትራን ህዝብ አፍኖ መተናፈሻ አሳጥቶታል። ወያኔ ከቁራሽ …

ሁሉም ነገር ለትግራይ ወደ ትግራይ (አደፍርስ ተሰማ) Read more »

አቶ ኢሳይያስ አፈወርቂ በቅርቡ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ደቡብ ሱዳን ከሰሜኑ ሱዳን መቆረስ ትክክል እንዳልሆነ አስምረውበታል። የሻቢያው መሪ ነገር ከተማታባቸው ውሎ ያደረ ቢሆንም እየቆየ ግን የሚሉት ሁሉ አስቂኝ እየሆነ እየመጣ ነው። ነፃነት ወይም ባርነትን ምረጥ ተብሎ ነጻነትን መረጠ የተባለለት የኤርትራ ህዝብ …

ኤርትራዊያን በደቡብ ሱዳን (ከአደፍርስ ተሰማ) Read more »

ምንም ቢሆን ምህረትን የማይወድ ፍጥረት ያለ አይመስለኝም። ሰው ይሳሳታል፤ አውቆም ሳያውቅም ያጠፋል ይቅር መባባል ከሰው ልጅ መልካም ባህሪ አንድ ነው። የወያኔን ለቀድሞ ባለስልጣናት ምህረት ማድረግ የተቀበልኩት በተቀላቀለ ስሜት ነው። ደርግ ሃገራችን አሁን ካለችበት ሁኔታ ላይ እንድትሆን ለወያኔና ለሻብያ ካመቻቹት ሃይሎች …

የወያኔ ምህረትና የደርግ ባለስልጣኖች Read more »

መቸም ቢሆን እንደ ወያኔ ያለ ጠባብ ብሔርተኛ በኢትዮጵያ ረጅም ታሪክ ውስጥ ታይቶም ተሰምቶም አይታወቅም። ወያኔ ያፍናል፤ ይገድላል፤ ያስራል እንደ ልቡ የራሱን የስልጣኔ ዘመን ለማራዝም ያበላል፤ ያስርባል፤ ከሃገር ያባርራል፤ ይሾማል፤ ይሽራል። ህዝባችን በመዳፉ ስር ከወደቀ እንሆ ሃያ ዓመት ሆኖታል። በነዚህ ዓመታት …

የአፍሪቃ ምርጫና የምዕራቡ የገቢያ ዋጋ የስሌት አንድነት (አ.ተሰማ) Read more »

አንድ ስለ ቀድሞዋ ኮንጎ የተጻፈ መጽሃፍ ሳገላብጥ እንዲህ የሚል አረፍተ ነገር ላይ ዓይኔ አረፈ። ፓትሪስ ሉምባ (Patrice Lumumba) የመጀመሪያው የኮንጎ ጠቅላይ ሚኒስተር ሆኖ ተመረጠ ይልና የጊዜው አለቆቹን ቤልጅምን ከካታንጋ እንዲወጡ ትእዛዝ ሰጣቸው። ካታንጋ በመዳብ፤ በወርቅና በጊዜው አሜሪካ እጅግ በምትፈልገው ዮራኒየም …

የለውጥ ግርግርና ሊመጣ ያለው ቀቢፀ ተስፋ በዛሬ ዓይን (አደፍርስ ተሰማ) Read more »

በሰባቱ የአለም ክፍሎች ስር በመስደድ ዓለምን የሚመዘብሩት ቻይናዊያኑ አሁን ላለውና መልኩን ለውጦ ሊመጣ ላለው የአለም የፓለቲካ መዋቅር የተስቦ በሽታ ናቸው። አንድ ነጥብ አምስት ቢሊዮን ህዝብ  የታጎረባት ቻይና ዛሬ በአንድ እጅ ማጭድና መዶሻ በሌላው እጃችው የአሜሪካ ዶላር በመያዝ አለም አቀፍ ምዝበራቸውን …

ቻይና የዓለም በሽታ (ከአደፍርስ ተሰማ) Read more »

የአንዳንድ ሃበሾች ህይወት እጅግ ከመጣመሙ የተነሳ ለማቃናት እጅግ አስቸጋሪ ነው። መሰረቱ በውሽት፤ በማታልል፤ ያለቅጥ በእዳ በመዘፈቅ፤ የሁለት ዓለም ኗሪ እየተሆነ ልብ ዋሽንግተን ቂጥ አዲስ አበባ ነው። ሰው የሚታወቀው በስሙ ሳይሆን በሚነዳው መኪና፤ በገዛው ቤት፤ በሚጠጣው የመጠጥ አይነት ነው። ከከፋም እንዴ …

የተደበቁ ሚስቶች (አደፍርስ ተሰማ) Read more »

በዓለም ላይ ሃገር ተብለው ሰንደቅ የሚያውለበልቡ ሁሉ የሃገርን ሉዓላዊነት ለመጠበቅ ሰላይና ተሰላይ (የሰላይ ተሰላይ) ማሰማራታችው ያለና የሚኖር ነው። ወያኔ የሃገር አለቃ ከሆነ ጊዜ ጀምሮ እእላፍ ነዋይና የሰው ጉልበት የሚያፈሰው በሃገር ውስጥና በዉጭ ያሉ ተቀናቃኝ ሃይሎችን አሜን ለማሰኘት ወይንም ጸጥ ለማረግ …

የወያኔ የስለላ መረብና የአፈና ዘዴዎች — አደፍርስ ተሰማ Read more »

በኃይማኖት ሳቢያ ደም መፋሰስና አንገት መቀናጠል በሰው ልጅ ታሪክ ወስጥ የተንጸባረቀ ለመሆኑ እጣት ቆጠራ አያሻም።  የእኔ እምነት ካንተ ይበልጣል በመባባል አንድ አንድን ሊያሳምን መከጀሉም ያለ የሚኖር ነው። አሁን ላለንበትም የሃያ አንደኛው ከፍለ ዘመን ሃይማኖት ለኮስ እሳት አለምን እየለበለባት እንደሆነ  ምስክሩ …

ተሳዳቢው ጴንጤና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን – አደፍርስ ተሰማ Read more »

የወያኔው አለቃ ሰሞኑን በአዲስ አበባ ሲናገሩ “ፌደራሊዝም ለኢትዮጵያ አንድነት መቀጠል ረድቶናል” ብለዋል። ይህ አባባል ተጨፈኑና ላታላቹህ የማለት ያህል ነው። የዛሬይቱ ኢትዮጵያ የተዋቀረችው በአንድ አናሳ ቡድን በሚመራ የፓለቲካ ፓርቲ ህወሃት ብቻ ነው። ሌላው ሁሉ ከዚህ የቀን ጅብ ቡድን ፍርፋሬ ተጠቃሚ ነው። …

ራቁቱን የቆመ ፌደራሊዝም – አደፍርስ ተሰማ Read more »

አሁን ዓለምን የሚያውከው ቅስም ሰባሪው ህዋስ (ኤድስ)ና የኤድስ በሽታ ብቅ ከማለቱ በፊት በወሲብ ግንኙነት ሳቢያ የሚመጡ አእላፍ በሽታዎች ነበሩ ዛሬም አሉ ወደፊትም ይኖራሉ፤ እየበዙም ነው። የዛሬ የህክምና ጠበብቶችም ኮንዶምን በመጠቀም (AIDS and STD) እንዳይዛመት መቀነስ ይቻላል ይሉናል። ከሆነ መልካም ነው። …

የኮንዶም ማስታወቂያ – ከአደፍርስ ተሰማ Read more »

በምርኮ እጅ ወደላይ ያሉ ወታደሮችን በመስመር የረሽነው ጨካኙ ሻብያ ከተተኮሰባቸው የጥይት እሩምታ የተረፉትን የደርግ ወታደሮች አፋቸውን እንደ ከብት እየከፈተ የወርቅ ጥርስ ያላቸውን በመልቀም ከረጢቱ ውስጥ እንደከተተ በጊዜው የወጡ የዜና ዘገባዎች ይጠቁማሉ። ሻብያ የኢትዪጵያ ቀንደኛ ጠላት ነው። ዛሬ ለወያኔ ሃገረ ገዥነት …

ዛሬም ሞት ነገም ሞት – በሻብያ እጅ -ከአደፍርስ ተሰማ Read more »

ነቀፋው፤ ስድቡና ምስጋናው ጋብ በማለቱ የተስፋዬን ሁለት ስራዎች (የጋዜጠኛውና የደራሲው ማስታውሻ) የተሰኙትን መጽሃፍት  ለማጣጣም ጊዜ በማግኘቴ ስለሁለቱም ያለኝን አስተያየት ባጭሩ ለመጎፈጫጨር ከዚህ በታች ያሉትን መስመሮች እጠቀማለሁ። ተስፋዬ የተዋጣለት ደራሲ ለመሆኑ ጠላቶቹ ሁሉ የሚቀበሉት እውነታ ስለሆነ የእኔ ምስክርነት አያስፈለገውም። የዚህ ጽሁፍ …

የተስፋዬ ገብረአብ – ማስታወሻዎች Read more »

ያላደፈ ትዝታዬ እንደሚነግረኝ ከሆነ ግፍ በኢትዪጵያ ምድር ላይ በቃኝ እንደማይል የሃምሌ ዝናብ መውረድ ከጀመረ ዘመናት ቆጥረናል። ትሻልን እናመጣለን በልን ለውጥ ስንሻም የጨነቀው እርጉዝ ያገባል እንዲሉ የአሁኑ ካለፈው እየባሰ ጊዜ የሻረውን እንድናመሰግን ያድርገናል። ከሰሞኑ ከወደ አዲስ አበባ የሚናፈሰው ወሬ እንደሚጠቁመን ከሆነ …

ምህረትና የደርግ ባለስልጣኖች Read more »

የሃበሻው ህይወት በጭቃ የተለወሰ ነው። ያለፈውን መከራ ተውኩትና ተወኝ ሲል የሙጥኝ እያለው እንሆ በባህር ማዶም የስደት ኑሮውን እንዳይገፋበት እንቅፋት ሆኖበታል። አንድ የማውቀው ኤርትራዊ ነኝ ባይ (ተወልዶ ያደገው ደሴ ነው) ወያኔ  እናቱንና አባቱን ኤርትራዊ ናቹህ በሚል የተጣመመ ፓለቲካ ከደሴ አባሮ አስመራ …

የቀበሌ ጥሩምባ በአሜሪካ Read more »

  የሱዳን የመገንጠል ጥያቄና መጭው መከራ አሁን ሽር ጉድ የሚባልለት የደቡብ ሱዳን የመገንጠል ዘመቻ የሚያመጣውን የወደፊት ሰቆቃና ጠኔ አይናቸው ያለቅጥ የታወረው ፓለቲከኞች አሁን አይታያቸውም። ቢስሚላሂ ብሎ የሰው አንገት መቁረጥ ከጀመረ ወዲህ አክራሪው የእስልምና እምነት ሰው የማይጨብጠው እሳት ሆነዋል። በዚህም የተነሳ …

የሱዳን የመገንጠል ጥያቄና መጭው መከራ Read more »

በኩባያ ውሃ ማዕበል ተነስቶ ሁሉን ሲያናውጠው ውሽት ስሩን ሰዶ እኛም ተሳፋሪ በጊዜአዊው ጀልባ በዘር ተጠግተን እንጀራ ልንበላ። አክ እንተፍ በለው አንተ ሰው ይቅርብህ እልፍ እያለቀሰ አይበጅም መሳቅህ። ጊዜ – ጊዜ የለው ያልፋል እንደ ጥላ የመኖር ጉም ይዞህ መስሎህ የማይነጋ ከበዙዎች …

ማዕበል ተነስቶ – ግጥም Read more »

ያለንበት ዘመን ሰው ካላነደደው እሳት የሚሞቅበት፤ ካልማሰበት የውሃ ምንጭ የሚጠጣበት ጊዜ ነው። ልባቸው በፍቅር የተለከፉ ፍቅረኞችም የቅርብና የሩቁን አጣርተው ማየት ስለማይችሉ በልባቸው በተቀጣጠለው የጋራ እሳት የተነሳ ነገርን ሳያመዛዝኑ ተጣምረው ትላንት ያስተቃቀፋቸው የፍቅር እሳት ዛሬ የሚያቃጥላቸው አእላፍ ናቸው። በቅርብ ቀን አንድ …

ከጋብቻ በፊት ውል (Prenup) Read more »

የመጽሐፍ ግምገማ መለስ ዜናዊና የህወኃት የትግል ጉዞ የመጽሐፉ አጠናቃሪ – ኮ/ሌ እያሱ መንገሻ በሃያ አንድ ማዕራፍ ተከፍሎ በሶስት መቶ አስራ- ሶስት ገጾች የተጎፈጫጨረው ይህ መጽሃፍ ከእጄ የገባው በቅርብ ጊዜ ነበር። ወዲያውኑ ጀምርኩትና አንብቤ ጨረስኩት። ንባብ እንዳይመስላቹህ ትግል እንጂ። ሰው ያኘከው …

የመጽሐፍ ግምገማ – መለስ ዜናዊና የህወኃት የትግል ጉዞ Read more »

ጊዜ ያለፈበት ንስሃ (የሌተናንት ኮሎኔል መንግሥቱ ኃ/ማርያም ትዝታዎች) አንድ ጥይትና አንድ ሰው እስኪቀር እናት ሃገር ወይም ሞት እያሉ ሲያፋክሩን የነበሩት ቆራጡ መሪአችን ዛሬ ጥይትም ፉከራም አልቆባችው ራሳቸውን በዝምባቢዌ ካስጠለሉ ዘመናት አልፈዋል። አልፎ አልፎ ወሪያችው ብቅ ሲልና እሳቸውም ሲያወሩልን እከታተላለሁ። በሁለት …

ጊዜ ያለፈበት ንስሃ Read more »