ቻይና የኑክሊየር ተቓሟን የበለጠ እንደምታስፋፋ አስታወቀች። ይህ የተገለፀውም ለአስር ቀናት የቆየው የቻይና ሕዝባዊ ጉባኤ ባሳለፍነው ሰኞ ሲጠናቀቅ እንደነበር ተጠቅሷል። በርካቶች የጃፓኑ አይነት የኑክሊየር አደጋ እንዳይከሰት ከወዲሁ ፍራቻቸውን ገልፀዋል።

– የስድስት ሚሊዮን ብር ‹‹ስዊች ጊር›› ሊወጣ ሲል ተያዘ በታምሩ ጽጌ በሸራተን አዲስ ሆቴል ለረጅም ዓመታት በከፍተኛ የሥራ ኃላፊነት ላይ የነበሩት የሆቴሉ ምክትል ሥራ አስኪያጅና የሰው ሀብት ዲፓርትመንት ዳይሬክተር ከመጋቢት 5 ቀን 2003 ዓ.ም. ጀምሮ ሥራቸውን መልቀቃቸውን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

በጋዜጣው ሪፖርተር የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ ባን ኪ-ሙን ኢትዮጵያዊቷን አምባሳደር ሳህለወርቅ ዘውዴን፣ በኬንያ ናይሮቢ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጽሕፈት ቤት ዳይሬክተር ጄነራል ሆነው እንዲያገለግሉ ሾሟቸው፡፡

በታምሩ ጽጌ በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዓቃቤ ሕግ 23 የወንጀል ክስ ተመስርቶባቸው እንዲከላከሉ ብይን የተሰጠባቸው አያት አክሲዮን ማኅበር፣ አቶ አያሌው ተሰማ፣ ዶ/ር መሐሪ መኮንንና አቶ ጌታቸው አጐናፍር ከትናንት በስቲያ ሦስት መከላከያ ምስክሮችን በከፍተኛው ፍርድ ቤት 8ኛ ወንጀል ችሎት አቅርበው ማሰማት …

የአያት አክሲዮን ማኅበር ተከሳሾች መከላከያ ምስክሮቻቸውን ማሰማት ጀመሩ Read more »

ይህ ችግር ደግሞ እንዲሁም በድርቆችና ኋላቀር በሆነው ባሕላዊ የአስተራረስ ዘዴ፣ አነስተኛና የተናጠል በሆነውም ግብርና ምክንያት የተዳከመውን የምግብ ዋስትና ይበልጥ እያዳከመው ያለ ችግር ነው፡፡ በዚህ ርዕስ ላይ በጀመርነው ተከታታይ ዘገባ የፕሮግራሙ አዘጋጅና አቅራቢ ሰሎሞን አባተ ያነጋገራቸው ባለሙያ ዶ/ር በዳዳ ግርማ ገበሬው …

የኢትዮጵያ ማሣዎችና ችግሮቻቸው Read more »

1 በራስ መተማመን በራሳቸው የሚተማመኑ ሰዎች የሚመረጡና የሚያኮሩ ተአማኒነትም ያላቸው የሚቀናባቸውም ናቸው፡፡ይሀ ደግሞ በአመራር ላይ ላሉት እጅጉን የሚያስፈልግና ሊኖራቸውም የሚገባ ነው፡፡አንድ በራስ የመተማመን ብቃት ያለው ሰው፤ሌሎችም በራሳቸው የሚተማመኑበት ብቃት እንዲያዳብሩ ያነሳሳል፡፡አንድ መሪ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ሲያደርግም ሆነ በድርጅታዊ የሥራ ሂደት በራስ …

10ሩ የጥሩ መሪ መመዘኛዎችና መለስ ዜናዊ Read more »

ኢህአዴግ የሴቶች ጉዳይን በየቦታው እየደነቀረ ለራሱ እርዳታ ለማግኛነት ከመጠቀም ውጭ ለሴቶች ያደረገው ነገር አለመኖሩ ተነገረ፡፡ የዛሬው ስብሰባችን ወደፊት ለሚነሳው የህዝባዊ ንቅናቄ ማዕበል እርሾ ነው” – ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ይህ የተነገረው የመድረክ ሴቶች አለምአቀፍ ቀንን ባለፈው እሁድ በአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ …

ወያኔና የሴቶች መብት በኢትዮጵያ Read more »

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፃእ መንፈስ ርኩስ ብለን እንጀምራለን፡፡ ወሀሎ አሐዱ ብእሲ አምሰይጣናውያን ዘስሙ አባ ይስሐቅ ወጥንተ ስሙ አባ አማን ውውእቱሰ ፀላዒሁ ለአባ ጳውሎስ ወጳውሎስኒ የአምር ግብሮ ለዝንቱ ጊጉይ ወበአሐቲ ዕለት ይቤሎ ጳውሎስ ለይስሐቅ ነዓ ትልወኒ ከመ …

አባ ርኩስ ሆይ ይስሙ Read more »

እስክንድር ነጋ (አዲስ አበባ)    ጠ/ሚ/ሩ ቃለምልልስ እየሰጡ ነው… ቅዳሜ መጋቢት 3/2ዐዐ3 …በዚያን ሰሞን ሞላ ብሎ የነበረው ሰውነታቸው አሁን ከሳ ብሏል… ውይ! ውይ! ውይ!… እኔን! ግን… ግን… ከትላንት ወዲያ ቱኒዚያ፣ ትላንት ግብፅ፣ ዛሬ ደግሞ ሊቢያ እየተፈራረቁባቸው ከሳ ማለትማ ይነሳቸው እንዴ?… …

የመለስ ዜናዊ አስገራሚ ቃለ-ምልልስ ሲዳሰስ! Read more »

አሁን ይህችን ጽሑፍ ስከትብ አዲስ አበባ አካባቢ ዝናብ እያካፋ ነው፡፡ በውጭ ለምትኖሩ ይህ ወሬ መልካም ዜና ነው፡፡ ፀሐይዋ አናት እየበሳች ተቸግረን ከረምን፡፡ የዝናብ መጥፋት በቅድሚያ ለእህል ዘር መጥፎ ነው፡፡ ቀጥሎም የአካባቢ ሙቀትን በመጨመር ለአየር ንብረት መዛባትና ለበረሃነት መስፋፋት እንዲሁም ለሰውና …

አቶ መለስ ይቺን ጽሑፍ ቢያነብልኝ ዕድለኛ ነኝ! ፍቅር ይበልጣል Read more »

ፍቅር ይበልጣል አሁን ይህችን ጽሑፍ ስከትብ አዲስ አበባ አካባቢ ዝናብ እያካፋ ነው። በውጭ ለምትኖሩ ይህ ወሬ መልካም ዜና ነው። ፀሐይዋ አናት እየበሳች ተቸግረን ከረምን። የዝናብ መጥፋት በቅድሚያ ለእህል ዘር መጥፎ ነው። ቀጥሎም የአካባቢ ሙቀትን በመጨመር ለአየር ንብረት መዛባትና ለበረሃነት መስፋፋት …

አቶ መለስ ይቺን ጽሑፍ ቢያነብልኝ ዕድለኛ ነኝ Read more »

ይነጋል በላቸው በቤቴ ኢቲቪ አይከፈትም። ከወያኔ ጋር ንክኪ ያለው ሬዲዮም እንዲሁ። ትክክል እንዳልሆንኩ ይገባኛል። ምን ላድርግ? ስለሚያመኝ እኮ ነው፤ ወድጄን መሰላችሁ? ይህቺን አልፎ አልፎ የምሞነጫጭራትን ነገር እንኳን የማቀራስመው ባብዛኛው በስማ በለው ከማገኘውና ከውጭ ሚዲያዎች ከምከታተለው ነው። ይሁንና እኔ አልሰማም ብልም …

ጠ/ሚኒስትሩ እንዴት ቀልድ ጨምሯል ጃል! Read more »

የኦፌዴን ፀሐፊ አቶ በቀለ ነጋ ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት ቃል በፓርቲያቸው አባላት ላይ ቀደም ሲል የተለያዩ የማንገላታትና የእሥራት በደሎች የፈፀሙባቸው እንደነበር አስታውሰው ከ2002 ዓ.ም ሃገር አቀፍ ምርጫ በኋላ ግን ኦፌዴን በሚንቀሣቀስባቸው አካባቢዎች ይህ በአባሎቻቸው ላይ ይፈፀምባቸው የነበረው ማዋከብ ረገብ ብሎ እንደቆየ …

ተቃዋሚዎች በኦሮሚያ፣ የእስራትና የወከባ ክስ Read more »

ኢትዮጵያ የአለም የንግድ ድርጅት (WTO) አባል ለመሆን በ1995 ዓ.ም. ማመልከቻ ካስገባች ወዲህ፤ የአለም መንግስታት የገበያ ጉዳያቸውን የሚፈቱበትን የጋራ ማህበር ለመቀላቀል በመጠባበቅ ትገኛለች። ይሄም የሆነው ለዘመናት የሀገር ውስጥ የኢኖኖሚ ተቋሞቿን በተለይ ኢንዱስትሪዎቿል ስታጥናክር የቆየችው ቻይና የWTO አባል በሆነች በሁለት አመት ጊዜ …

በኢኮኖሚው የመንግስት እጅ የሚበዛባት ኢትዮጵያ የአለም የንግድ ድርጅት አባልነት ጥያቄና የመሳካት እድሉ Read more »

ከአንድ ሳምንት በላይ የፈጀው የኦሕዴድ ድርጅታዊ ግምገማ ከ120 በላይ ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ ባለስልጣናትን የሙስና ጉዳይ መርምሯል። በአሁኑ ወቅት በክልሉ ማረሚያ ቤቶች ቁጥጥር ስር የሚገኙት ባለስልጣናት ከሃላፊነታቸው እንዲነሱና ለፍርድ እንዲቀርቡ መወሰኑን በስብሰባው የተሳተፉና መግለጫ የመስጠት ስልጣን የሌላቸው የኦሕዴድ አባላት ገልጸውልናል። ከታሳሪዎቹ …

ኦሕዴድ ከ120 በላይ አባላቱን በሙስና ጠርጥሮ አገደ Read more »

(አሮን ፀሐዬ) ፀጥ ረጭ ያለ ሰፈር፤ በግራ እና በቀኝ የተሰደሩት ቪላ ቤቶች ግዙፍ የጋራ በር አላቸው ፤ ቦሌ ሚካኤል አካባቢ። አንድ የጥበቃ አባል በእነዚሁ የቪላ ቤቶች የወል በር ላይ ቆሞ ገቢ ወጪ መኪናዎችን ይቃኛል። ፀጉረ ልውጥ መኪና እንዳይገባ በንቃት የሚከታተል …

የጀሚላ መዳፎች Read more »

(ሪፖርተር) — በጨፌ ኦሮሚያ በተካሄደውና ስምንት ቀናት በፈጀው የሰሞኑ የኦሕዴድ ከፍተኛ ኃላፊዎች ግምገማ ከ120 በላይ ከፍተኛ ኃላፊዎች ታሰሩ፡፡ ግለሰቦቹ የታሰሩት ቡራዩ አቅራቢያ በሚገኘው ሳንሱሲ ኦሮሚያ ማረሚያ ቤት መሆኑ ታውቋል፡፡ ፊት ለፊት በግልጽ ሲካሄድ በነበረውና በመሬት አስተዳደር ዙሪያ ራስን በመጥቀም ጉዳይ …

በኦሮሚያ ከ120 በላይ ከፍተኛ ኃላፊዎች ታሰሩ Read more »

መቸም ቢሆን እንደ ወያኔ ያለ ጠባብ ብሔርተኛ በኢትዮጵያ ረጅም ታሪክ ውስጥ ታይቶም ተሰምቶም አይታወቅም። ወያኔ ያፍናል፤ ይገድላል፤ ያስራል እንደ ልቡ የራሱን የስልጣኔ ዘመን ለማራዝም ያበላል፤ ያስርባል፤ ከሃገር ያባርራል፤ ይሾማል፤ ይሽራል። ህዝባችን በመዳፉ ስር ከወደቀ እንሆ ሃያ ዓመት ሆኖታል። በነዚህ ዓመታት …

የአፍሪቃ ምርጫና የምዕራቡ የገቢያ ዋጋ የስሌት አንድነት (አ.ተሰማ) Read more »

“ማኅበረ ቅዱሳን” የሚታዘዘው ለማን ነው? ስለ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ወቅታዊ ሁኔታና የወደፊት ዕጣ የሚነጋገር ሁሉ የሚስማማበት አንድ ነገር አለ። ይኸውም “ማኅበረ ቅዱሳን” የቤተ ክርስቲያን አባቶችን በአንድም በሌላም መንገድ በመከፋፈል እራሱን ብቸኛ የቤተ ክርስቲያንዋ ነጻ አውጪ አድርጎ የመመልከቱ ነገር ነው። አንዳንድ …

ስለ "ማኅበረ ቅዱሳን" Read more »

በቤቴ ኢቲቪ አይከፈትም፡፡ ከወያኔ ጋር ንክኪ ያለው ሬዲዮም እንዲሁ፡፡ ትክክል እንዳልሆንኩ ይገባኛል፡፡ ምን ላድርግ? ስለሚያመኝ እኮ ነው፤ ወድጄን መሰላችሁ? ይህቺን አልፎ አልፎ የምሞነጫጭራትን ነገር እንካEን የማቀራስመው ባብዛኛው በስማ በለው ከማገኘውና ከውጭ ሚዲያዎች ከምከታተለው ነው፡፡ ይሁንና እኔ አልሰማም ብልም ሰው እያመጣ …

ጠ/ሚኒስትሩ እንዴት ቀልድ ጨምራል ጃል! Read more »

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የነዳጅ ዋጋ በአሳሳቢ ሁኔታ እያሻቀበ ነው፡፡ በሊቢያ የተከሰተው ሕዝባዊ አመፅ የበለጠ በመካረሩ፣ በቀን 1.6 ሚሊዮን ነዳጅ ለዓለም ገበያ የምታቀርበው ሊቢያ የነዳጅ ምርቷ ተስተጓጉሏል፡፡

(ኤፍሬም ካሳ) 50 በርሜል ሙሉ አዲሱ የኢትዮጵያ ባለ አንድ ብር ሣንቲም በኮንትሮባንድ ከኢትዮጵያ ሊወጣ ሲል በኢትዮጵያና ኬንያ ፖሊሶች ትብብር ድንበር ላይ በቁጥጥር ሥር መዋሉን ምንጮች አስታወቁ፡፡ በኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር ላይ በቁጥጥር ሥር የዋለው 50 በርሜል ሙሉ ባለ አንድ ብር ሣንቲም …

50 በርሜል አዲሱ ባለ አንድ ብር ሣንቲም ከኢትዮጵያ ሲወጣ ተያዘ Read more »

(በኤርሚያስ ኅሩይ በተለይ "ለደጀ ሰላም"):- ዓለምና በዓለም ያለው ማንኛውም ተፈጥሮአዊና ሰው ሠራሽ ነገር ሁሉ የፍጥረታት በኹር የሆነውን የሰውን ልጅና ደመ-ነፍስ ያላቸውን እንስሳት አራዊት ጨምሮ ከሰው አእምሮ በላይ በሆነ ፍጹምና ረቂቅ አምላካዊ ጥበብ የሚያልፍ መሆኑ ማስረጃ የማይሻ እውነታ ቢሆንም ሰው በዚህች …

ማን ለእስራኤል መድኃኒትን ከጽዮን ይሰጣል? Read more »

– የተቃጠሉት ቤተ ክርስቲያኖች 59 ደርሰዋል (በዘካሪያስ ስንታየሁ ለሪፖርተር ጋዜጣ):- በጅማ የካቲት 23 ቀን 2003 ዓ.ም. በክርስቲያኖችና በሙስሊሞች መካከል ለተፈጠረው ግጭት ተጠያቂ ናቸው የተባሉ ከ130 በላይ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡ ግጭቱ ከተቀሰቀሰበት ቀን አንስቶ 59 ቤተ ክርስቲያኖች የተቃጠሉ ሲሆን፣ የአንድ …

በጅማ በተከሰተው ግጭት ከ130 በላይ ሰዎች ታሰሩ Read more »

በኃያል ዓለማየሁ በአገሪቱ ውስጥ ከዘይት መጥፋት ጋር እየጨመረ የመጣውን የዘይት ፍላጎት ለማሟላት፣ መንግሥት በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ 100 ሺሕ ቶን የምግብ ዘይት (ፓልም ኦይል) የሚያስገባ መሆኑን፣ በንግድ ሚኒስቴር ኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አማከለ ይማም ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

– ‹‹ከመተዳደሪያ ደንቡ ውጪ የሚሠራ ሥራ በዝቷል›› ዶ/ር ታዲዮስ ቦጋለ በታምሩ ጽጌ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ፕሬዚዳንት ኢንጂነር ኃይሉ ሻውል በቅርቡ በፓርቲው ውስጥ የተፈጠረውን ችግርና አለመግባባት ካስተካከሉና ካፀዱ በኋላ፣ ከፕሬዚዳንትነታቸው እንደሚሰናበቱ መጋቢት 1 ቀን 2003 ዓ.ም. በጽሕፈት ቤታቸው በሰጡት …

ኢንጂነር ኃይሉ የድርጅታቸውን ችግር አፅድተው ሥልጣን እንደሚለቁ አስታወቁ Read more »

• የተፈጠረውን ችግር ለመፍታት ነገ አጠቃላይ ስብሰባ ጠርቷል በውድነህ ዘነበ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን በአገሪቱ የሽያጭ መመዝገቢያ ማሽን የሚጠቀሙ ነጋዴዎች ቁጥርን ከ10 ሺሕ ወደ 100 ሺሕ ለማሳደግ በያዘው ዕቅድ መሠረት 90 ሺሕ ማሽኖችን ወደ አገር እንዲያስገቡ ለዘጠኝ አስመጪዎች ትዕዛዝ ሰጥቷል፡፡

• በዚህ ዓመት መጨረሻ የተበላሸ ብድርን ወደ 9.7 በመቶ ዝቅ አደርጋለሁ አለ በውድነህ ዘነበ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ለማበደር ካቀደው 28 ቢሊዮን ብር ውስጥ 11 ቢሊዮኑን ከቦንድ ሽያጭ ለማግኘት ያለመ በመሆኑ፣ በጥልቀት ወደ ገጠር በመግባት ገበሬውንና የጥቃቅንና አነስተኛ …

የልማት ባንክ የቦንድ ገበያ ገጠር ላይ አነጣጥሯል Read more »

• ተማሪዎቹ ትምህርታቸውን ለማቋረጥ መገደዳቸውን አስታውቀዋል በብርቱካን ፈንታ ከጥቂት ወራት በፊት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተገንጥሎ ራሱን ችሎ በኢንስቲትዩትነት የተቋቋመው የአዲስ አበባ ቴክኖሎጂ ፋኩልቲ፣ በማታ ተማሪዎች ላይ እጥፍ ያህል የክፍያ ጭማሪ አደረገ፡፡

Ethiopia Zare ( ቅዳሜ መጋቢት 3 ቀን 2003 ዓ.ም. March 12, 2011)፦ ሚኒሊክ፣ አስኳልና ሳተናው በተባሉት ጋዜጦቹ የሚታወቀውና በአሁኑ ሰዓት በህትመት ስራ ላይ እንዳይሳተፍ የታገደው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፤ በተለይ ለአቶ መለስ ዜናዊ በጻፈው ግልጽ ደብዳቤና በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳዮች ዙሪያ በሬዲዮ …

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ማብራሪያ ሊሰጥ ነው Read more »

አላሣን ዋታራ ትናንት ግዙፍ ድል ነው የጨበጡት፡፡ “የአይቮሪ ኮስት ፕሬዚዳንት እንግዲህ እኔ ነኝ፤” እያሉ በብርቱ ሲሟገቱ ሰንብተዋል፡፡ ይህንን ለማስጨበጥም አዲስ አበባ ድረስ ሄደው የአሕጉራዊው ኅብረት የወደፊት አቻዎቻቸውም “አዎ ከእንግዲህ የአይቮሪ ኮስት ርዕሰ ብሔር እርስዎ ነዎት” ሲሉ በግልፅ አፅድቀውላቸዋል፡፡ እንግዲህ የሚቀራቸው …

የአፍሪካ ሕብረት መፍትሔ ለአይቮሪ ኮስትና ለሊብያ Read more »

ከዚህ ቀደም “ሶልያና” በሚል ርዕስ በሰራው ሲዲ ላይ ባሉ ተወዳጅ ግጥሞቹ የሚታወቀው ወጣት ገጣሚ አፍሬም ስዩም ትላንት ምሽት በአሊያንስ ኢትዮፍራንሲስ የግጥም ስራዎቹን አቀረበ፡፡ በሳክስፎን ታጅቦ የግጥም ስራዎቹን አዳራሹን ለሞሉት ታዳሚዎቹ ያቀረበው ኤፍሬም ያነበባቸው ግጥሞች በዚህ ወር መጨሻ በሲዲ ከሚለቀቁት የግጥም …

በአይነቱ ልዩ የሆነ የግጥም ንባብ በገጣሚ ኤፍሬም ስዩም ቀረበ Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ማርች 11/2011)፦ የፕሮቴስታንታዊ-ተሐድሶ-መናፍቃን እምነት አራማጅ ነው የሚባለው “የቅድስት ማርያም የስብከተ ወንጌል ማስፋፊያ ማኅበር” በሚል ራሱን የሚጠራው ቡድን ሥርዐተ ቤተ ክርስቲያንን በማናለብኝነት በመጣስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔን በመተላለፍ የሚፈጽመውን ተግባር አጠናክሮ በመቀጠል የቡድኑ መሪዎች በዐቢይ ጾም በወሊሶ መካነ ሕይወት …

ተሐድሶ – በወሊሶ Read more »

የዚምባቡዌ ፕሬዝዳት ሮበርት ሙጋቤ ከጥቂት ወራት በሕዋላ አዲስ ምርጫ እንደሚደረግ በቅርቡ አስታዉቀዋል።የምርጫዉ ትክክለኛ ቀን በዉል ሳይወሰን ግን የሐገሪቱ ፀጥታ አስከባሪዎች የሙጋቤ ተቃዋሚዎችን፥ የተቃዋሚዎቹን ደጋፊዎችና የመብት ተሟጋቾችን እያሰሩና እየደበደቡ ነዉ።

የሰሜናዊው አፍሪካ ከርሰ ምድር እንቅስቃሴ ቀስ በቀስ እየተንፏቀቀ አህጉሪቱን አንድ ቀን ወደ መሰንጠቅ ሊወስዷት እንደሆነ የቅርብ አጥኚዎቹ እየተናገሩ ነው፡፡ በተለይ የአፋሮቹ እሳተ-ገሞራዎች የሚተፉት የቀለጠ ዐለት ፍሳሽ በውቅያኖሶቹ ወለል ላይ የሚታየውን ዓይነት ማግማ እንደሚመስል የሚያመላክቱት እነዚህ አጥኚዎች ያንን ሃገር ወደፊትም የሚተኛበት …

ውኃ አልባው ባሕር Read more »