PDF ጥረህ ግረህ ብላ የቤት ሠራተኛ፣ ፓይለት ፕሮፌሰር የፍ/ቤት ዳኛ መሃንዲስ ሚ/ር በሥራ አደባባይ አንዱ ካንዱ ሳይበልጥ የዋሁ ሲፈጋ ጮሌው ሳይቀመጥ፤ የበኩር ልጅ ሳይሆን የፓርቲ ደጋፊ የዘር ሃረግ ጎታች የጎጥ ተለጣፊ ሠው በሠውነቱ የተከበረበት አንዱ ከፍ አንዱ ዝቅ ብሎ ያልታዬበት …

ጥረህ ግረህ ብላ – በወርቁ ለገሠ Read more »

የቤልጅጉ ንጉሥ  ሊዎፖልድ 2ኛ  የአፍሪቃን አህጉር ለመቀራመት በ1884 ዓ.ም የበርሊን ኮንፈረንስ እንደጠሩ ይነገራል። በዚህ ኮንፈረንስ ዩናይትድ ስቴትስ ስትቀር ሌሎች ታላላቅ የአውሮፓ መንግሥታት ተወካዮቻቸውን ልከዋል። በሙሉ ለማንበብ ከፈለጉ እዚህ ይጫኑ

ሆድዎትን በዕጅዎ ደግፈው በሁለቱም ዓይኖችዎ ጣምራ የዕንባ ዘለላዎች እስከሚወርዱ ድረስ ከትከት ብለው እንዲስቁ ምክንያት የሚሆን ጓደኛ ካለዎት እንደ ግል ሃኪምዎ ይቁጠሩት። ሳቅ ወይም ቀልድ ጤናማ ህይዎት ለመምራት ጠቀሜታው ከፍተኛ መሆኑን ምርምሮች አረጋግጠዋል። ሳቅና ጤንነት ምን አገናኛቸው የሚል ጥያቄ ማንሳትዎ አይቀርም። …

እንደማሙሽ እንሳቅ! Read more »

ብኩንነታቸው ላይ አፅንዖት ለመስጠት ዲስ-ግሬስ የሚል ቅፅል የተሰጣቸው የሮበርት ሙጋቢ ባለቤት- ግሬስ ሙጋቢ የባለቤታቸውን 85ኛ የልደት በዓል በ2009 አክብረዋል። መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ከሆነ ሚስ ሙጋቢ የሚጠቀሙባቸው መጫሚያዎች ከ3000 በላይ ሲሆኑ እንደየቀለማቸው የፅዳት ቀለም ሳይኖራቸው አይቀርም። ልዕልቷ በየቀኑ አዲስ ጫማ እንዲጫሙ ቢደረግ …

ብኩን አፍሪካውያን ዕንስቶች (በወርቁ ለገሠ) Read more »

ሰሞኑን በኢትዮሜዲያ ላይ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን የድረሱልኝ ጥሪ ሳነብ አዘንኩኝ። የኦርቶዶክስ ሃይማኖትና የሳይንስ ተቋማት ኮሶ ከተጣባቸው ቆይቷል። አቡነ ጳውሎስ ፓትርያርክ ሆነው ሲሾሙ ማልቀስ፣ ምህላ መግባት፣ ኢትዮጵያ ታበጽህ ዕደዊሃ ሃበ እግዚአብሄር ማለት ያን ጊዜ ነበር። አቡነ ጳውሎስ የክርስትና ዕምነት ተከታያቸውን የመንግሥተ …

ሁለት ክፉ ካገር ይጥፉ Read more »

ከአንድ መቶ ስልሳ ዓመት (1850 ዓ.ም) አንስቶ የተመዘገበውን የዓለማችን አማካይ ሙቀት መሠረት በማድረግ ያለፈው 1998 ከፍተኛው ሙቀት የተከሰተበት ሲሆን 2010 ደግሞ ሁለተኛ ሆኗል። የብሪታኒያ ኢንስቲትዩት ሰሞኑን እንዳስታወቀው ይህ መረጃ የዓለም አየር ንብረት ቀስ በቀስ እየተዛባ መምጣቱን ይጠቁማል ብሏል። ከታች ሥዕሉ …

የዓለማችን አማካይ ሙቀት ጨመረ (ወርቁ ለገሠ) Read more »

የቤላረስ ተወላጅ በሆኑት ኢቭጀኒ ሞሮዞቭ ኢንተርኔትና ተምኔታዊ ግንዛቤው፡ የኢንተርኔት ነፃነትና አሉታዊ ተፅዕኖ በሚል ርዕስ የተጻፈ 408 ገፆችን ያካተተ አዲስ መጽሓፍ ገበያ ላይ ውሏል። በሽህ የሚቆጠሩ የኢራን ወጣቶች ሰኔ ወር 2009 በተደረገው ምርጫ ድምፃችን ተነጥቋል በማለት ሠላማዊ ሠልፍ የወጡ ተቃዋሚዎችን አስመልክቶ …

ኢንተርኔትና ዲሞክራሲ Read more »

ፍሪደም ሀውስ የተሰኘው ግብረ ሠናይ ድርጅት የ2010 ዓለማቀፋዊ የፖለቲካ ነጻነትና የሲቪል መብት መከበር አስመልክቶ በ194 አገሮች ላይ ያካሄደውን ጥናት ይፋ አድርጓል። ከፍተኛ የፖለትካ ነጻነትና የሲቪል መብቶች ጥሰት የሚታይባቸው አገሮች 7 ነጥብ ሲሰጣቸው በአንፃሩ ከፍተኛ የፖለቲካን የሲቪል ህብረተሰብ ነፃነት የተከበረባቸው ደግሞ …

የፖለቲካ ነጻነትና የሲቪል መብት ንፅፅር Read more »

ንብ ብዙ ጊዜ የታታሪነት ምሳሌ ሆና ትጠቀሳለች። አበቦች ቀስማ ማር ለመፈብረክ ጥበብ የተካነችውን ንብ ወያኔ በ2005ቱ ብሔራዊ ምርጫ አርማው አድርጎ ተጠቅሞባታል። የኢትዮጵያ ህዝብና ንብ ሆድና ጀርባ የሆኑበት ጊዜ ቢኖር ያን ጊዜ ብቻ ነው። በተረፈ ግን “ይሠሯል ከልብ እንደንብ” እየተባለ ሥራ …

ዕንቅልፍ ያጣች ንብ ማር አትሠራም ተባለ (ወርቁ ለገሰ) Read more »

<table bgcolor=”blue”> <tbody> <tr> <th>የፓስፊክ ዕንቁራሪት (ቡናማ)</th> <th>የፓስፊክ ዕንቁራሪት (ግራጫ)</th> <th>የፓስፊክ ዕንቁራሪት (አረንጓዴ)</th> </tr> <tr> <td></td> <td><a href=”http://worku.files.wordpress.com/2011/01/220px-pseudacris_regilla_side_wb.jpg”><img title=”220px-Pseudacris_regilla_side_wb” src=”http://worku.files.wordpress.com/2011/01/220px-pseudacris_regilla_side_wb.jpg” alt=”” width=”150″ height=”155″ /></a></td> <td><a href=”http://worku.files.wordpress.com/2011/01/400px-pacifictreefrog2kjfmartin.jpg”><img title=”400px-Pacifictreefrog2kjfmartin” src=”http://worku.files.wordpress.com/2011/01/400px-pacifictreefrog2kjfmartin.jpg” alt=”” width=”150″ height=”155″ /></a></td> </tr> </tbody> </table> ቀበና ወንዝ ላይ ምርምር ሳደርግ …

ዕንቁራሪቶችና ሥነ ምህዳር Read more »

ንብ ቀፎው ሲነካበት ግው ብሎ ይተማል። ፉክክር የለም። አባቶቻችን ይህን ፈለግ በመከተል ዳር ድንበራቸው በተደፈረ ቁጥር ልክ እንደንብ በመቆጣት ግዳይ ጥለው አልፈዋል። እነሱ ሞተው እኛን አኖሩን ማለት ነው። እንዲህ ዓይነቱ መስዋዕትነት በተለያዩ የ እንስ ሳት ዝርያ የሚስተዋል ሲሆን በዕፅዋት ዓለም …

ህይወትን ሰውቶ ህይወት መለገስ Read more »

ቹክቺ የተባሉት ዘላኖች ሩሲያ በሚገኘው ቹኮትስኪ የባህር ሠላጤ ይኖራሉ። እነዚህ ሰዎች ከጥንት ጀምሮ እያደኑ ወይም በባህር ላይ እያሠገሩ የኖሩ ሰዎች ናቸው። የሶቬት ህብረት በ1920ዎቹ የአምራቾች የህብረት ሥራ ማህበር እንዲያቋቁሙ ያስገደዳቸው ሲሆን የሶቬትን ውድቀት ተከትሎ የህብረት እርሻው ፈርሷል። የፖሊሲው ውጤት? አብዛኞቹ …

ሸፍጠኛ የመሬት ፖሊሲውና ወያኔ-በወርቁ ለገሠ Read more »

የተወሰኑ ሰዎች በጮርቃነቱ የተነቀለ ካሮት (Baby carrot) የተሻለ የምግብ ይዘት፣ ጣዕምና መስህብ አለው ብለው ስለሚያምኑ ከጎመራው ካሮት በላይ አዘውትረው ይመገቡታል። ይህን የተመጋቢ ምርጫ ልብ ያለው ማይክ የተባለ  የካሊፎርኒያ ገበሬ አንድ ቀን ለዬት ያለ ሃሳብ መጣለት። መጠኑ ከፍተኛ የሆነ የጎመራ ካሮት …

ልዩነቱን ያውቃሉ? Read more »

የምንበላው ምግብ የመጠጥ ውሃችን የምንኖርበት ቤትና ቀያችን የመዝናኛ ሥፍራ የትምህርት ቤታችን አላቸው እንደምታ ለጤንነታችን። ያቆሸሽነው ሠፈር የበከልንው ውሃ አድርጎን ይኖራል የጤንነት ድሃ። ታዳጊ ህጻናት፣ ጎልማሳው ወጣቱ የሚለከፉብን ሴት፣ ወንድ አዛውንቱ መርገም እኮ አይደለም ከሰማይ የመጣ የጽዳት ጉድለት ነው የአካባቢ ቁጣ። …

የአካባቢ ጤና (በወርቁ ለገሠ) Read more »

ከወያኔ ዛፍ የወይን ፍሬ እንደማይለቀም ሁሉ የውሸት ምንጭ ከሆነች ነፍስ ሃቅ አይፈልቅም። የምትዋሽ ነፍስ የህሊና ክስ ስለሚመሰረትባት ሁልጊዜ ታፍራለች። ከገሃዱ ዓለም ጋር ባለው ቁርኝት የተነሳ  ዕውነትን ለማስታወስ ብዙ አንቸገርም። ውሸት ግን የራሳችን ፈጠራ በመሆኑ ማስታወስ እንችል ዘንድ ዕንቅልፍ አጥተን መሥራት አለብን። …

ከወያኔ ዛፍ የወይን ፍሬ አይለቀምም (ወርቁ ለገሠ) Read more »

ይህ የአገራችን ምሳሊያዊ አነጋገር በገጠሪቱ ኢትዮጵያ በተለይ ቆላማው ክፍል የሚኖረው ህዝብ ኑሮውንና አካባቢውን ተንተርሶ የቀመረው ብሂል ነው። ዝንጀሮ ድንጋይ ሲወረወርበት ተሸብሮ የሚደናበር ፍጡር አይደለም። መጀመሪያ የድንጋዩን ፍጥነትና አቅጣጫ፣ የወረወረው ሰው አድራሻና ያነጣጠር ችሎታውን በጥንቃቄ ይገመግማል። ድንጋዩ እላዩ ላይ ሊያርፍበት ጥቂት …

አመካከት ከዝንጀሮ ተመልከት (ወርቁ ለገሠ) Read more »

ዛሬ ይህን ለመጻፍ ያነሳሳኝ ብዙ አሜሪካውያን ስለትምህርት ጥራትና ስለልጆቻቸው መጻዔ ዕድል ሲጨነቁ ስሰማ ኢትዮጵያውያንም ይጨንቀቁ ይሆን? ለሚለው ጥያቄ እነሱ ሳይሰሙን  በአማርኛ ሹክ እንድትሉኝ ነው። “እየበሉ እየጠጡ ዝም የጋን ወንድም እንዳይሆን”  ወላጆች ያላችሁን ልምድ ማካፈል  ይጠበቅባችኋል። መቼም አገር ለቆ የተሰደደ ኢትዮጵያዊ አመጣጡ በፖሊቲካም ይሁን …

በአገረ አሜሪካ የልጆቻችን ውጤት እንዴት ነው? (በወርቁ ለገሠ) Read more »

በሲያትል የሚገኘው <a href=”http://seattletimes.nwsource.com/html/travel/2013173593_airport16.html”>ሲታክ</a> ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ መንገደኞችን የሚፈትሽ የኤክስ ሬይ ማሽን መትከሉ ተዘግቧል። ፍተሻው ከመደረጉ በፊት መንገደኛው በኪሱ የሚገኝ ማናቸውም ከብረትም ሆነ ከፕላስቲክ የተሠራ ዕቃ በሙሉ ማውጣት ይጠበቅበታል። ለጥቆ መንገደኛው ዕጅ ወደላይ እንደተባለ ወንጀለኛ ሁለት ዕጆቹን ወደሰማይ ዘርግቶ …

ከመብረርዎ በፊት ራጅ ሊነሱ ነው Read more »

መቼም እዚህ አሜሪካ የማይሰማ ጉድ የለም። Black Widow የተባለች የሸረሪት ዝርያ ከፍቅረኛዋ ጋር ያላት ግንኙነት ፍቅር ባፍንጫዬ ይውጣ የሚያሰኝ ነው። ተክለ ሰውነቱ እንከን ባይወጣለትም ከሴቷ ጋር ሲነጻጸር ወንዱ ሸረሪት አነስተኛ ነው። ሴቷ በፍቅር እንድትደራ ከተፈለገ  ወንዱ ሳይታክት የረቀቀና የተራዘመ ልመና …

የሸረሪት ፍቅር – ወርቁ ለገሠ Read more »

ዓለማያ የአወዳይ ልምላሜ የሃረር  ጠባይ ሚስጥር የፍቅር ሁሉ ፍጻሜ አለማያ የወዳጅነት ልክ ማሳያ የመስዋዕትነት ጣሪያ እስከመጨረሻይቱ ጠብታ እስከ ህይዎቱ ህቅታ ወዙ ነጥፎ እስኪረታ ዝም ነው የሱስ ውለታ ሃረርጌ አለቀሰ እንባውም ፈሰሰ የክፉ ቀን ጓዱን ሰርክ እያስታወሰ ወዮ ዓለማያ የሃረር ሲሳይ ባህርም …

ወዮ ዓለማያ – ወርቁ ለገሠ Read more »

አልጋ ላይ ሞከረ ምንም አልተመቸው ሶፋ ላይ ሞከረ ምንም አልተመቸው መሬት ላይ ሁኝ አለኝ እሱም አልተመቸው ውጭ እንውጣ አለኝ ወጣሁ ተቻኩዬ በአበቦቹ መሃል ዛፉን ደገፍ ብዬ አንዴ ተንበርክኮ አንድ ጊዜ ቆሞ ወደ ታች ወደ ላይ ወደጎንም ዘሞ እሱም አላረካው  ወደቤት …

ለካ እንዲህ ይከብዳል – በወርቁ ለገሰ Read more »

  በፀሐይ ንዳድ ቢቃጠል ውሃ ባያገኝ ጠብታ አፈር ባይኖረው መሬቱ ሥሩ በቋጥኝ ቢገታ ዕጽዋት ሁሉ  ሲያሸልብ እሱ በረሃ ነፍስ ዘርቶ በጠላቶቹ ሳይበላ በሾሁ ጥቃት መክቶ ችጋር ባዶ ቤት ሲገባ ስትሽቆጠቆጥ የሰው  ነፍስ በጣፋጭ ፍሬው ይከላዋል ይታደጋታል በለስ በለስ እያለ አትከፋም …

በለስ – በወርቁ ለገሠ Read more »

ዕርዳታ ወይም ስጦታ አስፈላጊ በሆነበት ጊዜና ቦታ በአግባቡ ጥቅም ላይ ከዋለ ነፍስ ሊያተርፍ፣ የወደቀውን መልሶ ሊያቋቁም እንደሚችል ጨርሶ መካድ ጨለምተኛ አመለካከት ይሆናል፡፡ ስጦታ የሚለው ስያሜ የተቀባዩን ልብ ያማልላል። የቅርብ ወዳጃችሁ አዲስ ሀይብሪድ ቶዮታ መኪና ገዝቶ ቁልፉን ቢያስረክባችሁ ወይ ደግሞ እዚህ …

የዕርዳታ/ስጦታ አሉታዊ ተጽዕኖ – በወርቁ ለገሠ Read more »

በዘመን ወይቦ ቀለሙ ባይደምቅም አሻራ ህያው ነው ቢፍቁት አይለቅም ዜግነት ቢቀየር ቢገቡ አሜሪካ ከየት ነህ? መባሉ የማይቀር ነው ለካ! ክልል ድንበር ሆኖ ቢከፈል አገሬ ወሎዬ፣ ከፍቾ ሾዌና ጎንደሬ   ቋንቋ መሥፈርት ሆኖ ሰውን ቢፈርጁት አማራ፤ ኦሮሞ አኟክ ትግሬ ቢሉት ደሙ ሲመረመር …

አሻራ – በወርቁ ለገሠ Read more »