ወልቃይት ፀገዴና ፀለምት፥ በዐይኔ ካየሁትና ከታዘብኩት [በያሬድ ጥበቡ]
ወልቃይት ፀገዴና ፀለምት፥ በዐይኔ ካየሁትና ከታዘብኩት [በያሬድ ጥበቡ]Yared Tibebu መግቢያ የዛሬ 39 አመት ግድም ለሶስት አመታት ያህል ከሰኔ 1969 እስከ ሰኔ 1972 አም ድረስ በፀለምት፥ ዋልድባ፥ ቆላወገራና ወልቃይት ውስጥ የኢህአፓ ሰራዊት አባል በመሆን በእግሬ ተጉዣለሁ ። በአማካይ በቀን 5 ሰአት …
ወልቃይት ፀገዴና ፀለምት፥ በዐይኔ ካየሁትና ከታዘብኩት [በያሬድ ጥበቡ]Yared Tibebu መግቢያ የዛሬ 39 አመት ግድም ለሶስት አመታት ያህል ከሰኔ 1969 እስከ ሰኔ 1972 አም ድረስ በፀለምት፥ ዋልድባ፥ ቆላወገራና ወልቃይት ውስጥ የኢህአፓ ሰራዊት አባል በመሆን በእግሬ ተጉዣለሁ ። በአማካይ በቀን 5 ሰአት …
አለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች የሆነው ድርጅት ሲፒጄ በቅርቡ በችሎት ላይ ሶስት አመት ከአስራ ወር ከተበየነበት በሁላ በሁላም ከችሎት በሁላ በንባብ ስህተት ነው በሚል አራት አመት ከአስር ወር የተፈረደበትን ጋዜጠኛ ሰለሞን ከበደን አስመልክቶ የሚከተለውን መግለጫ አውጥቷል በኢትዮጵያ ከ2013 ጀምሮ የታሰረው …
አለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ሲፒጂ ጋዜጠኛ ሰለሞን ከበደን አስመልክቶ መግለጫ አወጣ Read more »
News Ethiopia Wetatoch Dimts March 14, 2016 መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ ። [youtube http://www.youtube.com/watch?v=LUNw66TKlzY]
በኮንሶ ግጭቱ አገረሸ ፤ ሰዎች ተገደሉ:: የካራት ከተማና አጎራባች ቀበሌዎች ትምህርት ቤቶች ተዘጉ:: #Ethiopia #KonsoProtests #SouthEthiopia #MinilikSalsawi #Freedom #Konso Minilik Salsawi – Ethiopian DJ – በኮንሶ ህዝብ የተነሳውን የአከላለል ጥያቄ ተከትሎ በሕወሓት አገዛዝ ታጣቂ ኃይሎችና በህዝቡ መካከል የተነሳው ግጭት ላለፉት …
በኮንሶ ግጭቱ አገረሸ ፤ ሰዎች ተገደሉ:: የካራት ከተማና አጎራባች ቀበሌዎች ትምህርት ቤቶች ተዘጉ:: Read more »
በኦሮሚያ ክልል የወያኔን ይቅርታ ተከትሎ አፈናና እስር ተጠናክሮ ቀጥሏል:: የመንግስት ታጣቂ ሃይሎች በኦሮሚያ ክልል አፈናው እስር እና ማሰደዱን በተጠናከረ መንገድ ገፍቶበታል ምንም እንኩዋ በሚዲያ ችግሩን ያመኑ ቢመስሉም ድርጊታቸው ግን ተቃራኒ ነው ።ከምስራቅ ሀረርጌ ዞን ከጋረ ሙለታ ከበደኖ ወረዳ በ9 መኪና …
እርቃን ሲቀሩ ከሕዝብ ለመታረቅ ? በቅድሚያ እስረኞችን መፍታት የጎሳ ፖለቲካ ፖሊሲና ዜጎችን ሽብርተኛ እያሉ መፈረጅ መቆም አለበት:: ስልጣን ለሕዝብ ማስረከብን ይጨምራል:: #Ethiopia #EPRDF #Change Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የኢትዮጵያውያን ጥያቄዎች እጅግ ብዙ ናቸው::የሕዝብን ጥያቄ ሳይመልሱ ኖሮ አሁን እመልሳለሁ ማለት …
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በተፈጠረው ሕዝባዊ አመፅ ንብረታቸው የወደመባቸው የአገር ውስጥና የውጭ ባለሀብቶች፣ መንግሥት ካሳ እንዲከፍላቸው ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አመለከቱ፡፡ ታማኝ የዜና ምንጮች ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች ንብረታቸው የወደመባቸው 14 የአገር ውስጥና የውጭ ኩባንያዎች የደረሰባቸውን ጉዳት በመዘርዘር መንግሥት ተገቢውን …
በኦሮሚያ በተፈጠረው ሕዝባዊ አመፅ ንብረታቸውን ያጡ ባለሀብቶች መንግሥት ካሳ እንዲከፍላቸው ጠየቁ Read more »
እንዴት ሰነበታችሁሳ! የሚቀጥለው ደብዳቤ አገር ቤት ያለ ‘ግራ የገባው’ የአገር ልጅ ለ‘ዳያስፖራው’ አብሮ አደጉ ጽፎት ሊሆን ይችላል ተብሎ ‘ቢታሰብም’ ችግር የለውም፡፡ ለውድ አብሮ አደጌ፣ እንደምን ከረምክልኝ፡፡ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነን፡፡ እውነት፣ እውነት እልሀለሁ በሰው የላክኸው የቃል መልእክት ሲደርሰኝ ገረመኝም፣ …
‘ግራ የገባው’ የአገር ልጅ ለ‘ዳያስፖራው’ አብሮ አደጉ ……. ኤፍሬም እንዳለ Read more »
አንድ ጥጃ የሚያሳድግ ሰው ነበር፡፡ ጥጃውን ሲፈልግ ጆሮውን ይጎትተዋል፣ ሲፈልግ በዱላ ይዠልጠዋል፣ ሲፈልግ ጨው እያላሰ ይስበዋል፣ ሲፈልግ ደግሞ በገመድ አሥሮ ያስከትለዋል፡፡ በዚህ መንገድ ሄዶ ጥጃው አደገና ወይፈን ሆኖ ቀንድ አበቀለ፡፡ የጥጃውም ባለቤት እንደለመደው በዱላ ሊመታው፣ ጆሮውን ሊጎትተው፣ በዱላም ሊዠልጠው …
ባለፈው ሳምንት፤ ከእሸቴ አሰፋ ጋር የአድዋን ድል በጊዮርጊስ እያከበርን ነበር፡፡ እሸቴ ታሪክ እያስተማረኝ ነበር፡፡ ‹‹በጠቢቡ ሰለሞን›› ጠረጴዛ ተቀምጠናል፡፡ በዙሪያችን ብዙ ሰው አለ፡፡ በዚህ መሐል ለደረጀ ደወልንለት፡፡ ከደረጀ ደስታ ጋር በስልክ ተነጋገርኩ፡፡ ከረጅም ጊዜ በኋላ ድምፁን ሰማሁት፡፡ ድምፁን ስሰማው፤ ‹‹አፈረሱት …
ተንጋለው ቢተፉ : ተመልሶ ባፉ – ወያኔን ማመን ቀብሮ ነው::ቀብሮ ብቻ ሳይሆን አቃጥሎ አመድ አድርጎ ነው:: #Ethiopia #OromoProtests #EPRDF #EthiopianOppositionparties #MinilikSalsawi Minilik Salsawi – Ethiopian DJ – ከሶማሊያ ከኬንያ እና ከደቡብ ሱዳን እያስኮበለሉ ልዩ ሃይል እና የፌዴራል ፖሊስ አድርጎ በመቅጠር …
ተንጋለው ቢተፉ : ተመልሶ ባፉ – ወያኔን ማመን ቀብሮ ነው::ቀብሮ ብቻ ሳይሆን አቃጥሎ አመድ አድርጎ ነው:: Read more »
በአገራችን እየተነሱ ያሉ ግጭቶች መኢአድን በእጅጉ አሳስቦታል! ከመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ)የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ I. የኢህአዴግ መንግሥት በ1983 ዓ.ም ሥልጣን ከመያዙ በፊት የኢትዮጵያ ሕዝብ በተወለደበት ቀዬ፣ በዘሩና በቋንቋው ሳይሆን በኢትዮጵያዊ ማንነቱ በመኩራት በአንድነትና በመተባበር የአገሩን ዳር ድንበር ሲያስከብርና አገሩን ሲገነባ …
በአገራችን እየተነሱ ያሉ ግጭቶች መኢአድን በእጅጉ አሳስቦታል! ከመኢአድ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ Read more »
“የንግግር ነጻነትን በማረጋግጥና ዲሞክራሲያዊ እርምጃዎችን በማጎልበት የኢትዮጵያ መንግስት ቀደም ሲል የወሰዳቸውን አዎንታዊ እርምጃዎች እንዲያጠናክ እያሳሰብን፤ በነጻ ድምጾች ላይ የሚፈጸመው አፈና ይህን መሰሉን አዎንታዊ እርምጃ ማደናቀፍ ብቻ ሳይሆን፤ የልማትና የምጣኔ ሃብት እድገትንም የሚገታ መሆኑን መጠቆም እንፈልጋለን።” የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር። …
በኢትዮጵያ በፕሬስ ነጻነትና በተቃዋሚዎች ላይ የሚደርገው ጫና እንደሚያሳስባት ዩናይትድ ስቴትስ አስታወቀች Read more »
በታዋቂው ድምፃዊ አቤል ሙሉጌታ ተደርሶ፣ዳይሬክት የተደረገው “ሽረት” ፊልም መጋቢት 24 በብሔራዊ ቲያትር እንደሚመረቅ ተገለፀ፡፡ የ1 ሰዓትከ30 ደቂቃ ርዝማኔ ባለው በዚህ ፊልም ላይ ራሱአቤል ሙሉጌታ፣ ሰላማዊት አስማማው፣ መቅደስ ባዬና ዮናስ አሰፋን ጨምሮ በርካታ ተዋናዮች የተሳተፉበት ሲሆን ፊልሙ ልብ አንጠልጣይ እንደሆነ ታውቋል፡፡ …
በአርባምንጭ ሆስፒታል ከ140 በላይ ህሙማን ህክምና እየተሰጣቸው ነው በደቡብ ክልል አርባምንጭ ዙሪያ አማሮና አባያ ወረዳዎች በኦሮሚያ ክልል በቦረና ዞን ገላን ወረዳና በሶማሌ ክልል ሞያሌ ወረዳዎች ላይ የኮሌራ ወረርሽኝ መከሰቱን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴር መ/ቤቱ ሰሞኑን በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ …
Addis Admass : ኤጀንሲዎች ህጻናትን እየላኩ ገንዘብ በመሰብሰብ ተጠምደዋል ተብሏል የዴንማርክ የማህበራዊ ጉዳዮችና የአገር ውስጥ ሚኒስቴር፤ በኢትዮጵያውያ የሚታየው የጉዲፈቻ አሰራር ያልተገባና ህጻናትን ወደ ውጭ አገራት በመላክ ገንዘብ መሰብሰብ ላይ ያተኮረ መሆኑ በጥናት መረጋገጡን ጠቁሞ፣ ከአሁን በኋላ ኢትዮጵያውያን ህጻናትን በጉዲፈቻ ላለመቀበል …
መቀመጫውን በጋምቢያ ያደረገው የአፍሪካ የሰብአዊ መብት ፍ/ቤት፤ በ13 አመቷ ለተደፈረች ኢትዮጵያዊት ታዳጊ መንግስት ተገቢውን ፍትህ እንድታገኝ አላደረገም በሚል የ150ሺህ ዶላር የሞራል ካሳ ለተጎጂዋ እንዲከፍል መወሰኑን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ከ13 ዓመት በፊት የተደፈረችው ታዳጊዋ፤ በወቅቱ ለፍ/ቤት ተደፍሬያለሁ ብላ አቤት ብትልም ፍ/ቤቱ ከመደፈሯ …
በ13 ዓመቷ ለተደፈረችው ታዳጊ መንግሥት 150 ሺ ዶላር እንዲከፍል ተወሰነበት Read more »
የለት ” ነገራችንን “አትንሳን (አሌክስ አብርሃም) አንዲት ወጣት የኢትዮጲያ መንግስትን ፍርድ ቤት ገተረችው!! እንደምን አደራችሁ ጓዶች,,,, እኔ ሰላም ነኝ! ! ቢቢሲ በዛሬ ወጉ አንድ አስገራሚ ዜና አትቷል,,,, እኛም ያገራችን ጉዳይ በመሆኑ ወዲህ አምጥተነዋል! ! ያስሚን ሐሰን ትባላለች ኢትዮጲያዊት ናት,,, አያቷ …
አንዲት ወጣት የኢትዮጲያ መንግስትን ፍርድ ቤት ገተረችው!! የለት ” ነገራችንን “አትንሳን (አሌክስ አብርሃም) Read more »
ይገረም አለሙ

ሰሞኑን በደቡብ ኢትዮጵያ በሚኖሩ ዜጎች ላይ የተፈጸመን የባሪያ ፍንገላን ዘመን የሚያስታውስ ኢሰብዓዊ ድርጊት የሚያሳይ ፎቶ በማኅበራዊ ድረ-ገጽ ተሰራጭቶ አጀኢብ ጉድ ብለናል። ነገሩ ትናንትን እየረሳን ዛሬ ለሚያጋጥመን ነገር አዲስ እየሆንን ጉድ ጉድ ለምንለው ለእኛ ነው እንጂ አዲስነቱ ለወያኔ ከበረሃ ጀምሮ አብሮት የኖረ ተግባሩ ነው።
የኦሕዴድና የብአዴን አባላት ራሳቸውን ነጻ የሚያወጡበት ግዜ ላይ መሆናቸውን ሊገነዘቡ ይገባል:ነገን አትፍሩት! #Ethiopia #EPRDF #TPLF #ANDM #OPDO #MinilikSalsawi #Freedom #Change Minilik Salsawi – Ethiopian DJ – የኦሕዴድ ይሁን የብአዴን አባላት በባርነት ውስጥ መሆናቸው እሙን ነው:;ሃሳባቸውን በነጻነት መግለጽ አይችሉም ወክለነዋል ስለሚሉት …
የኦሕዴድና የብአዴን አባላት ራሳቸውን ነጻ የሚያወጡበት ግዜ ላይ መሆናቸውን ሊገነዘቡ ይገባል:ነገን አትፍሩት! Read more »
የግድያ ዛቻ በዓረና ኣባላት ላይ፥ **~*~*~*~*~*~*~** በትግራይ ምዕራባዊ ዞን ራውያን ከተማ ኑዋሪ የሆኑት ኣቶ ሓዱሽ ገብረእግዚኣብሄር ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች ስልክ እየደወሉ የግድያ ዛቻ እየደረሰባቸው ነው። “ሰዎቹ ፅህፈት ቤቱ ዘግተህ ለመንግስት ይቅርታ ካልጠየቅህ በራስህ ሞት እንደፈረድክ ቁጠረው” የሚል ዛቻ እያደረሱባቸው ይገኛሉ። …
ሕወሓት መራሹ አገዛዝ በአረና ትግራይ አባል ላይ የግድያ ዛቻ ሽብር ፈጸመ:: Read more »
ተስፋዬ ገብረአብ

ዝነኛው አሸማጋይ ፕሮፌሠር ኤፍሬም ይስኃቅ መሰንበቻቸውን ሥራ እንደበዛባቸው ተሰምቷል። የኦሮሞን ህዝብ አመጽና ጥያቄ በሰላም ለመጨረስ እዚህም እዚያም እየደዋወሉ ልብ የሚነኩ እግዚአብሔራዊ ቃላት ተናግረዋል። የፕሮፌሠሩ ጥረት በደፈናው የሚነቀፍ ባይሆንም አይሳካላቸውም። የሽማግሌው የእርቅ መንገድ ጥሎ ማለፍ ይዘት እንዳለው ካለፈ ድርጊታቸው ትምህርት ተገኝቷል። በተጨማሪ ድርድር ወይም እርቅ ሲታሰብ መላ የኢትዮጵያን ህዝብ የመብት ጥያቄዎች ታሳቢ በማድረግ እንጂ፤ ጉልበት ካገኘው ኃይል ጋር ብቻ የመደራደር ዝንባሌ ያለፈውን ስህተት መድገም ይሆናል። በመሰረቱ ወያኔ በስውር ሽማግሌ መላክ መጀመሩ ጊዜ ለመግዛት ካልሆነ ከልብ እርቅና መደራደር ፈልጎ እንደማይሆን ይገመታል። ከፋፍሎ የማዳከም የህወሓት አካሄድ ገና ድሮ ተባኖበታል።
ይገረም አለሙ

ወያኔዎች ለትግል በረሃ ገባን የሚሉበት ግዜ የንጉሡ ሥርዓት ፈርሶ ኢትዮጵያ ወዴት እንደምትሄድ አይደለም የት ላይ እንደቆመች እንኳን በቅጡ ያልየበት ወቅት ስለነበር፤ ለብሶት ዳርጎ ወደ ጫካ የሚያስኬድ ቀርቶ ከተማ ተቀምጦ ለማኩረፍ የሚያበቃ በደል ነበር ለማለት አይቻልም። ስለሆነም ወያኔዎች በዛን ወቅት ለትግል የተነሱት የአጼ ዮሐንስን ቤተ መንግሥት ይዘው የትግራይን መንግሥት የመመስረት ህልማቸውን ለማሳካት መንግሥት አልባው ወቅት ምቹ ሆኖ ስለታያቸው ነበር። ቢዘገይም ካሰቡት በላይ ተሳክቶላቸዋል።
ፕ/ር አለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም፡- ነጻነት ለሀገሬ)

በአሜሪካ “ባለሦስት-ጥፋት ሕግ“ እያሉ ይጠሩታል። ወንጀለኞች ሦስት ከባድ ወይም ደግሞ አስከፊ ወንጀሎችን የሰሩ ከሆነ ከ25 ዓመት እስከ እድሜ ልክ እስራት የሚያደርስ ቅጣት ይበየንባቸዋል።
ዘ-ህወሓት በኢትዮጵያ የታክሲ አሽከርካሪ ሾፌሮች ላይ ጦርነት አውጇል!
[የኮንዶሚኒየም ቤት ሰብሮ የገባ የክቡር ሚኒስትሩ የቅርብ ዘመድ ደወለላቸው] ሰላም ጋሼ፡፡ ምን ፈለግክ ደግሞ? ኧረ ጉድ ፈልቷል ጋሼ፡፡ የምን ጉድ ነው? ብጥብጥ ተፈጥሯል ስልህ፡፡ አንተ ብጥብጡ ውስጥ አለህበት እንዴ? የትኛው ብጥብጥ? ይኼ በየከተማው የሚካሄደው ውስጥ ነዋ፡፡ ኧረ ሌላ ብጥብጥ …
አዲስ አበባ በኮንዶሚኒየም ቤቶች ላይ የተደረገ ቆጠራና ማጣራት ባለስልጣናትን አስቆጣ:: Read more »
በቅርቡ ለኤርትራ አዋሳኝ ከሆነ ነው ከትግራይ ክልል በተለይ ፅርዓያ ግርማይ ተብሎ ከሚታወቀው አካባቢ በርከት ያሉ ኢትዮጵያውያን በኤርትራ ታጣቂ ኃይሎች ተጠልፈው ተወስደው ነበር፡፡ በባህላዊ መንገድ ወርቅ ከሚወጣበት ካፍታ ሁመራ ወረዳ ወርቅ በማውጣት ላይ ከነበሩ ቁጥራቸው በርከት ያሉ ኢትዮጵያውያን ከንጋቱ 12 ሰዓት …
ከ300 ሺ በላይ የሚሆኑ የኮንሶ ማህበረሰብ አባላት የአስተዳደር ጥያቄ መጠየቃቸውን ተከትሎ፣ በአካባቢው የሚታየው ውጥረት እንደቀጠለ ባለበት በዚህ ሰዓት ፣ የማህበረሰቡ ባህላዊ መሪ የሆኑት አቶ ካላ ገዛሃኝ ካለፈው ሳምንት ጀምሮ አርባምንጭ ከተማ ውስጥ ታስረው እንደሚገኙ ከኮሚቴ አባላት መካከል አንዱ ገልጸዋል። ሌሎች …
“በተቃዋሚ የፖለቲካ መሪዎች የሚፈጸመው አፈና አሳስቦናል።” አምስት የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት ለፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ የጻፉት ደብዳቤ። ዋሽንግተን ዲሲ — አምስት የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት አንድ በእስር ላይ የሚገኙት የቀድሞው የጋምቤላ አስተዳዳሪእንዲለቀቁ፤ የጠየቁበትን ደብዳቤ በትላንትናው ዕለት ለዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ባራክ …
አምስት የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት በኢትዮጵያ ጉዳይ ለፕሬዝዳንት ኦባማ ደብዳቤ ጻፉ Read more »
የአሌክሳንደሪያ፣ ቨርጂኒያ ሐመረኖህ ኪዳነ ምሕረት የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክን እንደ ግል ንብረቱ በመያዝ በዕብሪት አብጦ ያሻውን የሚያደርገው ታደሰ ሲሳይ ሥልጣነ ክህነቱን ከተገፈፈና ከተወገዘ ሁለት ዓመታት እንዳለፉት የደረሰን መረጃ ያመለክታል። ይህ ግለሰብ የፈጸመው ዝሙት በማስረጃ ስለተረጋገጠ ከሁለት ዓመታት በፊት ሥልጣነ ክህነቱን የተገፈፈ ቢሆንም አሁንም …
የሳምንቱ አጀንዳ — ገዱ አንዳርጋቸው ከአማራ ክልል – ብልጦች አይደለም ብልጣ ብልጦች ግን አይሸውዱንም:: #Ethiopia #Amhara #Tigray #TPLF #ANDM #ገዱ_አንዳርጋቸው #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – አጣብቂኙ አላላውስ ሲለው ሕወሓት አጀንዳ ፈጠራ እና ማምታታቱን ማዘናጋቱን ተክኖበታል::ሕዝቡ ለእለት ኑሮው ስለሚጣደፍ የተባለውን …
የሳምንቱ አጀንዳ — ገዱ አንዳርጋቸው ከአማራ ክልል – ብልጦች አይደለም ብልጣ ብልጦች ግን አይሸውዱንም:: Read more »
የቆሸሸው የበሰበሰው ኢሕአዴጋዊ አስተሳሰብ እንጂ ሕዝብና ግድያ ይቁም ያሉ ግለሰቦች አይደሉም:: የቆሸሸው የበሰበሰው ኢሕአዴጋዊ አስተሳሰብ እንጂ ሕዝብና ግድያ ይቁም ያሉ ግለሰቦች አይደሉም:: Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – አንድ መቶ በአንድ መቶ ምርጫውን አሸንፌአለሁ የሚለው ኢሕኣዴጋዊ ማጭበርበርን ተከትሎ በተለያዩ አከባቢዎች …
የቆሸሸው የበሰበሰው ኢሕአዴጋዊ አስተሳሰብ እንጂ ሕዝብና ግድያ ይቁም ያሉ ግለሰቦች አይደሉም:: Read more »
የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ሦስተኛ ፍትሐ ብሔር ችሎት፣ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ፕሬዚዳንት አቶ አበባው መሐሪ የፓርቲውን ማኅተም እንዳይጠቀሙ አሳልፎት የነበረውን የዕግድ ውሳኔ የካቲት 22 ቀን 2008 ዓ.ም. በሰጠው ውሳኔ አነሳ፡፡ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት …
ፍርድ ቤት የመኢአድ ፕሬዚዳንት የፓርቲውን ማኅተም እንዳይጠቀሙ አሳልፎት የነበረው ዕግድ ተነሳ Read more »
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባለፉት አሥር ዓመታት የገነባቸውን የ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ያሉበትን ደረጃ ለማወቅ በጀመረው ቆጠራ፣ በሕወሓት ካድሬዎች በርካታ ሕገወጥ ተግባራት የተፈጸሙባቸው ቤቶች መኖራቸው ታወቀ፡፡ የካቲት 21 ቀን 2008 ዓ.ም. የተጀመረው ቆጠራ ሳምንቱን የያዘ ሲሆን፣ ይቆጠራሉ ከተባሉት 104,258 ቤቶች …
የሕወሓት ካድሬዎች በኮንዶሚኒየም ቤቶች ላይ የሚያደርጉት ሕገወጥ ተግባር በቆጠራ ተደረሰበት:: Read more »
‹‹አዕምራዊ ንብረቱ በውርስ መተላለፉን የሚያሳይ ማስረጃ የለም›› ኤፍሬም ታምሩ ድምፃዊ ኤፍሬም ታምሩ የአዕምራዊ ንብረት ጥበቃ አዋጅን በመተላለፍ፣ በውርስ የተላለፈን የፈጠራ ሥራ ያለምንም ፈቃድ ለግል ጥቅሙ አውሏል ተብሎ ክስ ተመሠረተበት፡፡ ኤፍሬም ሕግ በመተላለፍ የገንዘብና የሞራል ጉዳት አድርሷል ተብሎ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ …
ድምፃዊ ኤፍሬም ታምሩ በውርስ የተላለፈን የፈጠራ ሥራ ያለምንም ፈቃድ ለግል ጥቅሙ አውሏል ተብሎ ክስ ተመሠረተበት፡፡ Read more »
መስመራችን ያስመዘገባቸውን አንፀባራቂ ድሎች ያቆሸሹ በሚል ኦሕዴድ በተፅዕኖ ፈጣሪነታቸው የሚታወቁ አመራሮቹን ማባረሩን ቀጥሏል::የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) በኦሮሚያ በርካታ አካባቢዎች የተፈጠረውን ችግር ለማጥራት ሰሞኑን ባካሄደው የማዕከላዊ ኮሚቴ ጉባዔ፣ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል የነበሩትን የክልሉን የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ዘለዓለም ጀማነህን እስከ …
መስመራችን ያስመዘገባቸውን አንፀባራቂ ድሎች ያቆሸሹ በሚል ኦሕዴድ በተፅዕኖ ፈጣሪነታቸው የሚታወቁ አመራሮቹን ማባረሩን ቀጥሏል Read more »
ክንፉ አሰፋ

መገናኛ ብዙኀንን መቼ እና እንዴት መጠቀም እንዳለበት ጠንቅቆ ያውቃል። የሚፈልገውን ነገር ሁሉ ከፈጸመ በኋላ ግን እንደ በረሃ ተኩላ እያደፈጠ ይናከሳል። ሲናከስ ደግሞ ማንንም አይምርም። ውለታ የሚባል ነገር አያውቅም። ይሉኝታ አይነካካውም። እፍረትም በእርሱ ዘንድ የለችም። ከቶውን መቀበል እንጂ መስጠትን አያውቅም። አስር ተቀብሎ በዜሮ የሚሸኝ ጀግና ነው። በዚህ ተግባሩ አድናቂው ነኝ። “እኔ-ነኝ” ያለ የዲሲ ፖለቲከኛን ሳይቀር ከአንዴም ሁለቴ እንደማስቲካ እያኘከ መትፋቱን እንመሰክራለን። የጡት አባቱ የሆነው ኦነግንም ቢሆን ‘A Critical Assessment of the Oromo Liberation Front” በሚለው መጣጥፉ እንዳይሆን እንዳይሆን አድርጎ የጠረበ ፍጡር ነው። ይህ ሰው እንደገና ተመልሶ የ”ነፍጠኛውን ሜድያ” ለመጠቀም የማይሞክርበት ምክንያትም የለም።
ሁለት የዓለምአቀፍ ጋዜጠኞች እና አስተርጓሚያቸው በኦሮሚያ ተቃውሞና ድርቅ ዙሪያ ዘገባ ለማቅረብ በተንቀሳቀሱበት ወቅት፤ በጸጥታ ሃይሎች ተይዘው ተመለሱ። ጋዜጠኞቹ ለ24 ሰዓታት ታስረው ተለቀዋል። ዋሽንግተን ዲሲ — በኢትዮጵያ ሁለት ዓለምአቀፍ ጋዜጠኞችና አስተርጓሚያቸው በኦሮሚያ የተከሰተው ድርቅና የተቃውሞ ሰልፍ ላይ ዘገባ ለማቅረብ ሲንቀሳቀሱ ለ24 …
በኦሮሚያ ዘገባ ለማቅረብ የተንቀሳቀሱ ጋዜጠኞች በቁጥጥር ስር ውለው ተለቀቁ:: (VOA) Read more »
ቅ/ሲኖዶስ: በመላው ገዳማት፣ አድባራትና የገጠር አብያተ ክርስቲያናት ጸሎተ ምሕላ እንዲደረግ ዐወጀ፤ “ባሳለፍናቸው ሳምንታት ሕይወታቸውን ያጡ ወገኖችን በመሪር ሐዘንና በጸሎት እናስባቸዋለን” በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ ኅሡ ሰላማ ለብሔር እስመ …
ቅ/ሲኖዶስ: በመላው ገዳማት፣ አድባራትና የገጠር አብያተ ክርስቲያናት ጸሎተ ምሕላ እንዲደረግ ዐወጀ:: Read more »
ዳዊት ዳባ
ዛሬ እየሰፋ እየገዘፈና ጉልበት እያገኘ የመጣው ህዝባዊ እንቢታ ከዐረቡ ሀገሩ ህዝባዊ አልገዛም ባይነት የጀመረ ይመስለኛል። ያኔ ከዚህ ሥርዓት በዚህም መንገድ መገላገልም ይቻላል ለካ? የሚለው እሰቦት በአዕምሮው ያልዞረ ኢትዮጵያዊ ነበር ለማለት አይቻልም። የሥርዓቱም ደጋፊዎችም ቢሆኑ በግልባጩ እንቅልፍ ያጡበት ጉዳይ ነበር። አልገዛም ባይነቱ በኛ ሀገር ይሄ-ያ ይጎድለዋል። ይህ አደጋ አለው። በዚህ አንመሳሰልም ይሉ የነበሩትም ቢሆን ግምት ውስጥ አስገብተው አስበውበት ስለነበር ነው። ኃላፊነት ወስደው ይሠሩበት የጀመሩ ስብስቦች እርግፍ አድርገው ቢተዉትም። ድርጅቶች የስትራተጂ ለውጥ ቢያደርጉና ትኩረታቸው ወደሌላ ቢያዘነብልም ሂደቱ የሚገታ አልሆነም።
ይገረም አለሙ

በአቶ ኦባንግ ሜቶ በሚመራው ድርጅት አዘጋጅነት በተጠራ ጉባኤ ላይ የተገኙ ኢትዮጵያውያን ስብሰባቸውን ያጠናቀቁት በሀገራችን ዕርቅ አስፈላጊ መሆኑ ላይ በመተማመንና ለዚህም ተግባራዊነት ዕርቅን ከራስ መጀመር እንደሚገባ አጽንኦት በመሰጠት መሆኑን ሰምተናል። የእስከዛሬው ተሞክሮአችን ተግባራዊነቱን እንድንጠራጠር ቢያደርገንም የአሰባሳቢዎቹ ተግባርም ሆነ ተሰብሳቢዎቹ የደረሱበት ድምዳሜ የሚደነቅ ብቻ ሳይሆን ለተግባራዊነቱ ድጋፍ ሊቸረው የሚገባ ነው።
ተስፋዬ ገብረአብ
በዓለማችን ላይ ወጣቶች በአንድ ልብ የተሳተፉበት ያልተሳካ የአብዮት ታሪክ አናውቅም። የጊዜ ጉዳይ ብቻ ነው። ይህችን እየፃፍኩ ሳለ የማያቋርጥ፣ የተቀናጀ የአመፅ ዜና ከኢትዮ-ኦሮሚያ እየሰማሁ ነበር። ዝምታው ማብቃቱ ግልፅ ነበር። የኦሮሚያ ወጣቶች የሥርዓቱን ታጣቂ ኃይል በጦርና በጠመንጃ ይፋለሙት ይዘዋል። ከሻሸመኔ ወደ አዲስ አበባ መንገድ ተዘግቶአል። ልማደኛዋ ኮፈሌ ጦር ሜዳ ሆናለች። ብረት ለበስ ጦር ኮፈሌና ሻሸመኔ ገብቷል። በጥቅሉ ወለጋና ሐረርጌ ፀጥታ የለም። ሱሉልታ ብሶበታል። ጭራሽ ገበሬዎቹ ያስለቀቁትን መሬት መከፋፈል ጀምረዋል። ደራ ነፃ ነው።
አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ታፈሱ:: የአግኣዚ ጦር በወለጋ ዩንቨርስቲ ዶርም በመግባት ተማሪዎችን ደበደቡ ። #Ethiopia #Oromoprotests #WellegaUniversty #MinilikSalsawi #RDH በወለጋ ዩንቨርስቲ ለሊቱን የአግኣዚ ወታደሮች ተማሪዎችን ጨለማን ተገን አድርገው ሲደበድቡ እንደነበር ታወቀ:: ከነዚህ ተማሪዎች ውስጥ 49 ከፉኛ የመቁሰል አደጋ እና ለህይወታቸው …
አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ታፈሱ:: የአግኣዚ ጦር በወለጋ ዩንቨርስቲ ዶርም በመግባት ተማሪዎችን ደበደቡ ። Read more »
ግርማ ካሳ

ከ25 ዓመታት በፊት ህወሓት/ኢህአዴግ ከፋፍሎ ለመግዛት በሚል የዘረጋው የዘር ፖለቲካ ወይንም የነርሱን አባባል ልጠቀምና “የብሔር ብሔረሰቦች” ፖለቲካ፣ ብዙዎች ኢትዮጵያን እንደ ሀገር ሊያጠፋ የሚችል ትልቅ አደጋ “time bomb” እንደሚሆን ሲያስጠነቅቁ ነበር።
ይገረም አለሙ
ወያኔ ብአዴንና ኦህዴድ የሚባሉ አገልጋዮቸን ፈጥሮ፣ ኢትዮጵያውያንን በጎሣ አከፋፍሎና ለአገዛዙ እንዲመቸው አድርጎ አደላድሎ ለ17 ዓመታት የተዋጋለትን ዓላማውን ተግባራዊ ከማድረግ አልፎ ሃያ አራት ዓመታት በሥልጣን መቆየት በመቻሉ ሊደነቅ ይገባል። ለዴሞክራሲ እንታገላለን የሚሉ እንደ ወፍ ዘራሽ በየቦታው በቅለው ሳይለያዩ ተለያይተው፣ ሳይነጋገሩ ተጣልተው፣ የቃላት እንጂ የተግባር ሰውነት ርቆአቸው ሃያ አምስት ዓመታት ስንዝር መራመድ ባልቻሉበት ወያኔ እኩይ ዓላማውን ለማሳካት አንድነቱን አጥብቆ፣ ገመናውን ደብቆ በሌሎችም ተጠቅሞ መዝለቅ መቻሉን ማድነቅ አለመቻል የራስን ድክመት ለመቀበል አለመፍቀድ ነው።
ፖሊስ በሕገወጥ መንገድ ሰዎችን የሚያሸጋግሩ አሉ ብሎ ይጠረጥራል

Ethiopia Zare (ሰኞ የካቲት 28 ቀን 2008 ዓ.ም. Mar. 01, 2016)፡- ከአዲስ አበባ ሌሊት ተነስቶ ዛሬ ጠዋት በስዊድን መናገሻ ስቶክሆልም በሚገኘው የአርላንዳ አየር ማረፊያ ባረፈው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 787 ድሪምላይነር አውሮፕላን የዕቃ ኮንቴይነር ውስጥ የተደበቀ የ27 ዓመት ዕድሜ ያለው አንድ ሰው መገኘቱን ፖሊስ ገለጸ። ይኸው ግለሰብ በስዊድን ጥገኝነት መጠየቁ ታውቋል። ፖሊስ በሕገወጥ መንገድ ሰዎች የሚያሸጋግሩ ወገኖች እንዳሉ ጥርጣሬ አለኝ፣ ጉዳዩን እያጣራኹ ነው አለ።
አቶ ንጉስ ገብረመድህን የተባሉ ኢትዮጵያዊ የሰው ልጅና እንስሳትን የመጉዳት መርዛማ ይዘት የሌለው የትኋን መድኃኒት ቀምመው አዘጓጅተዋል። የመድኃኒት ቅመማ እና የሕብረተሰብ ጤና ሳይንስ ባለሞያ አቶ ንጉስ ከሦስት ንጥረ ነገሮች ቀምመው ያዘጋጁት ይህ መድኃኒት በአንድ የገጠር መንደር ውስጥ ተሞክሮ ውጤታማ መሆኑን ተረጋግጧል። …
የኮንሶ ግጭት ተባብሶ ቀጥሏል– የሰው ህይወት አልፏል// የኮንሶ ህዝብ የጀመረውን የአከላለል ጥያቄ ጋር በተያያዘ በህዝቡ ላይ በደቡብ ልዩ ኃይልና መከላከያ ሰራዊት እየደረሰ ያለው የአፈና ተግባር ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ በዚሁ መሰረት በከተማው የሰፈረው ታጣቂ ከከተማዋ አጎራባች ቀበሌዎች እየዘመተ በህዝቡ የተዘጉ መንገዶችን ለማስከፈት …
የእስራኤሉ ትልቅ ባንክ ” ባንክ ሃፖአሊም” ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በ 200 ሚሊዮን ዶላር የስኳር ፋብሪካ እንደሚገነባ ውሉንም እንደተፈራረሙ ግሎቡስ የተሰኘው የ እስራኤሉ የቢዝነስ ጋዜጣ ትናንት ዘግቧል ። ይህ በ እንዲህ እንዳለ ከዚህ ውል በስተጀርባ ለስኳር ፋብሪካ መሬታችን አንሰጥም ያሉ የሱርማ …
የእስራኤሉ ትልቅ ባንክ ” ባንክ ሃፖአሊም” ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በ 200 ሚሊዮን ዶላር የስኳር ፋብሪካ እንደሚገነባ ውሉንም ተፈራረሙ Read more »
የሰማያዊ አባላትን ጨምሮ 13 ሰዎች የሽብር ክስ ተመሰረተባቸው በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የሰማያዊ ፓርቲ አባላትን ጨምሮ 13 ሰዎች ዛሬ የካቲት 27/2008 ዓ.ም በፌደራል አቃቤ ህግ የሽብር ክስ ተመስርቶባቸዋል፡፡ በጋሞ ጎፋ ዞን የሰማያዊ ፓርቲ አደራጅ በሆነው አቶ ሉሉ መሰለ ስም በተከፈተው የክስ …