የ“ተቃራኒ” ወገን የትግል አጋርነት
በአፍሪካ አሜሪካውያን የሲቪል መብቶች ትግል ውስጥ እና በደቡብ አፍሪካ ነባር ጥቁሮች ከመጤ አፍሪካነሮች የተነጠቁትን የዕኩል ሰውነት መብት ለማስመለስ ሲታገሉ፣ ጥቂት የማይባሉ ነጮች (ወይም አፍሪካነሮች) የትግላቸው አጋር ሁነውላቸው ነበር። ሌሎች ጥቂቶች በደሎቹን ምክንያታዊና ተገቢ ለማድረግ (to justify) ተከራክረዋል። ብዙኃኑ ግን በገለልተኝነት እና በስጋት ተመልክተውታል። ከጥቁሮቹ ታጋዮች መካከልም ከፊሎቹ ለዕኩል የሰውነት ማዕረግ ታግለዋል። ከፊሎቹ ነጮቹን ለመበቀል ታግለዋል። ዞሮ፣ ዞሮ ግን ሁሉም ነባሩን ትርክት እና ተቀባይነት የነበረውን (mainstream) አስተሳሰብ ማፈራረስ ነበራቸው። በዚህ ግዜ ነጮቹ ቀድሞ የነበራቸውን የተለየ መብት ከጥቁሮች ጋር መጋራታቸው መብታቸውን እንደመነጠቅ ቆጥረውታል። ለምሳሌ ቅድሚያ ይሰጣቸው የነበረውን አገልግሎት ከጥቁሮች ዕኩል እንዳደራረሳቸው እየተሰለፉ እንዲያገኙ መገደዳቸውን እንደመብት ነጠቃ ይቆጥሩታል።
እነዚህ ተግዳሮቶች መገፋፋት ይፈጥሩ ነበር። በዚህ ሳቢያ ከነጮቹም፣ ከጥቁሮቹም ወገን አብረን መኖር አንችልም የሚል ሰውነትን የመጠራጠር ዝንባሌ ታይቷል። በአሜሪካ እነማልኮም ኤክስ ይመሩት የነበሩት እንቅስቃሴ የነጭ የሆነውን ሁሉ መጠየፍን እንደስትራቴጂ የቆጠረ ነው። የነሱ ተቃራኒ ዕኩያ የሚባለው ኬኬኬ የሚባሉት የነጮች ጥቁር ተጠያፊ ቡድን ነው። የማልኮሜክስ ‘ኔሽን ኦቭ ኢስላም’ እና ‘ኩ ክላክስ ክላን’ አንዴ ስምምነት ላይ ደርሰው ነበር። ጥቁሮቹም ነጭ የማያዩበት የጥቁር ዓለም፣ ነጮቹም ጥቁር የማያዩበት የነጭ ዓለም ሊመሠርቱ። አንዱ ሌላኛውን ለማግለል እንደመስማማት።
በቀድሞዋ አሜሪካ ሰሜኖቹ "ነጻ አገሮች" ሲሆኑ ደቡቦቹ "ባሪያ አሳዳሪ" ነበሩ። ሶሻሊስቶቹ በወቅቱ በሰሜን የነበረውን የጭሰኝነት ሁኔታ እያዩ በሰሜን ያለው የጭቁን ሠራተኞች ሁኔታ እና በደቡብ ያለው የባሪያዎች ሁኔታ አንድ ነው እስከማለት የሚደፍሩ ነበሩ – በመደብ ጭቆና ትንተና። ነገር ግን በወቅቱ ከደቡብ ባርነት ኮብልለው ወደሰሜን ጭሰኝነት የሚፈልሱ እልፍ ሰዎች ቢኖሩም፣ ከሰሜን ጭሰኝነት ወደደቡብ ባርነት የኮበለሉ ሰዎች አልነበሩም።
ሌላኛው ፈታኝ ነገር ያንን ጥቁሮችን የሚያንኳስስ ስርዓት የሚደግፉ ጥቁሮች መኖራቸው ለነጭ አስተባባዮች ምቹ ሁኔታ መፍጠሩ ነበር። ማልኮም ኤክስ በባርነት የነበሩ ጥቁሮችን በሁለት ይከፍላቸው ነበር። የቤት እና የመስክ ኔግሮዎች (house and field negroes) ብሎ። የቤት ኔግሮዎቹ ጥቁር ቢሆኑም ከጌታው የሚተርፈውን ከስር ከስር የመቋደስ ዕድሉ ነበራቸው (they were privileged)። ተመችቷቸዋል። ስለዚህ፣ አብዛኛውን ፍዳ እንደሚቀምሱት የመስክ ኔግሮዎች ስርዓቱን አይቃወሙትም፣ እንዲያውም በደሉን በሰበብ ያለባብሱለታል።
እንዲህ ዓይነቱ የታሪክ ትርክት መገፋፋት ኋላ ላይ የዕኩል ሰውነት ማዕረግ ለማግኘት ይታገሉ ለነበሩት ለነማርቲን ሉተር ኪንግ ፈታኝ ነበር። በግለታሪኩ ላይ ኪንግ የሲቪል መብቶች ትግሉ አንዱ ፈተና ይህ እንደነበር ገልጿል። መጨረሻ ላይ ስኬታማ የሆነው ግን፣ የአግላዮቹ ሳይሆን የአካታቾቹ ትግል ነው። ጥቁሮቹ ዕኩል መብቱን ሲያገኙ ቀድሞ ነጮቹ ይፈሩት እንደነበረው ዓይነት ጥፋት አልደረሰም።
በደቡብ አፍሪካ ኤኤንሲ ጥቁሮች ብቻ ሳይሆን ነጮችንም በአባልነት ይቀበል ነበር። የነማርቲን ሉተር ኪንግ እንቅስቃሴም በርካታ ነጭ አጋሮች ነበሩት። ማልኮም ኤክስ ከመገደሉ ጥቂት ቀደም ብሎ ስለሚፀፅተው ነገር ሲናገር አንዲት ታዳጊ ልጅ ጠቅሷል። ከዓመታት በፊት ማልኮም የአግላዩ ትግል ሊቀ ጳጳስ እይያለ አንዲት የ10 ዓመት ሕፃን ልጅ እቅፍ አበባ ይዛ ለጥቁሮች ትግል አጋርነቷን ለማሳየት ስትወጣ ‘ሂጅ ከዚህ፤ እኛ ከነጮች ጋር አጋርነት የለንም’ ብሎ አባሯት ነበር። ኋላ፣ እየበሰለ ሲመጣ ተፀፅቷል።
እኛ አገር በማወቅም ይሁን ባለማወቅ የፆታን ጨምሮ፣ ከፊሉ በመደብ፣ ከፊሉ በማንነት፣ ከፊሉ በመደብ እና በማንነት ምክንያት በሚሉት መሠረት (መሠረቱን ባለሙያዎች በጥናት ሊበይኑልን ሲገባ እኛ ባላዋቂነት ጭቃ እየተለቃለቅንበት እንገኛለን፣ ለማንኛውም) ለዘመናት በገዢዎች እና በተገዢዎች መካከል (ወይም ዘመንና በሕል ባፈረጠማቸው እና ባንኳሰሳቸው የማኅበረሰብ ክፍሎች /ምሳሌ ወንዶች እና ሴቶች/) ለደረሱት በደሎች እና በዘለቄታው ላስከተሉት በማንነት ላይ የተመሠረተ የተጠቃሚነት ጉዳትን ለማስተካከል (undoing sustained system of repression) አንዱ የሌላው አጋር በመሆን አካታች የመብት ትግል በማድረግ ፈንታ አግላይ ትግል እያደረግን ሁሉንም አሸናፊ የሚያደርግ አማራጭ እያለን፣ ሁሉንም ተሸናፊ የሚያደርገውን አማራጭ እየተከተልን እንገኛን።
ብዙ ጊዜ አጋርነትን አለመከተል ጦስ አለው። "ችግር የለም" በሚል በክህደት (denial) የተጀመረው፣ ወደፍረጃ ወይም መጥሌ (prejudice) ያድግና ውጤቱ የእርስበርስ እልቂት ይሆናል። ለዕኩል ዕድል እና መብት የሚታገሉት ቡድኖች በአግላይ ትርክት ጠላት የሚል ሥም የሚያወጡለት ቡድን ስለሚኖረው "ተቃራኒያችን" የሚሉትን ወገን ይገፋሉ። በሌላ በኩል ያንኛው ወገንም አንዳንድ ነባር ጥቅሞቼ ሊሸረሸሩብኝ ነው፣ ከሌሎች የዕኩል ባለመብቶች ጋር ልጋራው ነው በማለት የአፀፋ ግፊት ይገፋሉ።
የአንዱ እምነት ተከታይ ይሄ በደል ነበረብኝ፣ አለብኝ፣ በዘዴ እንዲቀጥል እየተደረገብኝ ነው ሲል፤ አንዱ ብሔርተኛ በማንነቴ ምክንያት እንዲህ ዓይነት በደል ይደርስብኝ ነበር፣ አሁንም አለብኝ፣ በዚህ አካሔድ ወደፊትም በደሉ ይቀጥልብኛል ሲል፤ አንዷ ሴት በመሆኔ ብቻ ወንዶች በቀላሉ የሚያገኙትን መብትና ዕድል ተነፈግኩ ስትል፣ «እኔ አለሁልህ/ሽ» በማለት ሰው ሠራሽ የእምነት እና የማንነት ድንበሮችን መስበር ካልቻልን ለሰውነት ማዕረግ ብቁ ነን ማለት አይቻልም። ተበዳይም በአርቲፊሻል ሰበቦች ላይ ተመሥርቶ ‘አንተማ በድለኸኛል፣ ወግድልኝ’ ካለ ትግሉ የሚገባውን የሰውነት ማዕረግ ለማግኘት ሳይሆን በተራው የሌሎችን ለመግፈፍ ነው ማለት ነው። ዳር ላይ ቁሞ ችግሩን ለመፍታት የሚፍጨረጨሩትን ፀጉር እየሰነጠቁ በማብጠልጠልም ግድግዳው አይፈርስም። የሚከፋፍለን ግድግዳ ፈርሶ፥ የሚያቀራርበን ድልድይ የሚሠራው እያንዳንዳችን ሌሎች በሚያደርጉት ትግል ውስጥ አጋርነታችንን በተግባር መግለጽ ስንችል ነው።
መጤ ሃይማኖት፣ ከመጤ ሃይማኖት በመምረጥ፣ (ግን በመሠረቱ ለገዢዎቹ ዋናው ሃይማኖቱ ሳይሆን በሥመ ሥዩመ–ፈጣሪነት የገዢነት ዕድል እና ተገዢ የማግኘት ጥረት ነው።) በወንዜ ማንነት ላይ በመመሥረት አገር ሲገዙ የነበሩ ሰዎች በነበሩበት አገር ውስጥ ያንን የሚያስተባብሉ (justify-ers) መኖራቸው አይገርምም። ይልቁን ከዚያ የአስተሳሰብ እስራት ወጥቶ ሰው ሆኖ መገኘት ነው ቁም ነገሩ።
ከገዢዎች እስራት ነጻ ከመውጣት በፊት ከገዛ ኋላ ቀር አስተሳሰባችን ነጻ መውጣት ይኖርብናል። መሬት የረገጠ ለውጥ ሊያመጡ እውነተኛውን ሥራ እየሠሩ ላሉት አጋር መሆን ካቃተን፣ ቢያንስ አደናቃፊ ላለመሆን መጣር ነው።
ጠያቂ – የጥንት አማራዎች መኖሪያ የት ነበር ?
?ፐሮፌሰር – የጥንት አማራዎች የዮቶር ልጆች ናቸው። ዮቶር የዛሬ 5000 ዓመት ቤጌምድር የሚኖር በግ አርቢ ነው። ለንግድ እና ለተለያዩ ተግባራት ወደባህሩ በመጠጋት መንግሥታቸውን መሠረቱ። ይህም የደ አማት (ዘ አማራ) መንግሥት ነው። የመጀመሪያው ንጉሣቸውም አክናሁስ ይባላል። የግዛታቸው ድንበር እጅግ ሰፊ እየሆነ ሲመጣ የንጉሱ መጠሪያ ‘የአገር ሹም ‘ (አግ ሹም ፣ አክ ሹም በጊዜ ሂደት አክሱም) ይባል ነበር። ንጉሱ በዚህ ስም መጠራት የጀመሩት ክርስቶስ ሊወለድ 500 ዓመት ሲቀረው ነው። ስለዚህ ከ ሰሜን ቀይባሕር እስከ በናዲር (የአሁኑ ሞቃዲሾ ) የእነሱ ግዛት እንደነበር የታወቀ ነው።
??ጠያቂ – የ አሁኖቹ ትግሬዎች ታዲያ ከየት መጡ?
?ፕሮፌሰር – ምን ሆነ መሰለህ (ፈገግ ብለው እያሰቡ) ፤ እነዚህ የጥንት አማራ ነገሥታት አክሱም ላይ ሆነው ጠንካራ ንግድ ከፋርሶች እና ከጥንት ቻይናዎች ጋር መሠረቱ። በዚህም ምክንያት ከፍተኛ ሃብት ተፈጠረ። በአካባቢው ለሚሰሩ ግንባታዎች ፣ ለቀን ሠራተኝነት ፣ እና የቤት ውስጥ ታዛዥ እና አገልጋይ ለመሆን ከተለያዩ ሐገራት ሰዎች ይመጡ ነበር። ዋናው መምጫቸው ደግሞ ከሰሜን የመን ነበር። እነዚህ ከተለያየ ቦታ መጥተው አክሱም የተለያዩ የቀን ሥራ የሚሰሩት በሙሉ የአገሬው ሰው የሚጠራቸው ‘ ትግሬ’ እያለ ነበር። ያን ጊዜ ትግሬ የብሔር ስም ሳይሆን የስራ ስም ነው። ያኔ ትግሬ ማለት አገልጋይ ማለት ነበር።
??ጠያቂ – የሚገርም ነው። ፕሮፌሰር ለዚህ ለተናገሩት ነገር ምን ማስረጃ አለዎት
?ፕሮፌሰር – ይህ ታሪክ በሳይንሳዊ መንገድ ተጠንቶ የተደረሰበት ነው። ለምሳሌ ልንገርህ;
1, አብዛሃኛው ትግሬዎች የግንበኝነት ሥራ መዋደዳቸው!
2, አክሱም ላይ ባሉት ሐውልቶች እና ቤተመንግስታት ትግሬነትን የሚያሳይ ምንም አይነት የፅሁፍም ሆነ የቅርጻቅርጽ መረጃ አለመኖሩ !
3, ያኔ ምግብ በመሶብወርቅ ለአሰሪዎቻቸዉ አቅርበው ክዳኑን ይዘው ወደ ማጀት ሲመለሱ በአሁኑ ጭፈራቸው ላይ መንፀባረቁ ፤ ይሄውም የ መሶበወርቅ ክዳን ይዞ በአንድ እግር እየዘለሉ መጨፈር !
4, ከነሱ በፊት በመጡት 12000 ፈላሾች በመገፋታቸዉ አክሱም ላይ ብቻ መወሰናቸው!
5, ከሰሜን የመን ይዘውት የመጡት ሳባዊ ቛንቛ በግዕዝ ተፅዕኖ ምክንያት የአገልጋዮቸ ቛንቛ ወይም አሁን ትግርኛ መፈጠሩ!
6, ትግሬ የሚለው ቃል በራሱ ትርጉሙ አገልጋይ ማለት መሆኑ እና ስራቸውም አማራን ማገልገል ነበር!
??ጠያቂ – ስለዚህ የትግሬዎች ወደ አክሹም መምጣት ልክ አሁን ወደ አረብ ሀገር ለሥራ እንደመሄድ ያለ ነው?
?ፕሮፌሰር – አዎ ልክ እንደዛ ነው። እንደውም ከዛ ይበልጣል። ልክ በDV አሜሪካ በመሄዳቸው እንደሚደሰቱ ሰዎች እንደማለት ነበር።
??ጠያቂ – ታዲያ ምን ተፈጥሮ ነው አማራዎች ከአክሱም የጠፉት?
?ፕሮፌሰር – እየውልህ ፤…..ያን ሰፊ ግዛት በጥሩ ሁኔታ ለማስተዳደር ሲሉ አንዱ አክሱም ላይ አንዱ ደግሞ ኤረር ላይ ነገሡ ይህም በ400 ዓም ነበር። ኤረር ማለት የአሁኗ አዲስ አበባ ዙሪያ ማለት ነው። ክርስትና እውቅና ያለው ሃይማኖት በመሆኑ የተበሳጩት ፈላሻዎች ጥሩ ቀን ይጠብቁ ነበር ይህንንም በ900 ዓም አገኙት። በበቂ ሁኔታ ያልተዘጋጀዉን የአክሱሙን መንግሥት አሸነፉት ፤ የኤረሩን መንግሥት ለመውጋት ወደዚያው ዘመቱ። ግን ፈላሾቹ መርሀቤቴ በተደረገው ጦርነት አለቁ። ከ40 ዓመት ጦርነት በሗላ ፈላሾች ውድመት ብቻ አተረፉ። ተሰደው የመጡት የ አክሱም አማራ ነገሥታትም እዚያው ኤረር ሆነው ቦታውን ማስተዳድር ቀጠሉ። ገሚሶቹም ላስታ ላይ አስተዳዳሪዎች ሆኑ።
??ጠያቂ – ታዲያ ለምን እውነቱን አታስተምሩንም?
?ፕሮፌሰር – የዝምታው ምክንያት ሌሎች የአማራ ምሁራን ናቸው። ዝምብለዉ ‘ ሰላም ያደፈርሳል ‘ ይላል። ይህ ግን እውነተኛ ታሪክ ነው። በሐሰት የሚፈጠር ሰላም ዘላቂ አይደለም።
??ጠያቂ – አመሰግናለሁ ፕሮፌሰር።
?ፕሮፌሰር – እኔም አመሰግናለሁ።
The above comment is copied from the professor Pankrest interview which is posted by Ethiosun. Thank you Menber.
ዳግም አደዎ ዘመቻ ቁጥር 4 መመሪያ።
አዳም አና ሔዎን ኢትዮጵያ ምድር ላይ ሲፈጠሩም ሆነ ነፍሳቸውን ካወቁ በኋላ በቋንቋ እንዲግባቡ እንጂ ዘረኝነት ለመገለጫ አልተጠቀሙበትም። ሰለዚህ ዛሬም ቋንቋን መሰረት ያረገ አፍቃሪዎች ከአሁን በኋላ ቦታ የላቸም። ኢትዮጵያ የምትፈልገው ከአሁን በኋላ በአንድ አይን ሁሉንም የሚያስተዳድር ብቻ ነው። ለአላማችን ድል ላይ ለመድረስ ተያይዘን ሰሜን፣ ደቡብ፣ ምስራቅ ፣ ምእራብ በአገር ውስጥ እና ውጭ አንድላይ ተነሱ። ለኢሕአዴግ ሰላማዊ ጥሪ አርገን ስልጣኑን ለማሰረከብ ፍቃደኛ አይደለም፣ ይባስ ብሎ ሕዝባችንን በየ አቅጣጫው መግደሉን ቀጥለዎል። በኢትዮጵያ ህዝብ በላይነት በአጭር ጊዜ በሁሉም የተቀናጀ የትግል ማእበል
ይጀምራል። የተቀናጀ ትግሉ በተዎራድ በቁጥር 3 መሰረት ደ/ር ብርሐኑ እስከ ሽግግር ድረስ መሪ እና ጀነራል ከማል አዛዥ ሆነው ከትግራይ ነፃ አዊጭዎች ጋር በመሆን በኢትዮጵያውያን ዳግም አደዎ ወኔ ማእበሉን ከህዝቡ ጋር በያሉበት በቆረጣ ውጊያ 1000 የአደዎ ዛራፈዎችን ነጥለን፣የትግራይን ህዝብ እንዴት እንደአተለሉት ከዘረፉት $50 ቢሊዬን ጋር ለስላዊ ፍርድ እናቀርቧቸወለን።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ከ እግዚአብሔር እርዳታ ጋር!!!
ተራማጅ የኦሮሞ መሪዎች ከ አምቦ ጫካ ጽ/ት የትጥቅ ሰንሰለት ንኡስ። ይድረስ ለቆራጥ ጀግኖች መሪዎቻችን። አባቶቻችን በቁመና ሙቱ አላሉም ለ ነፃነት እንጂ የእነሱ ደም ይወቅሰሀል የመጨረሻው የተያይዞ ጥሪ ከአገር ውስጥ። ግልባጭ ይድረስ የግልኝነት ሆድ ያሸነፈችሁ ወይም በ140 ካሬ መሬት እራሳችሁን ሸጣችሁ፣ ተረት ተረት በየቦታው የምትፀፍ ሄዳችሁ የሞላው ካድሬዎች የመጫረሻው ምእራፍ ላይ ደርሳችሀል። የ እውነት ትግል እና የውሽት የሆድ ፍቅር ፍም መስለው ተፈጠዎል??? ጊዜ አለው ሁሉም በቃ ሕዝባችን አንድ ኢትዮጵያ ብሎ ተነስቷል።
What is the author trying to say ?
Is he calling to accept former TPLF members to fight on the side of the opposition ?
Hmmm .. if so that is already the case. Siye Abraha and Negasso Gidada were accepted by the opposition, to give just two examples.
So what is he talking about ?
And what is this : ” ከገዢዎች እስራት ነጻ ከመውጣት በፊት ከገዛ ኋላ ቀር አስተሳሰባችን ነጻ መውጣት ይኖርብናል። ” ?
That sounds like the retarded claim “poor people are not ready for democracy”.
I also dont like this : ” ኋላ ቀር አስተሳሰባችን” ferenji amlaki attitude.
Maybe he should know that ferenjis are increasingly hated in the world. Their culture, traditions and languages are being dumped.
Then he writes this: “መሬት የረገጠ ለውጥ ሊያመጡ እውነተኛውን ሥራ እየሠሩ ላሉት አጋር መሆን ካቃተን፣ ቢያንስ አደናቃፊ ላለመሆን መጣር ነው።”
That sounds reasonable but we have no idea why he made that statement. He didn’t write about his observations that led to that statement.
He also uses the uncommon term “nech” instead of the widely used ferenji.