የድምፃዊ አቤል ሙሉጌታ “ሽረት”ፊልም ለእይታ ሊበቃ ነው

በታዋቂው ድምፃዊ አቤል ሙሉጌታ ተደርሶ፣ዳይሬክት የተደረገው “ሽረት” ፊልም መጋቢት 24 በብሔራዊ ቲያትር እንደሚመረቅ ተገለፀ፡፡ የ1 ሰዓትከ30 ደቂቃ ርዝማኔ ባለው በዚህ ፊልም ላይ ራሱአቤል ሙሉጌታ፣ ሰላማዊት አስማማው፣ መቅደስ ባዬና ዮናስ አሰፋን ጨምሮ በርካታ ተዋናዮች የተሳተፉበት ሲሆን ፊልሙ ልብ አንጠልጣይ እንደሆነ ታውቋል፡፡

የድምፃዊ አቤል ሙሉጌታ “ሽረት”ፊልም ለእይታ ሊበቃ ነውፊልሙን ለመስራት ከ750ሺህ ብር በላይ እንደፈጀበት የገለፀው ድምፃዊው፤ ከድርሰቱ አንስቶ ፊልሙን ሰርቶ ለማጠናቀቅ 4 አመታትን ፈጅቶብኛል ብሏል፡፡ የፊልሙ ጭብጥ በፍቅርና በቀል ዙሪያ ያጠነጥናል ተብሏል፡፡ ወደፊልም ያስገባኝ የፊልሙን ኢንዱስትሪ ለማሳደግ ያለኝ ቁጭት ነው ያለው ድምፃዊው፤ “ለአንድ አመት ዳይሬክቲንግ ተምሬ፣ የነበረኝንም እውቀቶች አዳብሬ ምርጥ የምለውን ፊልም ሰርቻለሁ ብሏል፡፡

አርቲስቱ በብዙ መልኩ ፊልሙ ላይ የተሳተፉበትን ምክንያት ሲናገርም “አንድ ሰው በአራትም በአምስትም ነገሮች ላይ የተካነ ሊሆን ይችላል፤ ዋናው ነገር በዳይሬክቲንጉም በድርሰቱም በሌላውም መሳተፍ ሳይሆን በጥራት መስራቱ ነው፤ እኔ ደግሞ እችላለሁ ብዬ ስላመንኩ ሰርቻለሁ፡፡ይህንንም አይታችሁ መስክሩ” ሲል ተናግሯል፡፡ ከመንፈሳዊ ህይወት ጋር በተገናኘ ከሙዚቃ ሙያ ወጥቷል እየተባለ የሚናፈሰው ወሬ ከእውነት የራቀ መሆኑን የገለፀው አርቲስቱ፤ “ለፊልም ስራውብዬ ከአመት በላይ ከሙዚቃው ርቄ ብቆይም ቀጣይስራዬ የሚሆነው 3ኛ አልበሜን ለመጨረስ መሯሯጥነው” ብሏል፡፡ Addis Admass

5 Comments on “የድምፃዊ አቤል ሙሉጌታ “ሽረት”ፊልም ለእይታ ሊበቃ ነው”

  1. Le arba amet le and afta
    sayaqom Telatachn yetgrai
    woyanie eñan eyegedele
    ena agerachn eyaTefat
    ygeñal.
    Lemedan and bcha mrcha
    alen.
    Esum: woyanien megdel
    new.
    Jegnoch, beyalenbet
    beyegiziew wedaj meslen
    bemeqreb, lemanm
    sanasawq bedbq yetgrai
    woyanien engdel.
    woyaniewochn sngelachew
    yeterefut sisheshu weym
    siyalqu bcha neTanet ygeñal.
    Megdeya mesariyana
    sltoch:
    Tyit, bomb, slu mesariya
    (goradie, seyf, meTrebiya,
    bilawa, Tor, ankasie),
    bebox, qomeT, dngay, merz,
    maqaTel, maneq, mafen,
    wede gedel, gudguad
    megefter, kewha masmeT,
    bebeshta maslekef, etc new.
    Zm blen mawelawel lemaleq
    new.
    Saichersun qedmen megdel
    alebn.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*