የደቡብ ጎንደር ከተሞች የአሽከርካሪዎች የስራ ማቆም አድማ ተጀመረ::

የደቡብ ጎንደር ከተሞች የአሽከርካሪዎች የስራ ማቆም አድማ ተጀመረ::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎DriversStrike‬ ‪#‎Gonder‬ ‪#‎Debretabor‬ ‪#‎Alember‬ ‪#‎Gaynet‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በጎንደር ክፍለሃገር ጋይንት አለም በር ክምርድንጋይ እና ደብረታቦር የስራ ማቆም አድማ ሙሉ በሙሉ መደረጉ ከረፋፈደ ተረጋግጧል::በአለም በር በፌደራል ፖሊሶች የተከበበች ሲሆን ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ፖሊሶች በከተማው ፈሰዋል። ህዝቡ ለአድማው ያለውን ድጋፍ በመስጠት አሽከርካሪዎች እያበረታታ መሆኑን የተመለከቱ የአከባቢው ባለስልጣናት ሕዝባዊ እንቅስቃሴ እንዳይጀምር በመፍራታቸው ተጨማሪ ሃይል እንዲላክላቸው ጠይቀዋል:: በአለም በር ከተማ የአድማው ተሳታፊ የሆኑ ተሽከርካሪዎችን ሰሌዳ መፍታት ጀምሯል።የደቡብ ጎንደር ዞን አከባቢዎች አብዛኞቹ የስራ ማቆም አድማውን ተደባልቀዋል። ‪#‎Miniliksalsawi‬

Minilik Salsawi's photo.