አውሮፓ አርግዞ ለመውለድ ፋሽት ሲሰላ ዘመኑ ሲያምጥ የቆየበት 12 ዓመቱ በሰማኒያ ስምንት። ጣልያን ቢቀላውጥ ከምኒልክ ቤት እቴጌ ጣይቱ ፊት ነሥተውት ውሀ አጠጥተው አፈር አስበሉት። ፒያትሮ ቶሴሊ እና ባራቴሪ ባለጥቁር ሸሚዝ ምንደኛ አስካሪ ሊደፍሩሽ አልቻሉም አገራችን ኩሪ የድል አምባ አድዋ ዘለዓለም …

አድዋ የድል አምባ (ተፈራ ድንበሩ) Read more »