የድምፃዊ አቤል ሙሉጌታ “ሽረት”ፊልም ለእይታ ሊበቃ ነው
በታዋቂው ድምፃዊ አቤል ሙሉጌታ ተደርሶ፣ዳይሬክት የተደረገው “ሽረት” ፊልም መጋቢት 24 በብሔራዊ ቲያትር እንደሚመረቅ ተገለፀ፡፡ የ1 ሰዓትከ30 ደቂቃ ርዝማኔ ባለው በዚህ ፊልም ላይ ራሱአቤል ሙሉጌታ፣ ሰላማዊት አስማማው፣ መቅደስ ባዬና ዮናስ አሰፋን ጨምሮ በርካታ ተዋናዮች የተሳተፉበት ሲሆን ፊልሙ ልብ አንጠልጣይ እንደሆነ ታውቋል፡፡ …