ሕዝብም መልካም አስተዳደር እፈልጋለሁ ይላል፡፡ መንግሥትም መልካም አስተዳደርን ማስፈንና ማረጋገጥ ራዕዬ፣ ዓላማዬና ዕቅዴ ነው ይላል፡፡ በዚህ ላይ ልዩ

–    አሉ የሚባሉ የአገሪቱ ባለሙያዎች ይሳተፉበታል
በጥበበሥላሴ ጥጋቡ
ታሪካዊውን የዓድዋ ድል የሚተርክ ፊልም 35 ሚሊዮን ብር በሚገመት በጀት ሊሠራ ነው፡፡

ዶ/ር መረራ ጉዲና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ መምህርና የመድረክ አመራር አባል ናቸው፡፡

በዮሐንስ አንበርብር
የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን የታክስ ማጭበርብርና የኮንትሮባንድ ንግድ እንቅስቃሴን ለሚጠቁም ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ወሮ

በዳዊት ታዬ
ለተለያዩ ሰብሎች ግብዓት የሚሆኑ ምርጥ ዘር የሚያመርቱ ኩባንያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ በቁጥር ጥቂት ናቸው፡፡ አድካሚውን የግብርና ዘርፍ እንደ

በታምሩ ጽጌ
ደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን ከወልቂጤ እስከ ቃጥባሬ ድረስ ያለውን 13 ኪሎ ሜትር መንገድ በማሠራት ላይ የነበሩትን አቶ ጀሚል ሐሰን የተባሉ ግለሰብ

በብርሃኑ ፈቃደ
የኢትዮጵያ ገቢና ወጪ ዕቃዎችን በፍጥነት ለማስተናገድ ያስችላል የተባለውን የመልቲ ሞዳል ትራንስፖርት መመርያ ያወጣው የትራንስፖርት ሚ

‹‹ማስተር ፕላኑ የተቀየረው የሕዝብ ተቋማትን ለማዳን ነው›› የከተማ ፕላን ኢንስቲትዩት‹‹የመንገዱ ዲዛይን የተሠራው ውይይት ከተደረገ በኋላ በስምምነ…

–    ጃትሮፋን ለዘይትና ለሳሙና የጨመቀው ተመራማሪ ሽልማት ተቀበለ
በብርሃኑ ፈቃደ
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የዘንድሮውን የዓለም ሳይንስ ቀን እን

በኢትዮጵያ የጽሕፈትና የሥነ ጽሑፍ ታሪክ ሲነሣ በቅድሚያ የሚጠቀሰው ከክርስትና ሃይማኖት ጋር በተያያዘ ከዘመነ አክሱም አራተኛው ምታመት ጀምሮ በርካታ መ…

ከአሁን በፊትም በዚህ ጉዳይ ላይ ጽፈናል፡፡ አሁንም ደግመን ደጋግመን ድምፃችንን ለኢትዮጵያ ሕዝብና ለመንግሥት እናቀርባለን፡፡

–    ዘንድሮ ከ1900 በላይ ቤቶች ይፈርሳሉ
በዳዊት ታዬ
በአዲስ አበባ መንገዶች ፕሮጀክት ግንባታ አፈጻጸሞች መስተጓጐል ምክንያት በባለድርሻ አካላት መካከል …

በውድነህ ዘነበ
ባለፉት ዓመታት በተካሄዱ የጋራ መኖርያ ቤቶች ግንባታ ላይ በባለሥልጣናት፣ በኮንትራክተሮችና በአማካሪ ድርጅቶች የተፈጸሙ ሙስናዎች በ40/60…

በውድነህ ዘነበ
የኢትዮጵያ ማሪታይም ጉዳዮች ባለሥልጣን በገቢና ወጪ ዕቃዎች የሎጂስቲክስ አቅርቦትን ያሻሽላል ያለውን ረቂቅ መመርያ አዘጋጀ፡፡

•    የብዝኅ ሕይወት ኢንስቲትዩት በበቂ መረጃ ላይ ያልተመረኮዘ ሲል አጣጣለው
በብርሃኑ ፈቃደና በብሩህ ይሁንበላይ
በእንዝግሊዝ የሚገኝ የምርምር ተቋም …

(በዮሐንስ አንበርብር)
ሜሪዲያን ሆቴል በሆቴል ንግድ ሥራ ውስጥ ያለውን ድርሻ ለማስፋት ተጨማሪ ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል ጉርድ ሾላ አካባቢ ሊገነባ ነው፡፡

–    አቶ አንዱዓለም አራጌም ፍርድ ቤት ቀርበዋል
በታምሩ ጽጌ
በሽብርተኝነት ወንጀል ተከሶ በ18 ዓመታት ፅኑ እሥራት እንዲቀጣ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ል…

–    የግብፅ ውሳኔ እየተጠበቀ ነው-    በግብፅ መንግሥት ከፀደቀ ደቡብ ሱዳን አባል ትሆናለች
በዮሐንስ አንበርብር
ሦስቱ የምሥራቅ ዓባይ ተፋሰስ አገሮች፣ …

–    መንግሥት ተግባራዊ ዕርምጃ እንዲወስድ እየተጠየቀ ነው
በውድነህ ዘነበ
የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በሚመለከት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በቅ…

–    በአዲስ አበባ ምርጫ ለመሳተፍ አልወሰነም
በየማነ ናግሽ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ)፣ ከጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜና

መንግሥት በአምስት ዓመት ውስጥ ከፍተኛ ዕድገትና ትራንስፎርሜሽን በኢትዮጵያ እውን አደርጋለሁ ብሎ አቅዷል፡፡ ሥራም ጀምሯል፡፡

–    ‹‹በዓመት አንዴ ለምንቀበለው የኪራይ ገቢ ካሽ ሬጅስተር አያስፈልግም›› ሕንፃ አከራዮች
በዮሐንስ አንበርብር
ሕንፃ በማከራየት በዓመት ከአምስት መ…

አቶ ተወልደ ገብረ ማርያም፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ
የዓለም የአቪዬሽን ኢንዱስትሪ ፈታኝ በሆነ ወቅት ላይ ይገኛል፡፡ የዓረቡ ዓለም አ

በታምሩ ጽጌ
በሚያዝያ ወር 2005 ዓ.ም. የሚደረገው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤትና የአካባቢ ምርጫ ከወዲሁ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድንና የፖ

–    የባንክ ኢንዱስትሪውን የሚመለከት የሬዲዮ ፕሮግራም ሊጀመር ነው
በዳዊት ታዬ
በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ የሚንቀሳቀሱትን ሁሉንም የመንግሥ

በታምሩ ጽጌ
የአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለሥልጣንና የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን በመካከላቸው በተፈጠረው አለመግባባት ምክንያት ነዋሪዎች ለውኃ እ

በዳዊት ታዬ
ሦስቱን መንግሥታዊ ተቋማት በማጣመር የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ኢንተርፕራይዝ በመባል የተቋቋመው ግዙፉ መንግ…

ኅብረተሰቡ በከፍተኛ የትራንስፖርት እጥረት እየተንገላታ ነው
በታምሩ ጽጌ
ከንጉሡ ዘመን ጀምሮ የነዋሪዎችና የትራንስፖርት አቅርቦቱ ተጣጥሞ እንደማያው

–    የሕብረት ባንክ መጪው ሕንፃ
በዳዊት ታዬ
በአገሪቱ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የፋይናንስ ተቋማት የሚገነቧቸው ዋና መሥርያ ቤቶች ሕንፃ በተለምዶ ሰንጋ ተራ እ…

ከሐዘን በኋላ አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር በመሾም ጉዞው ከተጀመረ ሰንበትበት ብሏል፡፡ በአሁኑ ጊዜ የታቀደው በሙሉ ተፈጸመ ወይ ብለን አንገመግምም፡፡

–    በተጋጩበት የአፍሪካ ቀንድ ሰላም ዙርያ ተስማሙ –    በበርካታ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ለመተባበር ተግባቡ –    በሚኒስትር ሶፊያን አህመድ የሚመራ ቡ

በውድነህ ዘነበ
የኦሮሚያ ክልል በግሉ ዘርፍና በመንግሥት ለሚካሄዱ የእርሻ ሥራዎች 150 ሺሕ ሔክታር መሬት እያዘጋጀ መሆኑን ምንጮች ገለጹ፡፡

•    ከውጭ የሚገቡ ተሽከርካሪዎች ዕድሜ በሕግ ሊገደብ ነው•    አገር አቋራጭ አውቶቡሶች በአዲስ አበባ ሊሰማሩ ነው
በታምሩ ጽጌ

•    በኢትዮጵያ የመሬት ሽሚያ የለም አለ
በብርሃኑ ፈቃደ
ዋና መሥርያ ቤቱን በኔዘርላድስና በቤልጅየም ያደረገው ዓለም አቀፍ የእርሻና የገጠር ልማት ማዕ

በምስሉ ከግራ ወደ ቀኝ የሚታዩት አቶ ዓሊ ሲራጅ (የንግድ ሚኒስትር ዴኤታ)፣ አቶ ተፈራ ደርበው (የግብርና ሚኒስትር) እና አቶ ጌታቸው መንግሥቴ (የትራንስፖር

በታምሩ ጽጌ
በእህት ኩባንያው ጊዜ መሪ ማርኬቲንግ አክሲዮን ማኅበር የተከሰሰው አያት ሪል ስቴት አክሲዮን ማኅበር፣ ከ21 ሚሊዮን ብር በላይ እንዲከፍል የፌ

በዮሐንስ አንበርብር
እ.ኤ.አ በ2009 የተቋቋመው ግዙፍ የኳታር መንግሥት ኩባንያ ወደ ኢትዮጵያ ገብቶ መዋለ ንዋዩን እንዲያፈስ ኢትዮጵያ ጠየቀች፡፡ በኳታር መ…

–    የቦሌ መንገደኞች ተርሚናል ማስፋፊያ ሥራ ሊካሄድ ነው
በቃለየሱስ በቀለ
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት በሞጆ

መንግሥት የ40/60 የቤቶች ልማት ፕሮግራም ይፋ ሲያደርግ በቤት እጦት ሲሰቃዩ የነበሩ ነዋሪዎች ፕሮግራሙን እንኳን ደህና መጣህ ብለው ተቀብለውታል፡፡

‹‹አገሬ ለእኔ ምን አደረገችልኝ ብለህ ከመጠየቅህ በፊት እኔ ለአገሬ ምን አደረግኩላት ብለህ ጠይቅ›› ብለው ነበር የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆን ኤ

–    ብሔራዊ ባንክ ጥያቄ አልቀረበለትም-    ሕገ መንግሥቱ ለመከላከያ ከሰጠው ኃላፊነት ጋር ይጋጫል
በዮሐንስ አንበርብር
መከላከያ ሚኒስቴር ወታደራዊ ባ

በውድነህ ዘነበ
የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የገቢ ግብርን የተጨማሪ እሴት ታክስና የተርን ኦቨር ታክስ አዋጆችን ለማሻሻል አዲስ ጥናት ማካሄድ መጀ

አቶ ጌታሁን ካሣ፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብት ማዕከል መምህር
አቶ ጌታሁን ካሣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብት ማዕከል መምህር ናቸ

•    ኬንያ ስለጉዳዩ የማውቀው ነገር የለም ማለቷ ተሰማ
በብርሃኑ ፈቃደ
የሁለቱን ሱዳኖች ባለሥልጣናት የኢትዮጵያ ጉብኝት ተከትሎ የዜና አውታሮች በተለይ…

•    ካቻምና ብቻ 3.5 ቢሊዮን ዶላር ታጥቷል
በአስራት ሥዩም
እ.ኤ.አ. ከ2001 እስከ 2010 ባለው ጊዜ ውስጥ 15 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ገንዘብ ሕጋዊ በሆነና ባልሆነ

“ባለቤቴ ከሥራ እንድትወጣ በመደረጓ ልጆቼ ያለገቢ ለመኖር ተገደዋል” የመድረክ ሥራ አስፈጻሚ
በታምሩ ጽጌ
ከሁለት ዓመታት በፊት ጥቅምት 1 ቀን 2002 ዓ.ም. በ

•    መንግሥት አብዛኛውን የንግዱን ኅብረተሰብ ሐሳብ ተቀበለ•    አልስማማባቸውም ያላቸውንም ይፋ አድርጓል
በዳዊት ታዬ
ሦስተኛው የመንግሥትና የግል

በየማነ ናግሽ
እስካሁን በዓለማችን ከተካሄዱ አብዮታዊ ለውጦች ከበስተጀርባ ወጣቶች አሉበት፡፡ ብዙዎች እንደሚስማሙበት ያለ ወጣት የሚታሰብ መሠረታዊ የ