ለአወዛጋቢው የ40/60 ቤቶች ልማት ፕሮግራም የውይይት ሰነድ ተዘጋጀ

መንግሥት የ40/60 የቤቶች ልማት ፕሮግራም ይፋ ሲያደርግ በቤት እጦት ሲሰቃዩ የነበሩ ነዋሪዎች ፕሮግራሙን እንኳን ደህና መጣህ ብለው ተቀብለውታል፡፡