በመንገድ ልማት ሥራ ላይ የተሰማሩ ግለሰብን በዱላ ቀጥቅጠው የገደሉ ተከሳሾች ጥፋተኛ ተባሉ

በታምሩ ጽጌ

ደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን ከወልቂጤ እስከ ቃጥባሬ ድረስ ያለውን 13 ኪሎ ሜትር መንገድ በማሠራት ላይ የነበሩትን አቶ ጀሚል ሐሰን የተባሉ ግለሰብ በዱላ ቀጥቅጠው መግደላቸው የተረጋገጠባቸው 20 ግለሰቦች ሙሉ በሙሉ ጥፋተኛ ተባሉ፡፡