የዓድዋ ፊልም በ35 ሚሊዮን ብር በጀት ሊሠራ መሆኑ ተገለጸ

–    አሉ የሚባሉ የአገሪቱ ባለሙያዎች ይሳተፉበታል

በጥበበሥላሴ ጥጋቡ

ታሪካዊውን የዓድዋ ድል የሚተርክ ፊልም 35 ሚሊዮን ብር በሚገመት በጀት ሊሠራ ነው፡፡