በግዙፉ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ኢንተርፕራይዝ ሹም ሽር ሊደረግ ነው

በዳዊት ታዬ

ሦስቱን መንግሥታዊ ተቋማት በማጣመር የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ኢንተርፕራይዝ በመባል የተቋቋመው ግዙፉ መንግሥታዊ ኩባንያ ውስጥ ሹም ሽር ሊደረግ መሆኑ ታወቀ፡፡