ያልተመለሱ ጥያቄዎች
• ከመልቲ ሞዳል ሥርዓት ጋር ተያይዞ የግል ኩባንያዎችን ይታደጋል የተባለው ሕግ ሊወጣ አልቻለም
በዳዊት ታዬ
የመልቲ ሞዳል ትራንስፖርት ሥርዓት ተግባራዊ መሆንን ተከትሎ በመርከብ ወኪሎችና በተያያዥ ሥራ ዘርፎች ውስጥ የተሰማሩ የግል ኩባንያዎች ላይ የደረሰውን አሉታዊ ተፅዕኖ ይቀርፋል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው ሕግ አለመውጣቱ አሳሳቢ ሆኗል፡፡