ጠቅላይ ሚኒስትሩ አዲስ ለሚገነባው አውሮፕላን ማረፊያ ድጋፋቸውን ሰጡ
– የቦሌ መንገደኞች ተርሚናል ማስፋፊያ ሥራ ሊካሄድ ነው
በቃለየሱስ በቀለ
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት በሞጆ አካባቢ ለመገንባት ላቀደው ግዙፍ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ድጋፋቸውን ገለጹ፡፡– የቦሌ መንገደኞች ተርሚናል ማስፋፊያ ሥራ ሊካሄድ ነው
በቃለየሱስ በቀለ
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት በሞጆ አካባቢ ለመገንባት ላቀደው ግዙፍ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ድጋፋቸውን ገለጹ፡፡