በአጋጣሚ የተገናኙት ሚኒስትሮች በዋጋ ግሽበት ጉዳይ ተጠመዱ Ethiopian Reporter November 7, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በምስሉ ከግራ ወደ ቀኝ የሚታዩት አቶ ዓሊ ሲራጅ (የንግድ ሚኒስትር ዴኤታ)፣ አቶ ተፈራ ደርበው (የግብርና ሚኒስትር) እና አቶ ጌታቸው መንግሥቴ (የትራንስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ) ሲሆኑ፣ በገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ የመተካካት ፖሊሲ መሠረት ወደ መንግሥት ኃላፊነት ከመጡ ወጣት መሪዎች መካከል የሚጠቀሱ ናቸው፡፡