የቻይናውን ፕሬዚዳንት የጨበጡ ሳይንሳዊ እጆች

-    ጃትሮፋን ለዘይትና ለሳሙና የጨመቀው ተመራማሪ ሽልማት ተቀበለ

በብርሃኑ ፈቃደ

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የዘንድሮውን የዓለም ሳይንስ ቀን እንደወትሮው ለማክበር የሚገደድበት ምክንያት አልነበረውም፡፡