መከላከያ ሚኒስቴር ወታደራዊ ባንክ ላቋቁም ነው አለ
- ብሔራዊ ባንክ ጥያቄ አልቀረበለትም
- ሕገ መንግሥቱ ለመከላከያ ከሰጠው ኃላፊነት ጋር ይጋጫል
በዮሐንስ አንበርብር
መከላከያ ሚኒስቴር ወታደራዊ ባንክ ለማቋቋም እየሠራ መሆኑንና በተያዘው የበጀት ዓመት ውስጥም ባንኩ ተመሥርቶ ወደ ሥራ እንደሚገባ ሚኒስትሩ አቶ ሲራጅ ፈጌሳ አስታወቁ፡፡- ብሔራዊ ባንክ ጥያቄ አልቀረበለትም
- ሕገ መንግሥቱ ለመከላከያ ከሰጠው ኃላፊነት ጋር ይጋጫል
በዮሐንስ አንበርብር
መከላከያ ሚኒስቴር ወታደራዊ ባንክ ለማቋቋም እየሠራ መሆኑንና በተያዘው የበጀት ዓመት ውስጥም ባንኩ ተመሥርቶ ወደ ሥራ እንደሚገባ ሚኒስትሩ አቶ ሲራጅ ፈጌሳ አስታወቁ፡፡