የኢትዮጵያን ሕዝብ ለጨፈጨፈው ፋሽስት ግራዚያኒ መታሰቢያ መናፈሻና ሙዚየም መገንባቱን በመቃወም የኢትዮጵያ ሕዝብና መንግሥት ድምፃቸውን ያስተጋቡ!

ከአሁን በፊትም በዚህ ጉዳይ ላይ ጽፈናል፡፡ አሁንም ደግመን ደጋግመን ድምፃችንን ለኢትዮጵያ ሕዝብና ለመንግሥት እናቀርባለን፡፡