በሦስተኛው የምክክር መድረክ

•    መንግሥት አብዛኛውን የንግዱን ኅብረተሰብ ሐሳብ ተቀበለ
•    አልስማማባቸውም ያላቸውንም ይፋ አድርጓል

በዳዊት ታዬ

ሦስተኛው የመንግሥትና የግል ዘርፉ የምክክር መድረክ በትናንትናው ዕለት ተካሂዷል፡፡