‹‹በግዙፍ አየር መንገዶች ላለመዋጥ በፍጥነት እያደግን ነው››
አቶ ተወልደ ገብረ ማርያም፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ
የዓለም የአቪዬሽን ኢንዱስትሪ ፈታኝ በሆነ ወቅት ላይ ይገኛል፡፡ የዓረቡ ዓለም አብዮትን ተከትሎ ሰማይ የነካው የነዳጅ ዋጋ የአየር መንገዳችን ህልውና እየተፈታተነ ነው፡፡