ሜሪዲያን ሆቴል ባለአምስት ኮከብ ሆቴል ሊገነባ ነው Ethiopian Reporter November 14, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship (በዮሐንስ አንበርብር) ሜሪዲያን ሆቴል በሆቴል ንግድ ሥራ ውስጥ ያለውን ድርሻ ለማስፋት ተጨማሪ ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል ጉርድ ሾላ አካባቢ ሊገነባ ነው፡፡