“ሕብረት ጋር ጠብቂኝ”

-    የሕብረት ባንክ መጪው ሕንፃ

በዳዊት ታዬ

በአገሪቱ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የፋይናንስ ተቋማት የሚገነቧቸው ዋና መሥርያ ቤቶች ሕንፃ በተለምዶ ሰንጋ ተራ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ እንዲሆን እየተደረገ ነው፡፡